@fikeryibeltal19: ክብር የሌለው ፍቅር እውነተኛ ነው?

ⒻⒾⓀⒾⓇ ⓨⒺⒷⒺⓁⓉⒶⓁ
ⒻⒾⓀⒾⓇ ⓨⒺⒷⒺⓁⓉⒶⓁ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 06 October 2026 09:23:14 GMT
176421
17409
317
1442

Music

Download

Comments

freweniassefa
Fire Wag :
የሁሉም ነገር ገንዘብ ነው እሱ ካለ ማንም አይንቅሽም ሁሉም ይወድሻል::
2026-10-06 18:35:11
183
fre_abigu
its me :
እንደ ፋራ የሚቆጥሩንስ
2026-10-06 10:47:33
209
tsegazelalem6
TSEGA💎💎💎 :
በጣም ልክ ነሽ ሰዉማ መልካም ስትሆኝለት መጠቀሚያ ነዉ የሚያረግሽ
2026-10-06 11:34:09
88
yemaryam157
🦋𝙮𝙚 𝙢𝙖𝙧𝙮𝙖𝙢🌸🦋 :
ሰው ናቀኝ ኣከበረኝ ብዬ ለምን እጨነቃለው ሰው ሚያስበው በራሱ መለክያ ነው ማንም የፈለገውን ማሰብ ይችላል ማድረግ ምፈልገው ነገር ካለ ማድረግ ወደ ኃላ ኣልልም ክብርም ሞገስም ሚገኘው 👆 ከ እግዚአብሔር ብቻ ነው!
2026-10-06 23:18:08
15
elpida2291
אָמִיר Ämïŗ :
painful truth
2026-10-06 16:42:23
1
seadi.ali30
Seadi Ali :
😁😁ገንዘብ ካለኝ አልናቅም
2026-10-07 07:48:14
26
beki.a0
Beki. Addis 💚💛❤ :
Teddy afro is an example for number 2.
2026-10-06 10:53:58
62
s_a_b_e11
mulle :
Exactly your right
2026-10-06 11:05:17
1
ada78849
ada :
Ewunt nw
2026-10-06 10:43:22
0
_ephi72
ephi72 :
እኔ በሕይወቴ በመከራ ተምሬአለሁ::እውነት ነው!
2026-10-06 10:49:44
29
birhan084
ruhama :
በፊት እደዛ ነበርኩ አሁን እሳተመለኮት ሆኛለሁ
2026-10-06 18:41:19
28
tsion93372
Tsion :
your right
2026-10-06 11:37:51
1
mariyatadesse6
@mariyatadesse :
ኢየሱስ ይመጣል
2026-10-07 11:52:08
9
edu27_0
EDEN/EMU :
በጣም ትክክል ፍቅር ስለእኔ የምትናገሪ ነው የመሰለኝ 🙏😍
2026-10-06 16:41:01
19
mezge0
Niver Give Up bro✨💫💥 :
Tedy Afro 👑
2026-10-06 11:35:48
17
user1382160023073
selam :
well news
2026-10-06 16:49:07
1
icon1562
ICON :
ገዘብ ካለኝ በግዳቸው ያከብሩኛል
2026-10-07 08:48:16
5
user7033136761966
Andualem G/Michael :
በትክክል እግዚአብሔር ይባርክሽ
2026-10-06 11:44:14
13
natiman_999
Nati_ art@_ :
10q ልክ ነሽ የምር
2026-10-06 15:20:48
5
amen_hiwot
Hiwot :
አደለም ለሰው ለራስም ተደግሞ የማይነገር አለ በተቻለ መጠን የሚመለከተን ነገር ላይ ብቻ ብናተኩር
2026-10-06 09:33:01
10
muhdin25eshetu
ሙሒዲን :
you tube በሰፊው ላይ ይሰራ🔥🔥🔥💪💪💪ሊንክሽንም አስቀምጭልን!!...በርቺ እህት አለም
2026-10-06 11:10:56
5
dani1111111111114
Dani :
ከዶ/ር ወዳጀነህ ጋር የዋለ ሁሉ ስማርት እና ያነበበ ነዉ ጎበዝ ነሽ በርቺ 💪💪💪
2026-10-06 11:49:51
12
roman.girmachew
Roman Girmachew :
የእኔ ባህሪ አሁን በዚህ እመት ይህን ባህሪዬን ማሻሻል የወሰንኩት
2026-10-06 14:32:39
7
1656348349705nahusenay
Helen tadese 💞🇧🇭🇧🇭🇪🇹 :
በትክክል
2026-10-07 14:48:13
1
isrealbelaynh
isrealbelaynh :
እውነት ነው
2026-10-06 10:30:14
5
To see more videos from user @fikeryibeltal19, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About