@r_costa9: #fy #yellowfont #dormir #enviarte #tequiero

®️
®️
Open In TikTok:
Region: PT
Tuesday 06 October 2026 14:20:25 GMT
76840
10411
4
6745

Music

Download

Comments

marciano_pt
pato marciano :
@🕸️ʏօɢʊʀȶ⁸
2026-10-07 19:38:30
1
laladuarte325
🌹🌸laladuarte🌸🌹 :
@🪐🇵🇹^_^ martim ^_^ 🇵🇹🪐
2026-10-07 14:01:39
0
dandaraalfaia3
Reo Soong :
🧑‍🍳😉
2026-10-07 19:42:23
0
To see more videos from user @r_costa9, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

።።።።።።።።ግርማ ሞገስ።።።።።።።።።።
።።።።።።።።ግርማ ሞገስ።።።።።።።።።። "ግርማ ሞገስ" የሚባለው ጥበብ፤ አንድ ሰው በሰዎች ዘንድ እንዲከበር፣ እንዲፈራ፣ እንዲወደድና ተሰሚነት እንዲኖረው ለማድረግ የሚዘጋጅ የጥበብ ወይም የጸሎት ዓይነት ነው። የሰው ልጅ በተፈጥሮው የክብርና የሞገስ ባለቤት ቢሆንም፣ በተለያዩ ምክንያቶች (ለምሳሌ በዓይነጥላ፣ በክፉ መናፍስት ወይም በምቀኝነት) ይህ ፀጋው ሊሰለብ ወይም ሊቀማ ይችላል። በዚህ ጥበብ የሚገኙ ዋና ዋና ጥቅሞች የሚከተሉት ናቸው፦ 1፦ በሰዎች ዘንድ መከበርና መፈራት፦ ግለሰቡ በሄደበት ሁሉ ክብሩ እንዲጠበቅ፣ ታላላቅ ሰዎችና ባለሥልጣናት ሳይቀሩ እንዲያከብሩትና እንዲሰሙት ያደርጋል። 2፦ የሰው ፍቅርና መወደድ (መስተፋቅር)፦ ሰዎች ግለሰቡን ያለምንም ጥላቻ በደስታ እንዲቀበሉት፣ ንግግሩ እንደ ማር እንዲጣፍጥላቸውና ማራኪ እንዲሆን ያደርጋል። 3፦ ለጠላትና ለነገር ማሳፈሪያ (መፍዝዝ/አቃቤ ርእስ)፦ የሚከሱት፣ የሚጣሉት ወይም ክፉ የሚመኙበት ሰዎች በፊቱ ሲቆሙ ኃይላቸው እንዲደነግዝ፣ አንደበታቸው እንዲዘጋና እሱን አይተው እንዲፈሩ ያደርጋል። 4፦ ለሥራና ለስኬት (ምስሐበ ሰብእ/ውሂበ ንዋይ)፦ በንግድ ቦታዎች ገበያ ለመሳብ፣ በሥራ ቦታ ሹመትና ባለሟልነትን ለማግኘት እንዲሁም ያልታሰቡ ዕቅዶች እንዲሳኩ መንገድ ይከፍታል። ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ 0944551521 በመደወል አሳውቁኝ

About