Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@_vukhanhhuyen08:
𝔹 𝔼 𝔼🐝
Open In TikTok:
Region: VN
Tuesday 06 October 2026 15:41:41 GMT
264
43
0
3
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.07MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.07MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @_vukhanhhuyen08, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
🌱በቃልህ ዝም ብለህ በነፍስህ ተናገር።ማውራት ጥበብ ነው፤ ዝምታም እንዲሁ ጥበብ ነው። የማውራት ጥበብ የሚገለጠው በቃላት አጠቃቀምና በስሜት ሰጪነቱ ልክ ሲሆን የዝምታ ጥበብ የሚገለጠው ግን በተግባር መሆኑ ብቻ ነው። የሚረባውንም የማይረባንም፣ስለሚመለከታችሁም ስለማይመለከታችሁም ደጋግማችሁ ስላወራችሁ ምን አተረፋችሁ? ምንስ በህይወታችሁ ላይ ጨመራችሁ? ማውራት እንጀራን ይሰጥ ይሆናል ዝምታ ግን ህይወትን ይሰጣል፣ ማውራት ተፅዕኖ ፈጣሪ ያደርግ ይሆናል ዝምታ ግን በራሱ ገዢ ያደርጋል። 🌱ብዙዎች ብዙ ስላወሩ ያወቁ ይመስላቸዋል፤ ስለምንም ነገር በተነሳ ቁጥር ሀሳብ ስለሰጡ ብዙዎችን የበለጡ ይመስላቸዋል። እውነታው ግን እውቀት ተግባር መሆኑ፣ ከሰዎች በልጦ መገኘትም እራስን መሆን መቻሉ ነው። ያለማቋረጥ ከንፈራችሁን ስላለፋችሁ፣ የቃላት ጋጋታ ስለደረደራችሁ፣ እንዲሁ እንደ ተራኪ ባገኛችሁት አጋጣሚ ሁሉ ተንታኝ ስለሆናችሁ ህይወት የገባቻችሁ፣ ጥበብም የተገለጠላችሁ ከመሰላችሁ ተሳስታችኋል። ሙያ በልብ ነው እንደሚል የሀገራችን ሰው። እውቀትም ሆነ ጥበብ በልብ ሆኖ ውጤቱ ብቻ ገሃድ ሲወጣ ያኔ በእርግጥም ጥበብና እውቀት የእውነት ተገለጡ ይባላል። 🌱የገባችሁ ገብቷችኋል፣ የምታውቁትን ታውቃላችሁ፣ የተረዳችሁትን ተረድታችኋል በስተመጨረሻ ግን የሚጠቅማችሁ ያወራችሁት ሳይሆን ያደረጋችሁት እውቀታችሁ ብቻ ነው። ጠቢባን ከንፈርን ከማልፋት ጉልበታቸውን ማልፋት ይመርጣሉ፣ የእውነት አዋቂዎችም በክርክርና ግርግር ለማሳመን ከመጣር ይልቅ በዝምታቸው ማስረዳትን ይመርጣሉ። እውቀት በተፈጥሮው ግብዝ አያደርግም ይልቅ ትሁት ያደርጋል፤ ጥበብም ስሜታዊ ከማድረግ ይልቅ የተረጋጋ ሰው ያደርጋል። ብስለታችሁን በብዙ ነገር ታቁታላችሁ። ከብስለታችሁ ምልክቶች ውስጥ አንደኛውና ዋንኛው ደግሞ በዝምታ የመናገር አቅም ነው። 🌱ስትበስሉ ስለራሳችሁ ለማስረዳት ትሰንፋላችሁ፣ ሰዎች እንዲሁ አይተው እንዲረዷችሁ ትፈልጋላችሁ፣ ማንም በንግግራችሁ ብቻ እንዲከተላችሁ አትፈልጉም። ከሁሉም ከሁሉም ምግባራችሁ ይማርካቸው ዘንድ በስራና በምግባር ትጠመዳላችሁ፤ ይበልጥ በቁብነገር መንገድ መጓዝን ትመርጣላችሁ። ሰውን በቃላት ለማመረክ አትድከሙ፣ ሰውን በንግርት ለማስደመም አትጨነቁ። የምርም እውነተኛውን ማራኪነትና አስደማሚነት ከፈለጋችቹ ህይወታችሁን የምር ከልባችሁ ኑሩ፤ ከቃል በላይ በስሜት ተገለጡ፣ ሀሳባዊውን ሰው በድርጊት ሆናችሁ ተገኙ። 