@its_junior_2022: "ጨረቃዋን ፎቶ ስታነሺ፣ “ጨረቃዋ አስቀያሚ ናት” አትይም ይልቁንም ... “ካሜራው እውነተኛ ውበቷን በሙሉ ሊያሳይ አልቻለም” ትያለሽ። እናም.... ያቺ ጨረቃ አንቺ እንደሆንሽ አስቢ። ራስሽን በምትጠራጠሪበት ጊዜ ይህን አስታውሺ፦ አንቺ የጎደለሽ ነገር የለም፤ አንዳንድ ሰዎች ያለሽን እውነተኛ ውበት እና ጥንካሬ ሊያዩት አልቻሉም እንጂ።" #Ethiopianpoetry #lovepoetry #poetrylover

𝙅𝙪𝙣𝙞𝙤𝙧_2022
𝙅𝙪𝙣𝙞𝙤𝙧_2022
Open In TikTok:
Region: KZ
Tuesday 06 October 2026 16:27:04 GMT
1772
124
0
35

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @its_junior_2022, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About