@user9680359355438: እንኳን ለዘመነ ጽጌ ወይም ለወርኃ ጽጌ አደረሳችሁ!!!ከመስከረም 26 እስከ ኅዳር 6 ያለው ወቅት ወርኃ ጽጌ ወይንም ዘመነ ጽጌ ይባላል። ከአባቶች እስከ ምእመናን የፈቀዱ የግል ጾም ይጾሙበታል። ጾሙም የፈቃድ እንጅ የሕግ አይደለም። ስለኾነም ጾመ ጽጌ የሚባል ድንጋጌ ወይም ቀኖና ቤተ ክርስቲያን የለም። የሚጾም ቢኖር ጾመ ጽጌን እጾማለሁ ብሎ ማወጅ ወይም መናገር አይገባውም። የፈቃድ ነውና ሰውሮ ሊጦም ያስፈልገዋል። ከተናገረ ግን እንደ ግብዞች ፈሪሳዊያን ይቆጠርበታል። አተርፍ ባይ አጉዳይ እንዳይኾን ይጠንቀቅ።
@betytop
Region: ET
Tuesday 06 October 2026 12:56:33 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @user9680359355438, please go to the Tikwm
homepage.