@alemeshetkebede.gmail: ቴሌ አክሲዮን ለገዛችሁ ብቻ !!#ethiopian_tik_tok

ALEMYE ጥቆማ
ALEMYE ጥቆማ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 06 October 2026 14:52:04 GMT
47261
1212
125
648

Music

Download

Comments

meargkahsay45
mearg kahsay :
be 128 dewye be investment account bekul meshet ychalal new miluk enji statusun aynagrum.im ready to go with u dear thanks for sharing
2026-10-07 08:01:53
0
eliasonelove
one love :
Ok bro abrn inhid
2026-10-07 04:57:26
0
user36310693141233
Mshabeel :
i am one of them those who buy shares of ethio telecom --------
2026-10-06 19:50:44
0
rahelaberra
Rahel :
thank you am ready
2026-10-06 18:20:36
1
dhakabora
Dhakabora @2226 :
where is telegram group account?
2026-10-06 17:34:29
2
user7916191123461
Hone(Beruk&Lule :
ewnate naw
2026-10-06 16:02:35
0
tilahunbi
tilahun birhanu :
እኔም የቴሌን አክሲዮን ገዝቻለሁ ምንም መረጃ የለኝም አካውንትም አልከፈትኩም
2026-10-06 17:21:42
4
user4599035237992
Girumayehu :
AA ruk yalenewus?
2026-10-06 18:14:26
1
eliasjemal91
Elias :
እኔም አልገባኝም ገዝቻለሁ
2026-10-06 19:10:37
1
tsegaye2589
Tsegaye :
ኤሬ አግዘን ምንም መረጃ የለንም ባንክም አልከፈትም ዞን ከተማ ላይ ነኝ መንገዱን ንገረን
2026-10-06 19:47:48
1
user9171635452819
desta :
ምን ማለት ነው የነገረህ መልስ መናገር ነው እንጂ ደግሜ ልስማው ማለት ትርጉም የለውም እኔም አክሲዮን ገዝቻለሁና!
2026-10-07 11:00:33
0
am_hara90
Molalegn :
ወረዳ ላይ ነው ያለሁት account አልከፈትኩም ። ግዴታ ከሆነ ንገረኝ።
2026-10-07 05:07:10
0
solomonaklilu3
Sol Man :
investment account mekefta gedta nw enm alkeftkum .
2026-10-07 04:34:46
0
kiyayu19
Kiያ :
መሸጥ መለወጥ ካልፈለግን ኢንቨስትመንት አካውንት መክፈት ግዴታ ነው እንዴ?
2026-10-06 18:08:12
1
sintayehudebela2
sintayehu debela :
active መሆኑን አንደት እናውቃለን
2026-10-07 10:07:48
0
user9812345137363
su ze me :
ጀግና ነሕ ቀን ፅፈሕ ግልፅ ጥያቄ
2026-10-06 17:48:15
3
anteheh
Anteheh yilma :
ገዝቻለሁ የት ሄጄ እንደምጠይቅ ግራ ገብቶኝ ነው ያለሁት እባክህ ወንድሜ ጠቁመኝ መንገዱን።
2026-10-06 19:53:19
0
temkinadinmeded
Temkin Meded :
endet lagigni
2026-10-06 18:12:02
1
soltade0
ሁሉም ያልፋል :
ገዝቻለው እስካሁን ምንም የለም አካውንት የት ነው የሚከፈተው ወንድሜ ፃፋልን
2026-10-06 16:45:28
0
guyyocgba01
TiZu(Tita) :
አባቴ ህዳሴ ቴሌኮምን ነው ?ነው ወይስ ኢትዮ ቴሌኮምን ነው? ለይልኝ ከሁለት አንዱ ላይ አለሁበት
2026-10-06 20:16:04
0
tesheyenatu2
@Sewnet ይበልጣል✝️ :
አይመለከተኝም ግን አደምጥሀለሁ🤝 ሃሳብህ ይመቸኛል👍
2026-10-06 16:37:00
0
annaroma22
annaroma 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
እኔ እኮ ኢንቨስትመንት ባንክ አካውንት አልከፈትኩም ልታግዘኝ ትችላለህ?
2026-10-06 16:40:35
4
tedros.ghebru
tedros ghebru :
እንዴት ነዉ investment bank account የምንከፍተዉ? የት? ምን ምን ያስፈልጋል ?
2026-10-06 16:58:59
1
haile_66
zzzz :
ገዝቻለው እስካሁን ምንም የለም አካውንት የት ነው የሚከፈተው ወንድሜ ፃፋልኝ እባክሀ
2026-10-06 17:31:31
3
user5818572882662
rome :
ክልል ላይ ለገዛን ኢንቨስት መንት ባክ የት ነዉ የምንከፍተዉ ንገረን
2026-10-06 17:46:26
1
To see more videos from user @alemeshetkebede.gmail, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About