@lyu.tam: ልዩ የተቀቀለ እንቁላል በስልስ እና ቺዝ አሰራር 🍳✨ አሰራሩ በጥቂቱ፡ የተቀቀሉ እንቁላሎችን ለሁለት መክፈል ሽንኩርት እና ቲማቲም መጥበስ ቃሪያ፣ ከሙን፣ ጨው እና ጥቂት ውሃ ጨምሮ ማዋሃድ እንቁላሎቹን ስልሱ ላይ ቁጭ አድርጎ ቺዝ ማነስነስ ከድኖ ቺዙ እስኪቀልጥ ማብሰል በጣም ቀላል እና የሚያስጎመዝም! ሞክራችሁ አስተያየታችሁን ኮመንት ላይ ያጋሩኝ! 😋👇 #EggChallenge #EthiopianTikTok #የእንቁላልስልስ #HabeshaFood #የምግብአሰራር

Lyu tam - ልዩ ጣዕም
Lyu tam - ልዩ ጣዕም
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 06 October 2026 14:59:41 GMT
24276
616
5
161

Music

Download

Comments

blinkcoer8
J￴￴ʚଓ :
2026-10-06 15:50:12
0
merci.merci091
M🌸🖤 :
2026-10-06 16:51:54
0
biniyammuktar
Biniyam Muktar :
🥰🥰🥰
2026-10-06 19:46:39
1
sabayohannes5
Saba Yohannes :
😍😍😍🥰🥰🥰❤️❤️❤️
2026-10-06 15:20:33
0
sento1221
ssss1221 :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-06 16:28:03
0
To see more videos from user @lyu.tam, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About