@mekdi0227: ይህ ወርሐ ፅጌ እያንዳንዳችን በስደትና በኑሮ ፈተና የዛሉ ልቦናዎቻችን በእናትነቷ ፍቅር የሚታደስበት፣ ምድር አሮጌ ልብሷን አውልቃ በአበቦች ስትከድን... እኛም ክፋትን አውልቀን በድንግል ማርያም ትሕትና የምንጎናጸፍበት ወርሐ ጽጌ ነው #ኢዩጩፋ #ቤተክርስቲያን #fyp #CapCut

የእናት እይታ 📚🖊️
የእናት እይታ 📚🖊️
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 06 October 2026 15:19:37 GMT
22484
3296
239
1504

Music

Download

Comments

ema5108
መልህቅ :
ክርስቶስን ከመውለድ በላይ ተአምር ከየት ነው ሚመጣው?
2026-10-06 16:29:01
53
argaw.tsegaye
Argaw tsegaye :
enate emebete yegetaye enate 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-06 18:02:30
1
sumhal3
@sumhal :
denk set[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-06 17:37:43
1
abiymekuria
Abiy :
Bless u more
2026-10-06 17:49:17
1
menorbanchi
adex Ethiopian :
wow explanation with truth information 🙏🙏
2026-10-06 17:49:38
1
vwifmhu.tadesse8
Chia seed :
ማርያም የወንጌል መጀመሪያ ናት ሉቃስ 1፥46–55 ነፍሴ ጌታን ታመሰግናለች፡፡ መንፈሴም በመድኃኒቴ በእግዚአብሔር ደስ ይለዋል፡፡ የባሪያይቱን ዝቅተኛነት ተመልክቶአልና፤ እነሆም፥ ከአሁን ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል። ብርቱ የሆነው ታላቅ ነገር አድርጎልኛልና፥ ስሙም ቅዱስ ነው። ምሕረቱም ለሚፈሩት ከትውልድ እስከ ትውልድ ነው፡፡ ክንዱን አበርትቶ ኃያላንን በልባቸው አሳብ በትኖአል። አለቆችን ከዙፋናቸው አውርዶ ትሑታንን ከፍ ከፍ አድርጎአል። የተራቡትን በበጎ ነገር ሞልቶ ባለጠጎችን ግን ባዶአቸውን ሰድዶአል። ባሪያውን እስራኤልን አስቦ ምሕረቱን አድርጎለታል፡፡ለአባቶቻችን እንደ ተናገረ፥ ለአብርሃምና ለዘሩም ለዘላለም እንዲሁ ነው።
2026-10-06 17:36:47
10
beza.werke
Beza Werke :
የድፍረት፦መንገድ፡እንዳይገዛኝ፡የድነንግል፡ልጅ፡ይጠብቀኝ
2026-10-06 16:44:47
26
mery.mery1886
Mery Mery :
ኢየሱስን ከመውለድ የበለጠ ሌላ ዠብድ የለም ወዳጀ
2026-10-06 16:54:48
19
sosna.071221
Sos 0721 ወይእዜኒ መኑ ተስፋየ እግዚአብሔር :
👏ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን
2026-10-06 16:27:32
11
daye3285
daye :
Yes yes yes yes 🇪🇹
2026-10-06 18:55:07
1
santaaa2356
santaa :
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ልቦና ይሰጣቸው ተባረኪ🥰🥰🥰🥰
2026-10-06 16:23:19
11
mintesinot.girma
mintesinot girma :
kiberilin
2026-10-06 19:00:44
0
girmaali660
hugg :
እሱ ግን በምን ይሆን የታወቀው? በስሙ በመነገድ! ልቦና ይስጠው! አሜን!
2026-10-06 17:54:12
6
l.m.l12
user1557195391494 :
መሬም:እኛ:ሙስሊሞች:እናከብራታለን
2026-10-06 17:33:13
5
gashaw.alemu4
@Dr Gashaw :
የኔ እህት የእመብርሃን ፍቅሯ በልብሽ ውስጥ ይፍሰስልሽ
2026-10-06 16:55:49
6
user72272813144994
hermu kasa :
ሁሌም አደበትሽ ጣፋጭ ነዉ🥰🥰🥰
2026-10-06 17:51:53
5
user4776711970066
የቅድስት ድንግል ማሪያም ባሪያ ነኝ :
እግዜአቤሒር ይባርክሽ እሽ።
2026-10-06 17:45:02
1
betelehemh
mar :
ድንግል ትርዳሽ
2026-10-06 17:40:44
1
vwifmhu.tadesse8
Chia seed :
ሉቃስ 2፥19 “ማርያም ግን ይህን ነገር ሁሉ በልቧ ትጠብቅ ነበር፥ ታስብበትም ነበር።”
2026-10-06 17:38:52
5
demssie4
dem@ :
ኑሪልኝ እህቴ
2026-10-06 17:46:24
1
ev01029
EV :
አሜን አሜን አሜን
2026-10-06 17:39:59
1
mentaitotgebru
Mentaitot Gebru :
ዋው የምር
2026-10-06 17:39:32
1
alemayew.teka7
Alemayew Teka :
እናቴ
2026-10-06 17:45:18
1
michaelbelete4
ST :
አሜን እህቴ እንኳን አብሮ አደረሰን
2026-10-06 17:45:48
1
user5073511410804
የ ደንግል ልጅ🙏🙏 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ቃለ ህይወት ያስማልን
2026-10-06 17:44:34
1
To see more videos from user @mekdi0227, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About