@mattew2127: አንድ ነገር ልንገራችሁ #ተዋህዶ #ፕሮቴስታንት #ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

ዲያቆን ማቴዎስ
ዲያቆን ማቴዎስ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 06 October 2026 15:53:55 GMT
171027
13022
2022
3578

Music

Download

Comments

philippine2410
Philippine@Philman@PKP :
ጴንጤ በመሆኔ እኮራለሁ!🙏💪💪
2026-10-06 23:45:20
801
belacheww
Bale@Jesus :
አንተም ቢሆን ጌታ ኢየሱስ ይወድሃል ልንገራችሁ ብዬ ነው 🙏🙏🙏
2026-10-06 22:42:55
454
fanaye.teklemariy
fanaye💎 :
ወንድሜ እኛ የተሳሳተ መንገድ ላይ አይደለንም ! እውነትም ፣ህይወትም ፣መንገድም እኔ ነኝ ያለውን እየሱስን እናምነዋለን! "መዳን መገለጥ ነው"!!!
2026-10-06 23:59:27
178
geme.frist2026
Gemechis Aleta :
Am Pure Phenxe what ever someone say!
2026-10-08 05:17:07
0
abyot69
@abyot69 :
እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው
2026-10-07 05:21:24
157
adimasu_woyye
𝙖𝙙𝙞𝙢𝙖𝙨𝙪 ADIMIYE :
አንድ ምክር 👇
2026-10-07 04:24:30
137
genetgirma9621916971961
heaven ውበትዎ እየሱስ :
ሁሌ እንደሰደቡን ነው እኛ ግን ሁሌ እንወዳቸዎለን❤️
2026-10-06 21:56:19
113
jesuismylife12
Jesus :
ጴንጤ ነኝ በትክክለኛዉ መንገድ ላይ የምገኝ ነኝ
2026-10-07 11:54:57
67
fdj6858
fdj :
ምንም ችግር የለውም የኦርቶዶክስ ዝማሬ ነው
2026-10-06 20:10:12
46
user7197431754519
T H :
እኛግን የተሰቀለሁን ክሪስቶስን እንሰብካለን
2026-10-07 02:15:22
54
user3762936786062
Dani chelw :
medan be eyesus enji bemanem yelem yelkunes egna gabezenachewal nu wedegna eysuse yewedachewal shalom
2026-10-07 05:40:46
1
estif.bilicho
Estif Bilicho :
what is
2026-10-08 17:23:30
0
adisu.bona
Adisu Bona :
መዳን በማንም የለም በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው አንተንም ጌታ ኢየሱስ ይወድሃል ወደ እሱ ተመለስ!
2026-10-07 02:57:15
70
adabu.daneli
Adabu Daneli :
Eyesus geta nw lingerh biye nw Egna yetesasta Anaminm Ewunet hiwot maniged eyesus nw Damo Amalajachin nwwwwwwww
2026-10-07 12:57:42
1
aletia44
ሀሊ :
እኛ አልተቀየምናቸውም ባርከናቸዋል።
2026-10-06 20:51:08
73
etalem9448
Etalem Jesus :
የኛ ምንጩ ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ
2026-10-07 01:26:58
74
user7836917322363
kayo y/mr :
እየሱስ ያድናል
2026-10-07 03:58:36
79
mimibayu425
Mimi Bayu425@, Yonas :
ጌታ ሰለርዳን ከሰድብ ከመጠጥ አሰመልጦ የዘላለለም ሂወት የሰጠኘ ጌታ ይመሰገን
2026-10-07 02:34:26
14
user49396541871253
Masi :
እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን ስም እየሱስ ይባላል እየሱስ ብቻውን ያድናል
2026-10-06 21:36:21
22
ermyassss
Ermiyaas :
አንተም ቢሆን ጌታ ኢየሱስ ይወድሃል ልንገራችሁ ብዬ ነው 🙏🙏🙏
2026-10-07 05:51:44
40
nigus.berihun6
Nigus berihun :
እኛ የተሳሰተመንገድ ላይ አይደለንም እውነት መንገድ ሒወት ነኝ ያለው ኢየሱስ ነው ።
2026-10-06 22:14:40
22
user675998201446
user675998201446 :
,የንተ ባሰ ወንድሜ
2026-10-06 23:28:08
16
habte7336
f(x)💊💊 :
“የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።” — 1ኛ ዮሐንስ 5፥20
2026-10-07 04:24:14
44
12sara147
sara :
ወንድሜ ምንጩ እየሱስ ነው ናና ጠጣ እኔም ልጋብዝህ እየሱስ ብቻውን የህይወት ምንጭ ነው ለኛ የፈለቀው ምንጭ እሱ የው
2026-10-07 04:01:23
12
abuye.abuye03
Abuye Abuye :
ኦርቶዶክስም ጴጤም መሆን አያድንም የሚያድነው ኢየሱስን የመከተል ሕይወት ነው
2026-10-07 04:32:36
20
To see more videos from user @mattew2127, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About