@yetinehwenidime: አፋልጉኝ — ወንድሜን እንፈልግ⁉️ ይህንን መልዕክት የምጽፈው ከዓመታት በፊት ከቤተሰባችን ተለይቶ የጠፋውን ወንድሜን አገኙ ጃፎ (ዘሪሁን ጃፎ) ለማፈላለግ ነው። ወንድሜን ለማግኘት ቤተሰባችን ያልጠየቀውን ሰው፣ ያልፈለገውን ቦታ ሳይኖር ለዓመታት በተስፋ ሲጠብቅ ቆይቷል። ዛሬም እናታችን “ልጄ በሕይወት ካለ እንደምንም ቀን ይመለሳል” ብላ ትጠብቃለች። የቤት ስም፦ አገኙ ጃፎ የትምህርት ቤት ስም፦ ዘሪሁን ጃፎ የትውልድ ቦታ፦ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ወላይታ ዞን፣ ቦሎሶ ሶሬ ወረዳ፣ ለጋማ ቀበሌ። በ2008 ዓ.ም. ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ (ሆሳና) ገብቶ የዩኒቨርሲቲ ትምህርቱን ጀመረ። አንደኛ ዓመቱን ካጠናቀቀ በኋላ በ2009 ዓ.ም. ሁለተኛ ዓመት ትምህርቱን ጀመረ። ሆኖም 2ኛ ዓመቱን ሳያጠናቅቅ ከዩኒቨርሲቲው Withdrawal በመሙላት ተለየ። በወቅቱ የሰጠን መረጃ ከኢትዮጵያ ውጭ እንዳለ፣ ወደ ደቡብ አፍሪካ እንዳቀና እና በሥራ ላይ እንዳለ የሚጠቁም ነበር። 💔 ከዚያ በኋላ ግን... በ2010 ዓ.ም. 8ኛ ወር አካባቢ ከቤተሰባችን ጋር በማህበራዊ ሚዲያ እያወራ በመሃል ግንኙነቱ ተቋረጠ። ከዚያ ቀን ጀምሮ የት እንዳለ፣ በምን ሁኔታ እንደሚገኝ፣ የተረጋገጠ መረጃ አላገኘንም። ግን ከዚህ በላይ በዝምታ መጠበቅ አልቻልንም። እናታችን አንድ ቀን ሳታናግረው የማታድር፣ ልጇን ሳታገኝ የማትውል እናት ነበረች። ዛሬ ግን ያ ልጇ ከዓመታት ጀምሮ ከዓይኗ ርቆ ቀርቷል። እኛ ግን ተስፋ አልቆረጥንም። የትም ቦታ ቢኖር፣ በምንም ሁኔታ ቢሆን፣ ወንድማችንን እንደምንም እንደምናገኘው እናምናለን። 🙏 📢 እባካችሁ እርዱን! ይህንን መልዕክት የሚያነቡ ወገኖቼ፣ ወንድሜን በቀጥታ ባታውቁትም ይህንን ፖስት SHARE እና FORWARD በማድረግ እባካችሁ እርዱን። ምናልባት ከእናንተ መካከል ይህንን ፖስት የሚያይ ሰው ወንድሜን ያውቀው ይሆና ስለ አገኙ ጃፎ / ዘሪሁን ጃፎ ምንም ዓይነት መረጃ ካለዎት፣ እባክዎ በዚህ ስልክ ቁጥር በ 0927108081 በአስቸኳይ ያሳውቁን። አንድ SHARE ለእኛ ትልቅ ተስፋ ነው። አንድ FORWARD የአንድ ቤተሰብን እንባ ሊያብስ ይችላል። ወንድሜን እንፈልግ። የእናታችንን እንባ እናብስ። የአገኙ ጃፎ (ዘሪሁን ጃፎ) ወንድም
በእምኒ ( ወንድሜ ናፈቀኝ የት ይሁን
Region: LB
Tuesday 06 October 2026 15:09:24 GMT
Music
Download
Comments
beti@ema🌎🇪🇹🇮🇶 :
xosaye kese yedo
2026-11-01 22:26:10
0
senu senuyeee💖💖 :
Ayizoshi xossa Ayife sobo ubani dessi🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲📖📖📖📖📖
2026-10-06 15:30:32
20
Abi 🎹🎧🎼 :
ayzosh ima
2026-10-31 09:57:13
0
haweriyat @@ :
s͟a͟r͟o͟ y͟o͟o͟
2026-10-31 22:24:20
0
affo ye getta lijj :
wuheeee
2026-10-31 15:35:52
0
Alemayehu Alaro :
ጦሳ አይፈ ሶኦ ኡባን ደስ እ ማላቶ 🙏
2026-10-07 06:14:15
28
ቆንጅት የ መዳኃንዓለም ወ/ዑራኤል ፍሬ ✝️ :
ኡፍፍፍ xossayi kessi yeggo 🤲🤲🥲🥲🥲🥺🥺🥺
2026-10-06 15:54:17
11
Zerihun Man :
2026-10-31 22:13:37
1
tesfi Lov :
አይዞሺ የኔ ዉድ እቴ እግዚአብሔር ከሱጋር ይሁን ባለበት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
2026-10-07 16:04:48
11
ቤቲ ድቻ 🇧🇪 💦Aዬ🫂💍💎💫 :
uffff la wano ish wondime😭
2026-10-06 17:16:32
7
Dibora,ye,geta,liji :
2026-10-31 23:20:01
1
Love🫰🎼📵🤟🎼🤸✔️🔐🎼🥺💃🫄 :
2026-10-29 04:08:15
1
መቅዲ ነኝ❤ :
xssayi
qonnicciso😭😪🙏
2026-10-06 18:10:28
3
zinach :
2026-10-28 12:39:00
1
🅵︎ebi ዬፍቅር ሳዉ💯👌 :
🥺🥺🥺🥺🥺😭😭
2026-10-23 13:44:21
1
d.dawit :
wuffe
2026-10-06 15:53:55
2
አኀለ😘❤ :
😭😭😭💔
2026-10-29 07:55:15
1
hanicho :
2026-10-23 06:01:31
1
😘😘😘😘😘🥰🥰 :
2026-10-25 10:11:27
1
ተንሳይ ❤️❤️❤️🥰🙏👍e :
😭😭😭😭👍🥰🥰🥰🥰🥰❤️🥰🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️
2026-10-23 13:45:17
1
kiya.call🇸🇦..🇿🇦 :
ufffff😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-11 22:54:31
2
መሣለች ማደባ💕💕💪 :
tayeee nawuu uffffeee godayii kesii yegoo
2026-10-06 18:55:05
2
YEMARlMLlJ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-28 20:24:39
1
mixo :
ayizoshi 😭😭😭😭
2026-10-06 15:38:34
1
genet :
ayizzosh😭😭😭😭😭😭
2026-10-06 18:46:19
1
To see more videos from user @yetinehwenidime, please go to the Tikwm
homepage.