@habtshsoccer6: Lionel Messi's Final Argentina Game: Last Dance At The Monumental ... እስኪ በደምብ ኮፒ-ሊንክ አድርጉጉ #football #leomessi #leo #ethiopian_tik_tok

habtsh ✨⚡️
habtsh ✨⚡️
Open In TikTok:
Region: GB
Tuesday 06 October 2026 10:43:25 GMT
37872
6084
106
516

Music

Download

Comments

a7.cold
🎭 :
the real goat..🐐
2026-10-06 11:32:34
14
jrnati78
𝗡𝗮𝘁𝗶 🕸️ 𝗔𝘆𝗲𝗹𝗲 :
ዛሬ እግር ኳስ ልትሞት ነው😭😭
2026-10-06 11:01:29
56
premi112127
𝙥𝙧𝙚𝙢𝙞 𝙖𝙧𝙨𝙚𝙣𝙖𝙡 :
የኔ ውድ / ... ይህችን ደብዳቤ የምጽፍልሽ ከልቤ ጥልቅ ስሜትና ታላቅ ፍቅር ጋር ነው። ታውቂያለሽ፣ ለእኔ እግር ኳስ የህይወቴ አንድ ትልቅ አካል ነው፤ በተለይም ደግሞ ሊዮኔል ሜሲን በሜዳ ላይ መመልከት ለእኔ ልዩ የእርካታና የደስታ ምንጭ ነው። የ8 ባላንዶር አሸናፊው ሜሲ የሚያሳየው ጥበብና ውበት ለእኔ ምን ያህል ትልቅ ትርጉም እንዳለው በደንብ ታውቂያለሽ። ግን አንድ እውነት ልንገርሽ... በእግር ኳሱ ዓለም ውስጥ ለሜሲ ያለኝ ፍቅር እና አድናቆት ምን ያህል ከፍተኛ እንደሆነ ብታውቂም፣ በህይወቴ ውስጥ ደግሞ ከማንም እና ከምንም በላይ የምወድሽ፣ የምሳሳልሽና የማከብርሽ አንቺን ነው። የሜሲ የኳስ ጥበብ ልቤን እንደሚይዘው ሁሉ፣ የአንቺ ፍቅር፣ ደግነትና ውበት ደግሞ ህይወቴን ሙሉ በሙሉ በደስታ ሞልቶታል።አሁን ግን ለእኔ በጣም ከባድ እና ስሜታዊ የሆነ ቀን ደርሷል። የዓለማችን ታላቁ ተጫዋች የመጨረሻውን ጨዋታ ተጫውቶ ጫማውን ሊሰቅል ተቃርቧል። ይህንን ታሪካዊ እና የማይደገም ምሽት ደግሞ በህይወቴ ውስጥ ከምወደው እና ልዩ ቦታ ከምሰጠው ሰው—ከአንቺ ጋር አብሬ ማሳለፍ እፈልጋለሁ ስለዚህ፣ የሜሲን የመጨረሻ የጥበብ ምሽት አብረን እንድንመለከት፣ እጄን ይዘሽ ከጎኔ ሆነሽ ይህንን ታሪክ እንድንካፈል በፍቅር እጋብዝሻለሁ። የሜሲ የእግር ኳስ ዘመን ሲዘጋ፣ እኛ ደግሞ አብረን ሆነን ፍቅራችንን እያደስን ይህንን የማይረሳ ምሽት በትዝታ እንድናሳልፍ እመኛለሁ። ጥሪዬን ተቀብለሽ በዚያች ልዩ ምሽት ከጎኔ እንደምትሆኚ ሙሉ ተስፋ አለኝ። በፍቅር እና በታላቅ አክብሮት፣ [ዉዱ አፍቃሪሽ አሸናፊ ]
2026-10-06 11:05:48
4
1abi18
ABi💎Zizu :
GOAT🐐👑🔥 10
2026-10-06 12:10:27
2
ble4791
👸Blen barcawit🫀LM10🐐🇦🇷 :
greatest of all time Leo 🔟🇦🇷🫅🐐🫂🥹🥹🥹🥹👋👋👋
2026-10-06 11:12:56
3
lsidoree07
lsidore :
እኛ ሜሲን ያየን ትውልዶች ምን ቃላቶችን ተጠቅመን ነው ሜሲን ለቀጣዩ ትወልድ የምንገልፀው?
2026-10-06 11:01:46
21
chalew469
T:M⚽️🥅 :
goat 🐐
2026-10-06 10:49:55
19
biruke.bubu
BIRUK12🤘 :
L.M Real🐐
2026-10-06 12:35:31
1
jibrilo729
Jibrilo :
እግእ ኳስን ለመጨረሻ ጊዜ ዛሬ ትሞታለች
2026-10-06 11:38:08
4
zako44522
Zako man :
goat[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-06 12:49:04
2
90minutes968
90Minutes🥇 :
the only king forever🐐🙌
2026-10-06 11:12:19
7
hopefull487
🖤Silent Grief(💧) :
ሥንት ሠአት ነው
2026-10-06 10:58:30
1
yaredgirmay44
ብር ስናገር ሕግ ዝምይላል🤴👈 :
2026-10-06 12:04:04
1
eyu.arsenal6
Ë𝙮𝙪 Å𝙧𝙨𝙚𝙣𝙖𝙡🔴 :
እሱ ሁሌም ንጉሥ ሆኖ ይኖራል LM 10 🐐
2026-10-06 11:13:50
4
abeltaki
Abel Teki :
habtish
2026-10-06 11:01:09
2
choni908
Choni24 :
Leo 🫅
2026-10-06 10:54:44
1
abi.almu3
Abi@ 🥷 :
goat ✌️
2026-10-06 10:51:14
6
amar51998
A m a r :
2026-10-06 11:11:40
2
sakaaa91
🔵🔴✌️✌️ :
🥺🥺🥺
2026-10-06 11:11:20
2
hena.faf5
hena Faf :
እኛን ጥሎን ሄደ ጨካኝ ነዉ በጣም ቢያንስ አንድ አመት አንድ ቀን ያየሁት አልመስልህ አለኝ እኮ 💔💔💔💔
2026-10-06 11:44:47
1
jesusislord2839
A̤m̤a̤n̤ C̤i̤t̤i̤z̤e̤n̤s̤17/18 :
Messi እግር ኳስ ነው💀 a,m a Cr7🇵🇹 fan💀
2026-10-06 12:53:53
1
heniken.green.land
Heniken the gunner :
ዋው ትንተና ትለያለክ ሀብትሽ🤙🤙🤙
2026-10-06 12:55:09
1
alexos993
Alex baba :
ምን አይነት አገላለፅ ነው ።። Habtish[Power][Power][Power][Power]
2026-10-06 12:32:27
1
dera53870
derbachew :
my legede
2026-10-06 11:37:58
2
everting14
67 :
😳
2026-10-06 11:07:58
1
To see more videos from user @habtshsoccer6, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About