@lula112341: ⚠️ አዲስ አበባ ውስጥ ጥሬ ወተት የምትገዙ ሰዎች ይህን መረጃ ሳትሰሙ እንዳታልፉ!#AddisAbaba #Ethiopia #HealthAlert #BreakingNews #ወተት

leul journal
leul journal
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 06 October 2026 12:58:30 GMT
415831
21071
402
16097

Music

Download

Comments

eske2023
eskender eske :
ከዚህ ህዝብ ጋር መኖር ታክቶናል።
2026-10-06 14:02:43
272
user1580490436057
Nebiha Munir :
ከዚህ በፊትም ብላችሁ ነበር እኛ ግን እያፈላን እየጠጣን ነው ምንም አልሆንም
2026-10-06 18:20:13
5
21asmeyemaryamlij21
አስሜ የማርያም ልጅ :
መርዛማ ኬሚካል ጨምረው የተገኙት ምን ህጋዊ እርምጃ ተወሰደባቸው ?
2026-10-06 14:58:30
151
mitiku747
eyoba747 :
እኛ ሰፈር ትላንት 5ት ሰዉ ሞቶዋል እኔንም ጨምሮ
2026-10-06 19:19:52
38
user1381986076869
Hareg :
ለምን አይቀጡም እንደዳትገዙ ከሚል ወሬ ከሚያወሩ
2026-10-06 13:22:16
109
diyewa0
🎀💫ሠአdi🎀💫 :
እደኔ ወተት እማቶዱ like አርጉኝ ማሮቸ🥰
2026-10-06 14:20:37
56
aydat160
P Dot :
ፎርማሊን ነው ሚጨምሩበት ህዝቤ
2026-10-06 16:45:08
14
bilale5564
አዲስ :
ተውት ተመችቶናል ግብር አይከፍሉም መሰለኝ እንጂ ለህዝብ አስቦ መንግስት አይደለም
2026-10-06 21:29:39
5
user680542375181
ሜሌናይ አዲስ :
በከተማው ወተት እና እንጀራ በሚሸጡት ግለሰቦች ቁጥጥር ቢደረግ መልካም ነው
2026-10-06 15:03:22
33
user8497401187831
👀 :
ወተት እማልወደው እኔ
2026-10-06 13:57:26
33
userjusawo
user Jusawo :
አንተ ያልከው የከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን ለምን በመንግስት ሚድያ በግልፅ እንዲነገር አላደረገም! ይህ ከባድ ወንጀል ነው ። አንተ ከየት አመጣኸው?
2026-10-06 15:42:53
16
yonibuna
yoni :
በጠዋት ካልሄድ መች ተገኝቶ እዲቆይ ሚያረግ ኬሚካል ሚጨምሩት
2026-10-06 16:24:30
8
tuti2ttt
temesgen16 :
የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ልጄን ጠብቅልኝ
2026-10-06 17:19:43
7
vvhkhhtvvxgjvc
Notifications :
ወተት ማለት ያ በላስቲክ የታሸገው ነው ወይስ ሌላ መልስ
2026-10-06 15:01:19
10
umazizrnshaallah
Hanuna የቋንጤዋ :
ኧረ አሁን ጠጥቼ ስጨርስ መጣክብኝ አንተ ሰውዬ 😳😳
2026-10-06 14:30:41
11
user30445471
🌸💕 :
እሺ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-06 13:01:25
22
soya0979
sosi :
በቃ ተውኩት ገንዘቤም ይረፍ
2026-10-06 14:11:23
5
may182022sisaaa
May182022 :
ዋጋዉን ለመጨመር እንጂ ለኛ አስበው ነው?
2026-10-06 13:53:42
5
automat115
ዓመተ ምህረት :
Fresh corner yemibal supper market yemishetewn ማር check adrguln mnm የማር kana yelewm
2026-10-06 14:19:38
6
user18354502792277
ዮለንገያይ :
መንግስት ጥቅምያላገኛበትንነገር ማጥላላት አመሉነዉ
2026-10-07 18:48:48
1
gfds56284
yohanes :
ግብር ስለማይከፍሉብቻነው
2026-10-08 06:54:16
1
user4691855618613
ያልተኖረ ልጅነት 🤔 :
ሀገሪቱ ተሽጣ ከሆነ ንገሩን
2026-10-07 15:24:46
1
user412851076076miten
Mietn :
ለሕፀናት 🥺🥺ካትራት እየተከራየን የምንሰጠዉስ ወተት
2026-10-07 10:09:50
1
reyan5211
S I H A M🧸 :
Ar guys Negerugn shola mnamn yakatetal wey
2026-10-07 17:15:46
0
alemtenadelelegn
አለም የሻርፕ ስራ :
በጣም ጥሩ እንቅስቃሴ ነው በተለይ በጀሪካን የሚዞሩትን ነው መቆጣጠር በዛላይ ያለ ፍቃድ ወተት ቤት ላላቸው እንቅፋት ግብር የቤት ኪራይየሉባቹው በስንት ሰአት ታልቦ ነው የሚመጣው እና ኪራይ የለባቸው በአንድ ሰፈር ውስጥ ቢይንስ 7ጀሪካን ይዘው በር እያንኳኩ ያዞራሉ በጠዋት ቢያንስ 12ተኩል ደርሰው ማደል ይጀምራሉ ይሄን መንግስት መቆጣጠር አለበት ስህተቱ ግን እየበራቸውላይ የሚቀበሉ ወላጆች ናቸው ቅናሽ አገኘን ብለው ልጆቻቸውን የአንጀት በሽተኛ ያደርጋሉ እናመሱግናለን
2026-10-07 17:21:19
0
To see more videos from user @lula112341, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About