@getachewmarie5: #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #viral #Fyp #habeshatiktok #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

Getachew Marie
Getachew Marie
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 06 October 2026 17:12:31 GMT
107067
12555
229
2333

Music

Download

Comments

user96033040094570
Mimi :
በዚህ ጊዜ እውነተኛ አይወደድም የኔ አባት በረከትዎ ይደርብኝ
2026-10-07 00:40:20
144
abel251212
ABEL SINTAYEHU ABATE🌍 :
The absence of these great religious fathers—and the fact that over 42 religious fathers missed it—raises a major question. To understand what lies behind this, we first all need to think deeply about how and why they were left out.
2026-10-07 14:18:49
0
etalemtafese4
etalemtafese4 :
abatachen edeme yestachew lzich ager yasfelgautal
2026-10-07 12:08:01
0
user4251724238432
Mulusha :
የአባታችንን ጥሪ እንደናቁ እኛም ንቀናቸዋል
2026-10-07 05:12:24
39
tesfaye314
tesfaye314 :
በረከታቸው ይቅርብን
2026-10-06 18:18:43
73
21ben23
Bini :
ka 52 papus 2 bicha so painful
2026-10-06 22:36:40
0
wsmith883
samri🦋 :
tew atbelu hulunm egziabher yawkal egziabher yifred mnm atbelu abatochn menager yasketal🙏🙏
2026-10-06 23:43:53
0
betyfashion4
ጂጂ :
አበል የለም ገንዘብ የለማ
2026-10-06 22:06:04
72
naod.b9
የማርያም ልጅ :
ወንድሜ አባቶቻችን ብለን የምንጠራቸው የአባትነት ክብር የጎደላቸው ክብራቸው በነውራቸው የተገለጸ ሆዳቸው አምላካቸው በጉቦ በአፍቅሮተ ነዋይ የተጠመዱ ናቸው ከአባታችን ጎን የሚቆሙበት ግብር የላቸውምና እንዴት እሳቸው ፊት ይቆማሉ ።
2026-10-07 03:59:46
16
user1452203314502
user1452203314502 :
ዉስኪ እና ቁርጥ የለም
2026-10-06 22:14:19
75
mezmure_d88
Razel :
ለአባ ገብረኪዳን መስቀል የሸለሙ ናቸው አባታችን በረከትዎ ይድረሰን
2026-10-07 00:38:01
29
user2525814755271
ከሚካኤል በቀር የሚያፅናናኝ የለም :
ከእሳቼው ውጭ አባት የለም ማለት ነው?
2026-10-07 04:36:52
18
user4194008193761
ጌታ ሆይ አስተዋይ አይምሮን አድለን :
በረከታቸው ይደርብን
2026-10-06 18:17:22
23
mamye21savage
user9580146769099 :
እግዚአብሔር ጥላ ይሁናቸው ሰውምንያረጋል❤️
2026-10-07 03:25:57
12
zelalem.bm
Zelalem bm :
ገንዘብ የለም
2026-10-07 02:13:01
13
agumas1221
Agumas Birhanu :
በረከታቸዉ ይደርብን
2026-10-06 20:17:08
9
amrehm
dems :
እውነትነው እውነተኛ ሰው አይከበርም
2026-10-06 17:16:13
18
tekwamferede88
Tekuam :
በረከታቸው ይደርብን ገልፀህዋል እውነትነው
2026-10-06 23:14:35
5
zewdu.dese1
Zewudu Dese :
ሺምግልና መሄዱ ነውርያለው አይመስለኝም ተቋም ነው ነገርግን ክቡር አባታችን ባስተላለፉት መልክት አለመገኘት ግን እጅግ በጣም ያዛዝናል
2026-10-06 21:07:17
5
bizabiza471gmail.com
bezawit 😈 :
የኔ አባት ❤
2026-10-07 04:03:22
1
mimu3444
Mimu :
ግራ የገባው ዘመን
2026-10-07 04:08:49
1
sayo2824
Sayo :
በረከታቸው ይደርብን አባታችን
2026-10-07 07:57:15
4
usertenamamansqueen
ይግባኝ ለክርስቶስ (Tena) :
እኔ እራሱ አለመገኘቴ በጣም ተናደድኩ🥰🥰
2026-10-07 16:04:28
2
shiblayi1992
ብቻዉን :
2026-10-07 13:13:58
1
gez1060
Geze :
በትክክል ፖሎቲካ ስላልተከተሉ ነዋ
2026-10-07 03:13:36
4
To see more videos from user @getachewmarie5, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About