@ethio12334: ሰበር ዜና | ጌታቸው ረዳ ወደ መቐለ ተመለሱ! የቀድሞው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ወደ ክልሉ መዲና መቐለ መመለሳቸውን አለም አቀፉ የዜና ተቋም ሮይተርስ ዘገበ። አቶ ጌታቸው ረዳ ከተማዋ ከህወሓት አማፂያን ቁጥጥር ነፃ መውጣቷን ተከትሎ ወደ መቐ ማምራታቸው ተረጋገጧል። የመቐለ ከተማና የአካባቢው የወታደራዊና የደህንነት ሁኔታ እየተረጋጋ ሲሆን፣ አዳዲስ መረጃዎችም በየጊዜው እየወጡ ይገኛሉ። ሰላም ለኢትዮጵያ! ሰላም ለህዝባችን! ወሎ አዲስ የህዝብ አድማስ!

ethio
ethio
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 06 October 2026 07:32:36 GMT
33809
1988
0
154

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @ethio12334, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About