@bbcnewsamharic: ኤርትራ ነጻ አገር ከሆነች በኋላ በኢትዮጵያ የፖለቲካ መድረክ ላይ የባሕር በር ጉዳይ አይነኬ ርዕስ ሆኖ ቆይቶ፣ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ግን ከመንግሥት ዋነኛ አጀንዳዎች መካከል አንዱ ሆኗል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድም የኢትዮጵያን የባሕር በር የማግኘት ጥያቄ ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ ሲያነሱ ቆይተዋል። አስካሁን ምን አሉ? #bbcnews #bbcnewsamharic #ethiopia #eritrea #bbc
BBC News Amharic
Region: NG
Tuesday 06 October 2026 12:20:54 GMT
Music
Download
Comments
Al'azar :
ይህ የአብይ ብቻ ሳይሆን የኛ የኢትዮጵያውያን አስተሳሰብ ነው!!
2026-10-06 13:27:35
189
Abdesha🇪🇹🇪🇹 :
2026-10-06 14:24:57
33
aron9t :
Free Tigray
2026-10-07 00:21:27
1
wedifitwisenafe :
we will see what happens in Ethiopia soon
Divide into Four country if you don't want peace
2026-10-06 14:10:37
0
clori alexis :
🫡🇪🇹 egna wetatoch kegonh nen
2026-10-06 15:49:49
40
Natty Sirrr :
ባሕሩ የኛ ነው
2026-10-06 12:34:16
139
Mixx1 :
Get back asap Abichu Kegan hurry
2026-10-07 01:12:14
0
GARBA ANO ⭐️ :
አባይ ግድባችን
አሰብ ወደባችን
ኤርትራ ግዛታችን
እትዮጵያ ሀገራችን
Dr. ዐብይ መሪያችን
ብልፅግና ፓርትያችን
let we go Aseb 💪
2026-10-06 17:54:10
24
HD 🇬🇧 :
1000000% እርግጠኛ ነኝማንም ፈለገም አልፈለገም ኢትዮጵያ ተዘግታ አትቀርም !🔥
2026-10-06 17:44:40
15
W2L :
Gen what is the goal, our country is falling apart…should this be an issue at this moment? Or are they creating a war to unite the nation?
2026-10-06 19:37:09
0
Abd Nr :
የቀይ ባህር ጉዳይን ለማሳካት ከሚንቀሳቀስ መንግስት ጎን መቆም የሁሉም ኢትዬጲያዊ ሃላፊነት ነዉ። ይሄ መንግስት ብዙ ችግሮች አሉበት ሀቅ ነዉ። ነገርግን የባህር በር ለማሳካት ሲንቀሳቀስ አለመደገፍ ሀገርን ከመካድ ተለይቶ አይታይም።
2026-10-06 14:53:28
16
user 666 :
አረ ባክ ባተ የተነሳ 8 አመት ተቃጠልን አረ 2019 በቃን
2026-10-06 14:48:27
1
ቻቪ ወዲ ኣስመራ 🇪🇷🇨🇦 😎 :
2026-10-06 12:39:23
8
Yaya Ak :
ይሄ ጉዳይ ኢትዮጲያ፡ምንም ሳትሸፋፍን "ግልፅ እና ግልብ" አድርጋ ለአለም የምታሳውቀው ሀቋ ነው።
2026-10-06 13:16:21
13
🦅Miki afro🦅33 :
Dil la hagerachine Ethiopia 🇪🇹 yehune
2026-10-06 17:30:56
5
aman :
ዝግጁ ነን አለቃ💪🏻
2026-10-06 13:13:45
30
New chapter :
The man!!!
2026-10-06 23:57:31
0
SIZZLA ☻ :
Ethiopians hold our Eritrean brothers and sisters deep in our hearts.
2026-10-06 13:22:24
7
tara man :
ከቤት መውጣት መግባት አልቻልም እንኳን ቀይ ባህር
2026-10-06 12:42:08
16
Tedi :
ቀይ ባህርን ካላገኘን እዚሁ ሀገራችን መታገታችን ወጥቶ መግባት አንችልም ማለት ነው?
2026-10-06 17:57:54
2
ኣይርደኣናንዩ_እምበር_ክንፋቶ_መዓት_ኢና 🔥❤️ :
2026-10-06 21:08:55
2
CONFUSOPIA :
100% ያሳካዋል እኛም ከጎኑ ነን 🇪🇹🫡
2026-10-06 21:28:04
2
user1956219886552 :
is it me or he looks scared in the first clip
2026-10-06 14:30:33
1
fasil sanjaw :
አቢቹዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤
2026-10-06 19:57:48
3
To see more videos from user @bbcnewsamharic, please go to the Tikwm
homepage.