@bros.butchery: የ17 ሺህ ብሩ የሥጋ ፓኬጅ ምን ምን ያጠቃልላል ብላችሁ ለጠየቃችሁን፦ 4 ኪሎ ለጥብስ እና ለወጥ 2 ኪሎ ለክትፎ 2 ኪሎ ለጥሬ 2 ኪሎ ጎደን እንዲሁም 1 ኪሎ መላስ እና ሰንበርን ያጠቃልላል። የዚህን ግማሽ ደግሞ በ 8,500 ብር መውሰድ ትችላላችሁ። ለተለያዩ ሆቴሎች እና ሬስቶራንቶች ደግሞ የበሬ እና የበግ ሥጋ በተመጣጣኝ ዋጋ እንቀርባለን። እናንተ ብቻ ደውላችሁ እዘዙን ፤ ያላችሁበት ድረስ በነጻ እናመጣላችኋለን። አድራሻ እና ስልካችንን ባዮ ላይ ያገኙታል ይደውሉልን ።

BROS BUTCHERY ብሮስ ስጋ ቤት ∞418
BROS BUTCHERY ብሮስ ስጋ ቤት ∞418
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 06 October 2026 14:12:34 GMT
455074
26418
308
2459

Music

Download

Comments

mesa1335gemale3
Mesfin :
4 ኪሎ ለወጥና ለጥብስ*1600=6400 4ኪሎ የክትፎና የጥሬ *1800= 7200 2ኪሎ ጎድን *1000 =2000 1 ኪሎ ሰንበር *1000 =1000 ትራንስፖርት *200 =200 total 17000✅ እችላለሁ
2026-10-06 17:42:49
692
axumcivilazation
ANGESOM-D :
17000/11=1540birr so what is the difference?
2026-10-06 16:21:11
36
user5727454674510
user5727454674510 :
Nklk was
2026-10-12 16:44:09
0
aweke075
Aweke :
እኛ ጋ ሙሉ በር ከና ነብሱ ይሸምታል የሚን ኪሎ
2026-10-11 10:17:48
0
user2287594919402
bisrat የድንግል ልጅ :
እኛ ሀገር ደሞ ወይፈን ትገዛበታለኽ
2026-10-06 15:47:07
209
dani.yosef
dani ዳኒ :
11 ኪሎ ሁሉነም ስመታዉ እቤት ሄጄ ስመዝነዉስ
2026-10-06 16:01:24
119
bo_383
Bo :
እውነት ከሆነ እግዚአብሔር ጨማምሮ ይስጣችሁ
2026-10-06 17:39:20
44
mame07278
mame :
በ17ሺ መካከለኛ ምርጥ በግ ወይ ፍየልህን ገዝተህ ፏፏፏ
2026-10-08 15:10:35
19
erm.electrical_works
⚡ E POWER SOLUTIONS ⚡ :
የለለ እኮ ነው ዋጋው 1500 እኛ ሰፈር 1200 ነው ኪሎ
2026-10-07 07:21:23
8
meski.di6
መስኪ :
የውነት ከሆነ ምርጥ ነው🙏🙏🙏🙏
2026-10-07 16:30:04
2
bruck_zity
Bruck Zity :
nice option🔥
2026-10-09 07:11:02
1
berhanu592
Berhanu :
በጣም ውድ ነው!!!
2026-10-06 16:06:14
15
themanyispower
Chelal (ቼላል) :
በግ አልገዛም
2026-10-06 19:30:06
10
karakchai01
ᴋᴀʀᴀᴋ ᴄʜᴀɪ :
ሌላ ቦታ ሲመዘን አጠቃላዩ 4 ኪሎ ነዉ 😁
2026-10-06 17:06:48
6
user20241673042262
user20241673042262 :
ኧር ተበላህ እኛጋ ና ሙሉ በሬ ይዘህ ትሄዳለህ
2026-10-06 16:15:09
11
tadele.kebede423
Tadele Kebede :
ውሸት ነው
2026-10-07 08:38:24
1
esku04
user8923830770664 :
በትክክል በቃላቹ የምትገኙ ከሆነ በጣም ምርጥ ነው
2026-10-07 13:50:46
1
eden_anbessaw
🤍eden🤍 :
gabzugn pls
2026-10-07 15:56:53
0
ziza16ziz
Ziza16 :
የክርሰቲያን ነው?
2026-10-09 08:38:50
0
metasebifekadu
Metasebiya Fekadu :
አድራሻ?
2026-10-07 05:16:37
0
user8474253628881
Katachoo Baallii :
አድራሻችሁ የት ነዉ?
2026-10-09 13:25:37
1
ashenafihabtewol4
ashenafihabtewol4 :
በግ አልገዛም?
2026-10-07 15:18:29
1
user3996365297127
ታንከኛው :
የትነው አድራሻችሁ
2026-10-07 09:23:23
1
tsie490
Evy :
በአካል ይቻላል
2026-10-06 17:44:44
1
fish71510
fish :
እውነት ከሆነ እናንተ ለእዝብ የቆማቹ ስግብግብነት የማይታይባቹ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነጋዴ ናቹ
2026-10-07 17:01:28
1
To see more videos from user @bros.butchery, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About