@nikatdaily1: የሰላም መዋቅራችን በፅኑ መሰረት ላይ እንዲገነባ ምን መደረግ አለበት ይላሉ? ሙሉ ሃሳቡን በቪዲዮው ተከታተሉ፣ የእናንተንም እይታ በኮመንት አጋሩ። #ሀሳብ #ሰላም #ውይይት #ወቅታዊ #nikatdaily

ንቃት Daily (Nikat Daily)
ንቃት Daily (Nikat Daily)
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 06 October 2026 17:06:07 GMT
95558
8345
195
921

Music

Download

Comments

seleshi378
bini man :
መግስት🥰🥰🥰 የለም የምትሉ በላይክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-06 17:10:42
133
.on.z.way
እግረ መንገድ On Z way :
ታጣቂ በየክልሉ መፈልፈል አላማው እርስ በእርሳቸው እንዲጫረሱ ሲሆን እሾህን በእሾህ የሚሉት የጅል ፖለቲካ ነው።
2026-10-06 17:24:39
65
putin7570
eyob4470 :
ብልጽግና ካልተወገደ ሀገር አደጋ ላይ ናት!
2026-10-07 09:25:51
21
jobzeget
የኒያ_ዘር :
ለአማራ ከአቢይ በላይ ጠላቱ ራሱ አማራው ነው። በጣም ነው የሚያሳዝነው!!!
2026-10-06 17:45:23
40
user5727772392724
ሳሙኤል ፋኖ :
እመቤታችን ትጠብቅህ ወንድሜ
2026-10-06 17:17:05
47
yimenu21
Yimenu 333🥏 :
ደከመን ይህ ማህበረሰብ ላይነቃ
2026-10-06 17:14:38
23
om603081
confront the truth😎😎 :
በመንግስት የሚታዘዝ ከሆነ እና ቡድኑ በራሱ መንገድ ትጥቅ የማያገኝ ከሆነ እንደኔ ችግር የለውም ባይ ነኝ ለየክልሎቹም በሀሰት ትርክት መከላከያን እንደጠላት ስላዩት እስኪገባቸው በራሳቸው ሰዎች እንዲረጋጉ ማድረጉ ጥፋት መስሎ አይታየኝም
2026-10-06 17:35:35
0
hannaaa049
Hanicho :
ሲጨቀው ታጠቅ ችግሩ የተፈታ ሲመስለው ፍታ የክልሉ መንግሥት ወላዋይነት ነው
2026-10-06 17:40:44
11
yifatewshewa.45
@ይፋቴው :
ምርጥ ሀሳብ አለህ- ስም ቢኖር
2026-10-07 10:54:07
2
sarmender4
sarmender :
ልዩ ኀይል አፍርሶ የሰላም ኀይል መገንባት።
2026-10-06 19:03:08
2
te2728so
Mulunesh A :
በአማራ ክልል አዲስ ታጣቂ ማቋቋም አስፈላጊ አይደለም
2026-10-06 17:45:10
8
alexandabetew
Alex የአፄወቹ ልጅ :
ይህ መንግስት ሁሌ ጦርነት ሲከብደው ያስታጥቃል ጦርነቱን ሲጨርስ ያስፈታል
2026-10-07 15:08:04
5
amhara4.king
𝔸𝕞𝕙𝕒𝕣𝕒 𝔾. 𝔾. 𝕨. 𝕊✍️ :
አይ አማራ 😭
2026-10-06 17:15:20
7
www.tiktok123barry
Barry :
lezi hizb lela mefte yelwum tenegagiro na techachilo 1 hager wust be selam menor yalchal hizbi nw. eshokun be eshoki
2026-10-07 09:08:47
2
user6668471655007
kindye :
tekikile
2026-10-06 17:29:25
1
ahmedseid911
Akii :
እኔ በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ይሄ ነዉ ትጥቅ አስፈታለሁ ብሎ መቼም የሚያልቅ ጦርነት ተገባ አሁን ደግሞ ሌላ ታጣቂ...............
2026-10-06 17:55:13
3
tamerat.abebe3
Tamrat cod 18 :
እንደው ምን አይነት እዎቀት እና ነገሮችን በጥልቀት ማሠብ እና መረዳት ነው የሠጠህ በመድሀኒ አለም ምን አይነት ብስለት እና ማስተዋል ነው የቸረህ ብቻ እሡ እምታምነው አምላክህ ይጠብቅህ
2026-10-08 14:23:05
2
anuwaramila
Amila :
ንገርልኝማ
2026-10-06 17:16:04
2
mggreat1
Mg ጎንደሬው :
መጀመሪያ ልዩ ሐይል ይፍረስ ፋኖ ትጥቅ ይፍታ ብለው ቁጭ ብለው ሲወስኑ ምን አይነት ችግር እንደሚመጣ ማገናዘብ ቢችሉ ይህ ሁሉ ችግር አይፈጠርም ነበር
2026-10-07 04:06:26
2
kdsit5
ማራማዊት :
ሁሁይ ግራገባን 😁😁😁
2026-10-06 17:09:37
2
user7565497918175
Tesfa Endeshaw :
ይሄንኮ መጀመሪያም ተነገሮናል እኛዉ ተግባብተን እስካልቆምን ድረስ እስበሱ አያገዳደሉን ይኖራሉ
2026-10-06 17:28:38
2
user1357551026057
አንብር አቃቤ ለለአፉየ✍️✍️✍️ :
you are number one 👍
2026-10-06 19:22:05
1
hun.yalew.aykerm8
Hun yalew Aykerm🤔 :
አይ ወንድሜ ሁሉ አንተን አይሆን። በዚህ ቀጥል
2026-10-06 20:35:16
1
user9517871862328
ሚሰጥረ አማራ :
ተባርክ
2026-10-06 17:40:00
1
kidanemariamtesfaye23
kidane💎 :
ay ኢትዮጵያ
2026-10-06 17:11:27
1
To see more videos from user @nikatdaily1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About