@temesgen_melaku: #የሳንቃ_ልጆች የተሳሳትኩት ካለ አርሙኝ #ሳንቃ #SankaCity #NorthWollo #ዋሌ_ኢየሱስ_ገዳም @alex2112@ጦሳ

Temesegen
Temesegen
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 06 October 2026 12:11:16 GMT
10641
1200
72
190

Music

Download

Comments

mhret.yesankawa
ማሂ የህቶቿ ቀበጥ :
ውዷ ሀገሬ[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-06 18:41:14
0
user67938293066150
user67938293066150አሜን :
Tanks bro
2026-10-06 17:58:23
0
wollo574
Sami :
ትንሽ ከማውቃው ልጨምርልህ ሳንቃ ፍሽሽስት ጣልያን የሠጠን ስም ነው እሱም 1928 ጣልያን ከወደ ድልብ አቅጣጫ እየገሠገሠ በነበረበት ሰአት ሳንቃ ላይ ሲደርስ እንደሠበው አልሆነለትም ብዙ መስዋትነት ከፈሉ ። የድሮ ሦሟን ዘነጋው ይቅርታ እዛ በወቅቱ የነበረው የወገን ሀይል ግድግዳ የሆነበት ጣልያናዊው ጀነራል የድሮስሟን ጠይቆ ካለው የወታደራዊ ጀግንነት አያይዞ ሳንቃ መባል አለባት ብሎ የሠጠን ነው። ያው ጀግና ን ለማለት ያክል ነው።
2026-10-06 13:27:48
3
alemu.2021
@𝘢𝘭𝘦𝘹𝘴🔐 :
😔😍ሳንቃ በጥንቱ ዘመን ከተለያዩ የኢትዮጵያ አቅጣጫዎች (በተለይም ከጎንደር፣ ከላሊበላ፣ ከየጁ እና ከትግራይ) የሚመጡ የሲራራ ነጋዴዎች የሚያልፉባት ስልታዊ ቦታ ነበረች። በከተማዋ መግቢያ ላይ «ጌሾበር» የሚባል ታዋቂ ጥንታዊ ቀበሌ/ኬላ ይገኛል። ነጋዴዎችና መንገደኞች ወደ አካባቢው ሲገቡ ቀረጥ የሚከፍሉበት ወይም የደህንነት ፍተሻ የሚደረግበት መዝጊያ በር (ሳንቃ) ስለነበር፣ ቦታው ውሎ አድሮ በዚሁ የበር መዝጊያ ስም «ሳንቃ» ተብሎ መጠራት እንደጀመረ በአካባቢው የአገር ሽማግሌዎች ይተረካል። 2. የሰፈራ እና የገበያ ማዕከል መሆን የንግድ መስመሩን ተከትሎ መንገደኞች የሚያርፉባቸው ማደሪያዎችና ትናንሽ የንግድ ሱቆች መፈጠር ጀመሩ። በተለይም በአካባቢው የነበረው ለም መሬትና የተመጣጠነ የ«ወይና ደጋ» አየር ንብረት ሰዎችን እያሰባሰበ ከተማዋ እንድትቆረቆር ምክንያት ሆኗል። ከተማዋ የወልደያ፣ የቆቦ እና የላልይበላ መስመሮችን የምታገናኝ በመሆኗ የትራንስፖርትና የንግድ መሸጋገሪያ ማዕከል በመሆን በፍጥነት አድጋለች። 3. በዘመናዊ አስተዳደር ውስጥ ያላት ሚና በቀደመው የየጁ አውራጃ አስተዳደር እና በአሁኑ የጉባላፍቶ ወረዳ መዋቅር ውስጥ ሳንቃ የግብርና ምርቶች (በተለይም የእህል እና የቅባት እህሎች) በስፋት የሚገበያዩባትና የወረዳው ቁልፍ የኢኮኖሚ ምሰሶ መሆን የቻለች የነዋሪዎች መኖሪያ ከተማ ለመሆን በቅታለች።
2026-10-06 14:40:59
2
rich36100
Rich ወሎየዋ❤❤ :
እውነት ነው የመጨረሻ ምኞትህ የሁላችንም ፀሎት ነው ውድ ሀገሬ ሰላምሽን እመኛለሁ 🙏🙏🙏አሁን ያለችበት የእናቶች ለቅሶ መች ይሆን የሚያበቃው🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2026-10-06 15:18:53
1
abtie87
Abetie :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰 nurlige
2026-10-06 17:01:32
1
.heni.12
𝙝𝙚𝙣𝙞 ✌️ :
hagere 👌👌
2026-10-06 15:32:43
1
feket497
Fkr :
ሀገሪ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-10-06 14:08:46
1
samri23277
"Samriታ"🌸16🦋 :
my sanka😘😘
2026-10-06 15:45:47
1
user924768657761
🌻 :
እስኪ ትዛዙ አበራ የሚባል ልጅ ፈልጉልኝ ሳነቃወች እወዳችኃለው
2026-10-06 16:26:46
1
birhandailynews
Birhan Eshete :
በጣም ጎበዝ በርታ
2026-10-06 16:07:17
1
user58408024558822
@Sanitary :
ዋው ደስ ይላል ከተቻለ አንባ ብጥጫን
2026-10-06 16:51:50
1
user91404637307
@netsi yeteklye lij :
የአኖቫዋ ማርያም ሀገራችንን ጠብቂልን🙏🙏🙏
2026-10-06 16:25:15
1
atsedemariam.123
Atsede-mariam Teka :
🙏🙏🙏
2026-10-06 13:29:48
1
zeyared121
Yared :
Keep it up, bro✌️
2026-10-06 16:21:31
1
the_orthodox_world
🅨🅔🅢🄷🄴🅦🅐🅢 :
🥰🥰🥰 ሳንቃ
2026-10-06 15:46:42
1
meleskasaye268
meleskasaye🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
ወዲሜ ክበረ
2026-10-06 16:45:27
1
meronsete0
🌸𝑀𝗲𝒓𝑜𝑛🌸🇫🇷 :
አግሬ
2026-10-06 14:11:25
1
orbi185keithlukemason
faf_[ፋጌመ]📚🦅 :
browski🤝
2026-10-06 12:16:42
0
hiwotlive
Hiwot Live :
ሳንቃ ትዝታ አለብኝ ማርያምን 😣😣😣
2026-10-06 18:11:49
0
eyehedishi
@zedo 🇪🇹 ❤❤❤ :
my sanka
2026-10-06 18:32:24
0
smegntati
tati :
አገሬ ሳንቃ በደንብ አልገለፅካትም ሳንቃ የጀግና መብቀያ ናት ብዙ ጀግና አለባት በደንብ አጥንተህ ግለፃት
2026-10-06 18:36:52
0
shifa.jemal00
atsed 16 21 :
lemlemitu sanka
2026-10-06 18:25:04
0
amnen41
selina :
ውቧ ሀገራችን🥰🥰🥰🥰
2026-10-06 18:30:03
0
user8142783278001
የቀብራራው እህት :
የኔ ውብ ሀገር ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ❤️❤️
2026-10-06 18:12:14
0
To see more videos from user @temesgen_melaku, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About