@tibeyans.fikeyans: #ሰንበሩን እንኳን ለእኛ ተዉልን! 😂 የስጋ አምሮታችንን የያዘው እሱ ነው!” #viraltiktok @wogen abebe @Mr Contramundum! @Kirubel Utala @elu አቡሽ @masha24 @ማይኮ @Jeli Gamo

Eng. Tibeyans Fikeyans
Eng. Tibeyans Fikeyans
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 06 October 2026 14:18:58 GMT
240532
29178
827
4040

Music

Download

Comments

ase.ye1
ASE LALA🖖 :
ቀልድ አይደለም ቁምነገር ነው ይሄ 🥺
2026-10-06 16:11:53
1959
ermiyas.ermi341
ermiyas Ermi :
ለምን አንደፉውም
2026-10-06 15:04:23
1046
tf95232
dolphin🐋🐋🐋 :
እሱ ያስተዋወቀው ቤት አለመሄድ አለቀ😒😒😒
2026-10-07 03:18:39
509
demsash30
Demis :
ለምን በመኪና ገጭተህ አትገላግለዉም?😂😂😂
2026-10-06 16:42:51
368
abete326
abete :
መንግስትህን ብትጠይቅ አይሻልም ስለውድነቱ
2026-10-06 17:15:01
86
fille1896
Fiĺle :
ደሞኮ ቪድዮውን ሪፖስት ያደርገዋል 🤣🤣🤣
2026-10-06 18:02:38
79
worku252
ተሬሳ ፈርጌሳ ዘ ጎንደሬ 🦅 :
መታሰር ያለበት ሰው ተስፋ ነው ህግ ቢኖር ንሮ
2026-10-11 07:05:30
44
zrationalist
Mr Contramundum! :
እኛ እዛው እንዳለን አለን እነሱ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብተዋል !
2026-10-06 14:21:51
29
mulukengmail.com6
muluken ananeya :
ለመቀልድ ፈልገህ ከሆነ አዎ አሱ ያስተዋውቃል እንጂ ሰለዋጋ አያወራም ማስተዋወቅ ደሞ ስራው ነው
2026-10-06 18:10:45
26
dave.cha7
ንጉስ ዳዊት 👑 :
No more ስጋ 🙅‍♂️
2026-10-11 06:11:57
26
bu.ra487
BU ra :
ወንድሜ አምሮህ ነው ይጋአብዝሀል አይዞህ
2026-10-06 16:43:05
19
jab1g
jabez emy :
መታሰር አለበት
2026-10-07 01:49:30
11
hastag471
ከመከም :
የረሳኸዉ አለ የ ቻቻዉስ ነገር።
2026-10-06 18:00:46
11
elfaz271
ኤልፋዝ :
ተስፋው ይጨልም
2026-10-06 16:11:28
8
hopeful869
✨WEBBEAUTY | Order 🛒 :
TESFA REVIEW ነጋዴ አይደለም ! የጨመረው እርሱ ስለመጣ ነው ሚለው ሀሳብ ልክ አይደለም ። የሀገራችን የንግድ ሲስተም ማንም እንደፈለገ የሚያሾረው ነው።
2026-10-07 07:07:28
7
besufikade12
Besufikad 12። :
እናትዬን ቅዳሜ ጥዋት ጥዋት የምበላው ምላስ ሰንበር ይጨምርና አንላቀቅም ተስፋ review
2026-10-06 16:31:09
7
hermont1
hermont99 :
ባንተ video ምክንያት እሱ ከስጋ ቤቶች የሚቀበለውን የማስታወቂያ ክፍያ ብር ከፍ ያደርጋል 😂😂😂
2026-10-07 05:42:24
6
tolaa524
Tolaa :
Ahunem 1500 new inaga
2026-10-11 04:22:27
6
rasalula17
Ras Alula :
በቃ መጥፊው ነው በ ሰንበር ይምጣ ብቻ 😳😳😳😳
2026-10-06 17:26:05
6
bitu4040
dollar🍁💸👒 :
በሰንበርማ አንደራደርም
2026-10-09 19:35:23
4
mekea_girma20
MK :
tesfa review unfollow challenge
2026-10-07 06:00:13
5
user7536657193171
zellw :
እኔ ሁሌ ቅጥል እያርገኝ ያለ ጉዳይ
2026-10-07 07:52:29
5
hanhappy476
Happy :
መንግስት ጠይቅ ብሮ።
2026-10-06 18:13:04
5
mesele.taye
Mesele Taye :
ከሁሉም እናትዬን ተመችቶኛል ይርጋጨፌ ና ቁልጭ ስጋ ቤት ቀኑን መሉ ብትን ጥብስ ጎረድ ጎረድ ቡጤ ዝልዝል ኮረና ጥብስ ጥሬ በነፃ በልተህ የስጋ አምሮትህን ትወጣለህ ወዳጄ ተስፋን ተወው ይርጋጨፌ መሰለ ታዬ ብለህ ና ኪሳራህን ታንጣጣለህ
2026-10-08 12:59:38
5
hani.coffe
Hani Coffe :
ያማችዋል እንዴ እሱ እኮ ዋጋ ጨማሪም ቀናሽም አይደለም ማስታወቂያ ነው ሚሰራው
2026-10-07 09:43:46
5
To see more videos from user @tibeyans.fikeyans, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About