@elisabethw2127: #ቅዳሴ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር✝️❤ #ethiopian_tik_to #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤

ተዋሕዶ በ CANADA
ተዋሕዶ በ CANADA
Open In TikTok:
Region: CA
Tuesday 06 October 2026 14:04:11 GMT
5644
571
25
47

Music

Download

Comments

dexleralwtici
drexler :
at this point, መናደድ ጀምሬያለሁ ለማንም የማስረዳት ግዴታ የለብንም:: ወርቅ ነገር ነው ያለን በእሪያ ላይ አንጣለው በቃ የፈለገ ሰው ይምጣ ካልሆነ ይቅር:: በፊት ቢሆን አዎ አሁን ግን በቃ የራሳቸው ጉዳይ....መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
2026-10-07 05:27:28
8
ayaneshume
Ayane Shume :
ቅዳሴ ሙሉው ስለ ጌታ እየሱስ ከርስቶስ ነው ከውልደቱ አሰከ እርገቱ፣ እንደሚመጣ ተሰፋ እያደረግን መሆኑን።
2026-10-06 16:05:00
5
elroi212121
ዲ/ን ኤልሮኢ ሀብተሥላሴ :
ይችን ቤተክርስቲያን ጌታን አትሰብክም ይሏታል እነዛ አላዋቂዎች እኛስ እንዲህ እናመሰግናለን እናከብራለን 👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️
2026-10-06 14:40:15
10
milisa11371
ወይኩን ፍቃድከ :
ረቡኒ እግዚአብሔር ይጠብቀወ
2026-10-07 10:32:31
2
betsiha876544567778
phila/ ፊላ :
መምህር ቃለህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏
2026-10-07 13:11:02
1
enyewa.21
Every thing becomes Nothing! :
በእውነት መምህረ ክርስትና ቃለ ህይዎት ያሰማልን እስመ ቅንዓተ ቤትከ በልዓኒ (የሚለው የሚለው የልበ አምላክ ዳዊት ቃል በእርስዎ ላይ እንዳለ እናስታውላለን
2026-10-07 15:41:21
1
user9087991758336
@@@@@ :
አይወርድምኮ[Pleading][Pleading][Pleading]
2026-10-06 19:22:05
1
nigusemanaye
አቦንስ :
መምህር ትምህርትዎ ይርበኛል
2026-10-09 14:48:01
0
dmna0633
ዮርማሮዴቅ# :
ታላቁ ሊቅ🙏
2026-10-07 02:18:48
1
user1738653443527
selam :
🥰🥰
2026-10-07 21:37:07
0
mamaye_18
ከራድዮን የስላሴ ባሪያ :
ያልተፈቀደለት ይህንን ምስጋና እንዴት ያገኜዋል። ቅዳሴን የሚያቀው ነው የሚናፍቀው የነፍስ ብቻ ሳይሆን የስጋ ሁሉ ሀሴት እኮ ነው ያለው። ከዚህ ምስጋና እርቀው ለሚገኙ እግዚአብሔር ይፍቀድላቸው
2026-10-07 15:02:41
2
engidateshale
Engida :
ምኑን ያውቁታል እነሱ የሚፈልጉት እየዘለልን እንደነሱ እየጨፈርን እንድንጠራው ነው። ማብራራት አይጠበቅብንም
2026-10-06 14:51:14
2
danny7b
Danny Danny :
Betam des yelal gen ehen eko adelm pentewoch egna enkwan aneredawem be geze selhone
2026-10-06 15:17:27
1
zimmm237
ብእሲሁ :
❤️❤️❤️
2026-10-06 15:02:57
3
dave15542
dave :
❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-06 19:28:02
2
zimmm237
ብእሲሁ :
🥰🥰🥰🥰
2026-10-06 15:03:01
3
zimmm237
ብእሲሁ :
❤️🥰🥰🥰🥰
2026-10-06 15:03:07
3
zimmm237
ብእሲሁ :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-06 15:03:10
3
zimmm237
ብእሲሁ :
🌹🌹🌹
2026-10-06 15:03:00
3
zimmm237
ብእሲሁ :
🌹🌹🌹🌹🌹
2026-10-06 15:03:09
3
zimmm237
ብእሲሁ :
🌹🌹🌹🌹🌹
2026-10-06 15:03:12
3
user8173996241719
ሰብሕዎ ለእግአብሔር :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-07 18:52:41
1
user6562094979969
የእፎይ ተማሪ♥️🦋 :
🥰🥰🥰🥺🥺🥺
2026-10-08 17:41:07
0
To see more videos from user @elisabethw2127, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About