🌱በነፍስህ ተናገር በቃልህ ዝም በል፤ በተግባርህ አውራ አንደበትህን ገስፀው፤ ልብህን ልቀቃት መንፈስህን አንግሰው። አፍህን ዘግተህ፣ አንደበትህን ለጉመህ፣ ስሜትህን አምቀህ፣ እውቀትህን ገድበህ ዝምታን ተናገረው፣ እንዲሁ ቃል ሳታወጣ አቅምና ፍላጎትህን አሳይ። ቅጥ ያጣ የበዛ ንግግር የደካሞች መገለጫ ነው፤ በተግባር ማሳመን ያልቻለ ሰው ትልቁ መሳሪያው አምታቶም ሆነ አዋዝቶ ግራእያጋባ የማሳመን አቅሙ ነው። አዋቂ ከሆንክ አዋቂ ለመባል ብዙ ማውራት አይጠበቅብህም፣ በሳል ከሆንክ ብስለትህን ለመናገር መድከም አይጠበቅብህም። 🌱ህይወትህ በእጅህ ነች እርሷን ባለህ እውቀት ልክ፣ በገባችህ መጠን፣ በብስለትህ አቅም ያለምንም ስስት ከልብህ ጥንቅቅ አድርገህ ኑራት። ልብህ እስኪጠፋ፣ ደመነፍስህ እስኪገለጥ፣ መንፈስህ በሃይልና በጥበብ እስኪታይ ራስህ ላይ ተመሰጥ፣ ውስጥህን እስከ ጥግ ድረስ አድምጠው፣ ማንነትህን እስከ ጫፍ ጠንቅቀህ እወቀው፣ስሜትህና ፍላጎትህን በአዕምሮህ ተቆጣጠረው። 🌱ዛሬ የሆነውን ሰው ለመሆን እንዳልደከምን ሁሉ ወደፊትም መሆን የምንፈልገውን ሰው ለመሆን አንድከም። ብቻ ፍላጎታችን በሚወስደን መንገድ ላይ ልክ እንደ ወራጅ ወንዝ እንፍሰስበት፣ እንዲሁ ያለጭንቀትና ድካም ራሳችንን እናስገዛለት፣ ዝም ብለን በዝግታ ህይወታችንን እንኑረው።ያኔ ፈጣሪ ስለኛ መናገር የጀምራል።ያማረ የተዋበ ብሩና ውብ ቀን በያላችሁበት። ሁሉም ሰው ይማርበት ዘንድ ሸር አድርጉት🙏🏾 እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና-መድሃኒቴ ነው።
LET ME HELP YOU FIND GOOD GIFTS THEY ACTUALLY WANT 🔥💕 @Point of View Beauty @Summer Fridays @tarte cosmetics @Snif @laneige_us #beautybundle #giftsets #makeuptok #falldealsforyou #spotlightfinds
Combo Chemist at Play de 2 piezas de 236 ml: Daily Exfoliating Body Wash con ácido láctico, ácido salicílico, vitamina E y Zemea, y AHA Body Lotion con AHA natural, niacinamida y manteca de karité. Ambos con ceramidas. Exfolia suavemente e hidrata la piel áspera del cuerpo. Uso diario, todo tipo de piel. #TikTokCreatorPicks #DealsForYouDays #ChemistAtPlayComboCorporal #ExfolianteYCremaCorporal #PielSuave Costos sujetos a disponibilidad y variaciones sin previo aviso.
Nhân Viên Trực 24/24, tận tâm trong từng tin nhắn. #rutvitrasaumomo #cachrutvitrasaumomo #vitrasaumomo #rutvitrasau #rutvitrasaumomolutantu
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy