@heymi427:

የገጠሯ  የዣን  ሸዋ  (ጎንደር💞)
የገጠሯ የዣን ሸዋ (ጎንደር💞)
Open In TikTok:
Region: AE
Tuesday 06 October 2026 14:28:05 GMT
22030
467
83
60

Music

Download

Comments

tarikut859
እሙዬ💒😇👏💚💛❤⚡⚡ :
በነሱ የተነሳ እኛን አያሰድቡን ስንት ጀግና ሴት አለ😎💪😢
2026-10-06 17:17:39
27
neima.12368
ፀይሟ~ ነኝ ~ወሎየዋ💖 :
እሙሙ አትስጡ😂😁😁😁😁
2026-10-06 15:55:32
9
foz1897
💗፡ ቅምጥሏ🧕😘 :
ልጠፋ ነበር ችግሬን ችየ እመዳም መጥባህ ኩርትምብየ እሰራለሁ ሎለመዉጣት ፈራሁ
2026-10-06 17:03:24
2
b44846
✍️ሸዋ ጠቅላይ ግዛት🇨🇬🦅 :
ቆይ አረብ ሀገር የሄዱት ኢጃዛ እየወጡ ለመጋደም ነውዴ🤔
2026-10-06 15:48:31
10
alwaysmoveforward29
ALME🍓 :
😂🥺ሰለቸኝ አሁንስ እያረገዙ ሚመጡትን እዲህ ሲጥ ነበር
2026-10-06 16:50:22
4
halima0462
ፍቅር❤️❤️ካንተብቻ :
ማይኩትራቴ፣፣፣አልሀምዱሊላሕ፣፣1500ብርእሰራለሁ፣፣ለበረካካለውይበቃኛል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏
2026-10-06 15:37:47
1
user8027720212634
ኡሙ እረያን :
እውነት ነው እኛ ሴቶች ነን በገዛ እጃችን ሂወታችነን እያበላሸን ያለነው ሲጀመር እኳን ያላገባነውን አግብተንም ስናረግዝ አናውቅም ብለው ፈትተውናል
2026-10-06 17:58:09
2
user8003132031262
ውብ ሀገር ማጀቴ :
ተደፍረው አይደለም የሣውዲ ሴቶች የሚረግዙት በፍላጎት ነው ትተዋቸው ሲሄዱ አይነፋጠጡ
2026-10-06 14:41:35
2
madam.jallalaa
አዩ ነኝ ብቸኛዋ :
ልወጣ ነበር እሆን እየሰማሁ ፈራሁ ለመውጣት
2026-10-06 19:01:12
1
user3216132088601
ቃል ባለማተቧ💒👏💛 :
እነሱን እድ ነበር አናታቸውን ማለት😠😠
2026-10-06 15:21:34
0
bele.belu7
ፀይሟነኝ የናቷልጅ :
😢😢😢
2026-10-06 17:18:57
1
nejiba86
nejiba86 :
አልሀምዱሊላ አራት አመት ነው ከኮተራ ወጥቼ አንድቤት ምስራው እጃዛ አላቅ ዱባይ ስምዋ እንጂ እንድቀን ለመዝናናት ሳልወጣ ሀገሬ ልገባ ነው
2026-10-06 17:46:42
0
hywetyemayyabaylj21
ማርያም እናቴ⛪️ መስቀል ነው ጉልበቴ🙏🙏🙏 :
ትክክል እርጠፍትንም እይስራነው ትቆጥብና ከምር ሰጀመር ለብር እንጂ ወንድ ማ ሀገር መቸ አንጣን 🙏
2026-10-06 23:48:11
0
birukbay4
ማሪያም እናቴ :
ሳህ እውነት ነው ሰብሰብ ብላ የወጣችበትን አላማዋን አስባ ስራውን መስራት የሷ ግዴታ ነው
2026-10-06 19:57:51
0
user1692993034842
እሙአብዱረህማንየቦረናዋ :
እኔከጠለብከወጣሁ6አመቴወድልጅበጀምዘይሬአላቅም እኮንከወድጋርልገሻለጥየሳኡድንወድበኒካምፈርቻቸዉ እዝህአላገባምብየአድቤቁጭብያለሁሥራብቻ💪💪💪
2026-10-06 21:35:52
0
user40437497337885
ፍቅር ነው ሂወቴ :
እረ ስንቱ ግን እደ ቀልድ ሂወት ያበላሻል እግዚአብሔር ይመስገን
2026-10-06 20:16:45
0
.t.g391
T ❤💍G(ሸዋ ጅሩ} :
ፎሎ አርጉኝ ያገሬ ልጆች
2026-10-06 15:20:22
0
amhara4276
የሸዋሮቢት ልጅ💚💛❤️💘 :
እየባሠ መጣ🤔
2026-10-06 18:47:59
0
madina.eth
,،ብቸኛዋ،MEDINA,ፀድየዋ,,የወግድዋንግሰት :
2026-10-06 18:44:43
0
beltues
B sauide አልቫሳት&Gonder ፋርኒችር :
ወይ ዘንድሮ ስንቱን ያሳይናል አንግታችን ደፍተን በቆሚ ስራ የምንስራው ሁሉ እኩል ይርግጡናል 😭
2026-10-06 19:48:14
0
user2953775084626
ማሪያም እናቴ :
ወይኔ ኧረ ሴቶች አታሰድቡን እንስራ በት ነኝ ኧረ እግዚዉዉዉዉ
2026-10-06 18:48:00
0
nejit.oumer
nejit oumer :
እሰይ ሀቡየ ጋ ደረሰ ልጁ እዲረዳ ኡፍፍፍፍፍፍ
2026-10-06 18:45:04
0
sbla127
𝙴𝚂𝙴𝚈𝙴 :
ቆይ እኔ ለምንድነው የምፈራው
2026-10-06 19:10:36
0
atsede.kineda
የሰሚነሿ ኪዳነምህረት እናቴ :
eko
2026-10-06 15:56:12
0
To see more videos from user @heymi427, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About