@alazar_belay: #ጉዞ_መልካም_ወጣት የመልካም ወጣት የ 9 ዓመታት የድልጉዞ ባለፉት 9 ዓመታት በሐገር ውስጥ እና በውጭ ሐገር እንዲሁም በማርሲል ቲቪ ጨምሮ ከ500,000 በላይ ወጣቶችን ያሳተፈ ፣ወጣቶችን ከራሳቸው አልፈው ለቤተሰብ እና ለሀገር ጠቃሚ ዜጋ እንዲሆኑ የሰራ እና ከ60,000 በላይ ሰዎች ጌታን እንደግል አዳኛቸው እንዲቀበሉ ምክንያት የሆነው የመልካም ወጣት አገልግሎት በሀዋሳ 5ሺ ሰዎችን የሚይዝ አዳራሽ ተገንብቶ ማለቁን እና 15,000 ሰዎችን ወደ ሚይዝ አዳራሽ ለማሳደግ ግንባታ እየተካሄደ እንደሆነ፣ ከ 5 ባለ 5ወለል የተማሪዎች ማደርያ ሕንፃዎች ውስጥ 3ቱ ግንባታቸው ተጠናቆ የፊኒሺንግ ስራ ሲቀራቸዉ 2ቱ በግንባታ ላይ እንደሚገኙ፣ 10ሺ ሰዎችን የሚይዝ በመልካም ወጣት ግቢ የሚገኝ አሬና ተገንብቶ እንደተጠናቀቀ እንዲሁም የአዕምሮ እና ሰውነት ማጐልመሻ ስፍራ ግንባታ እየተካሄደ እንደሆነ ተገልጿል። ሙሉ በሙሉ ግንባታውን ለማጠናቀቅ በቀጣይ 10 ወራት በጅማ፣ ቦንጋ፣ ቡታ ጅራ፣ ባስኬቶ፣ ዳውሮ፣ ጅጅጋ፣ ጊዶሌ፣ ሻኪሶ፣ ሳውላ እና ቡሌ ሆራ እና ሌሎች ከተሞች ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ጉዞ ያደርጋል።ይህ ጉዞ የወጣቱን ትውልድ ለመገንባት የሚደረግ የጋራ ጉዞ እንደሆነ በመግለፅ በነዚህ ከተማዎች የምትገኙ ማህበረሰብ ሁሉ በጸሎት ፣ በገንዘብ፣ በበጎ ፈቃድ እና በአቅማችሁ ሁሉ አብራችሁን እንድትቆሙ ሲሉ ጥሪያቸውን አቅርበዋል @Marsil_TV_Ethiopia

Alazar Belay
Alazar Belay
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 06 October 2026 12:37:41 GMT
6005
1184
24
66

Music

Download

Comments

ab12ra24
Black 12 💎💎💎 :
Wanedme Yiker Balegne duriye mselgne ride shufer negn alihedm biyehalewu😂😂😂😂
2026-10-06 15:32:06
0
birukyeshua1
Biruk NG :
አቤት ንግድ
2026-10-06 13:27:57
0
misawkidus
@Jesus :
ከመቀጠል ውጪ አማራጭ የለም በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ነው በግሌ እፀልያለው ።
2026-10-06 17:51:53
0
user2938170614003
user2938170614003 :
gili dirgitoch wanew alamachew birr new
2026-10-06 14:13:50
0
adisuabe
Adisu2 :
Ala👌👌
2026-10-06 16:48:37
0
yohanesasfaw725
Yohanes Asfaw :
👍👍👍👍
2026-10-06 15:20:16
0
ruhamabiruk28
ራኒ ✨ :
2026-10-06 13:12:39
0
amnabet
Amnabet :
W yoni 🙌
2026-10-06 12:42:37
1
wondimusibam
wondimu :
የምር አላማው ወጣትን ወደ ጌታ ማምጣት ከሆነ ለምን ከደቡብ ወጥታችሁ ሌላ ክልል አትሄዱም?
2026-10-06 16:41:25
0
wudneh74
🐾LiL ĠØ🍂 :
🔥🔥🔥
2026-10-06 17:28:07
0
gezhayin
gezhayin :
👍👍👍
2026-10-06 17:00:08
0
alazerr1
ወንጌል ለሰው ዘር :
❤️❤️❤️
2026-10-06 15:48:50
0
dawet5882
Dawet :
[Pray][Pray][Pray]
2026-10-06 16:35:50
0
zekariaskebedee6
zekarias kebede :
🥰🥰🥰
2026-10-06 16:05:36
0
vivadave10
VivaDave⚽️ :
🥰🥰🥰
2026-10-06 12:45:36
0
tdila.jc
Tedila JC :
🥰🥰🥰
2026-10-06 15:58:50
0
yonasselemon40
@Yoni27 :
🔥🔥🔥
2026-10-06 15:49:35
0
b_barok
Barok :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-06 16:30:11
0
galata2284
GALATA EYESUS👋 :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-06 15:48:38
0
bertukan.mengesha1
Bertukan Mengesha :
🙏🙏🙏
2026-10-06 15:33:58
0
estfi88
estfi88 :
🥰🥰
2026-10-06 14:25:48
0
ermi4446
ermi :
🥰🥰🥰
2026-10-06 17:23:04
0
marlingetcho
Marlin✝️ :
🔥🔥🔥
2026-10-06 12:43:58
0
mazana.lapiso.geta
mazana lapiso geta yikibar :
❤️❤️❤️
2026-10-06 18:01:48
0
To see more videos from user @alazar_belay, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About