@dawit17178: 🌿👉 እቫኮን እኚህን ጥንታዊ የ ኢትዮጲያ ብርሀና ጠልሰሞች ወደ ጎን እያሳለፉ ተመልከቱ 👆👆 #virall #feyp #foryou #habesha #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ዘ_ረ_ ደሸት _ዘ ኢትዮጲያ ትንሳኤ 🤴
ዘ_ረ_ ደሸት _ዘ ኢትዮጲያ ትንሳኤ 🤴
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 06 October 2026 16:51:13 GMT
145187
14777
217
3296

Music

Download

Comments

univera897
Heaven ✨ :
why gemini
2026-10-07 05:59:46
0
yordanos774
etya :
በርግጥ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ እንጅ እየሆነ ያለው ነገር በጣም የሚያሳዝን ነው ያው እንደ አንተ ያለ እዋቂ፣እስተዋይ ፣እውቀቱን የሚያካፍል ሰው ሲኖር ደግሞ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ። ስለ ጠልሰም ግን ማወቅ እፈልጋለሁ እና ከቻልክ አስተምርን
2026-10-06 17:48:34
40
prince.leul0
pL :
those are ai generated images
2026-10-07 11:57:39
0
war.born.queen
🌸❖꯭𓂀⃝𝗛ᴇʀᴀɴɪ𓂀⃝꯭❖🧚 :
more details plz
2026-10-07 03:20:08
0
rakeb726
Rakeb☦️ :
ሐኪም አበበችን ወደ ሚዲያ መልሱልን ✊
2026-10-06 19:23:59
17
haile.ayele75
Haile Ayele :
Metshaftn nanbeb efelgalhu tekumeggn methaf bro🙏🙏🙏🙏
2026-10-07 01:34:38
0
kind_heartlast
እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔር እናመልካለን 🙏 :
ስለዚ ሚስጢር አልገባኝም 🤔
2026-10-06 17:45:26
13
naod7536
Naod :
pegasus horn alew ende? i don't think this is a pegasus
2026-10-06 19:58:09
2
world.wide.web.lov
follow One :
እባክህ አማራናት ትግሬናት ኦሮሞ ናት ደቡብ ናት አፋር ናት ጋምቤላ ናት ሶማሌ ናት ቤንሻንጉል ናት ኢትዮጵያዊ ናት እንዳትለን አደራ
2026-10-07 11:55:29
3
tigerstone46
tiger stone granite :
አቦ አታጨናንቁን ክርስቶስን እያመለክን በሰላም እንኑርበት ጣጣ አታብዙ
2026-10-06 18:48:42
13
ewenetumwoges
ewenetu mwoges :
ድግል ማርያም እናቴ🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-07 06:00:35
7
gedion.zeleke
Gedi ze :
ጠልሰም ምንድነው መጀመርያ አስረዱን
2026-10-06 18:46:16
4
ashu666wolf
ashu wolf :
mnm haimanot neger le ethiopia aytekmim wee need tecnology.....religion is brainwashing institution
2026-10-06 20:09:50
1
ellajip12
🔰ELLA -MAN :
አዛዝኤል ቆይ ከወደቁ መላእክት ነው እስቲ ስለ አዛዝኤል አስረዱኝኝኝ
2026-10-06 19:19:22
1
mika_mk4
Mika :
ke metsaf kidus yerake neu ehe teret teret✋️😢
2026-10-06 20:55:21
2
normal3ization1
NORMALIZATION :
ስለ የትኛዋ ኢትዮጵያ እያወራ ያለህዉ bro you skip the reality
2026-10-06 20:34:55
5
shalom6719
surafel :
amennnnnnnnnnnnnnnn
2026-10-06 18:07:25
1
ephremkebede973
efa ye💞 :
እውነቴን ነው የምልህ ትክክለኛዋን ኢትዮጲያ ነው ያሳየህኝ አመሠግናለሁ በርታ ለዚህ እርግማን ላለለበት ለኛ ትውልድ ያስፈልገዋል ሰላምህ ይብዛ
2026-10-06 20:06:33
2
mast.yaya
መድሀኒአለም :
አሜን
2026-10-06 20:49:17
1
ashu_dire09
@ASHU_DIRE :
አሜን
2026-10-06 20:10:11
1
welde.eyesus7
Peter :
ተውን እባካችሁ በምናብ መኖር ይበቃናል ለህዝቡ ስንፍናን አታውርሱ ።
2026-10-06 17:54:03
3
ellajip12
🔰ELLA -MAN :
ስለ አዛዝኤል እና ታዳኤል መልአክት የሚነግረኝ
2026-10-06 19:20:43
1
whatcountryisthis032
What Country Is This :
What country is this?
2026-10-07 04:02:33
2
binzion7
binZion :
ይሄ ካርታ ጥንታዊ ብራና ላይ ነው???
2026-10-06 19:20:36
4
user2994651814179
user2994651814179 :
ይሔ ግራ የሚያጋባ ታሪክ ነዉ ግራ ያጋባን !!!
2026-10-06 19:42:28
2
To see more videos from user @dawit17178, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About