@manuelbayisa: #viral #viral #viral #viral

Amaanii
Amaanii
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 06 October 2026 17:38:40 GMT
172995
18129
1093
8260

Music

Download

Comments

user550335158383
kasahun :
egzhbry yorrow zryhni awinYbizay
2026-10-26 14:28:35
0
zawudu.fanta
zawudu.fanta :
gobeze.yewunt.tenagere
2026-10-26 02:12:03
0
berk40326
@Berk40 :
[Applause][Applause][Applause][Applause][Applause][Applause][Applause][Applause]እዉነት ነው
2026-10-25 21:09:34
0
user1127214513128
wpo :
እውነት እኔ ኦሮሞ አይደለሁም ግን እውነት መናገር ጥሩ ነው ምትላት ነገር ሁሉ እውነት ነው ኦሮሞ ደግ ማሕበረሰብ ነው ክፋትን ያስተማረ ፖለቲከኛ ጭምር ነው
2026-10-07 08:29:10
119
abebewole915
መሪየሌለው መኪና :
1997የተፈናቀለ የለም
2026-10-07 10:18:26
27
birhanu.assefa180
Birhanu Assefa :
አተ የኦሮሞ የአማራ የትግራይ የሚባል መሬት የለም ሁሉም የኢትዮጽያ መሬት ነዉ
2026-10-07 19:52:53
19
wobitiktoker
YEROO 0:00 :
tok tok irraatti namni gurraa itti kennee dhageefadhu si qofa dhugaa👑💪 ❤️
2026-10-06 17:50:17
30
bombay_clat0
sweet :
ኦሮሞ የዋህ ፍቅር ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-07 07:14:57
77
nejattahir363
bilal thahr hasan!!!✨✨✨ :
አወ እኔ ኦረሞ አይደለሁም ግን የወረሞ ህዝብ በጣም ደግ እና መልካም ማሀበረሰብ ነዉ
2026-10-07 06:22:45
38
user8632774666008
አበበ :
🥰ደሮ።ጥሩ።ነበራችሁ
2026-10-06 23:44:45
9
tibebu.zjg
Tibebu ZJG :
ኦሮሞ ይህ ነው! ፍቅር ብቻ።
2026-10-07 04:03:56
39
gizaw1161
Gizaw1161 :
ኦሮሞ ፍቅር ነው ማንም ምንም ይበል ኦሮሞና አማራን መነጠል መለያየት አይቻልም አትልፉ
2026-10-07 04:27:47
23
diamond94850
Diamond :
የወለጋ ህዝብ ሰላማዊ አፍቃሪና አቃፊ ሕዝብ ነው ! ግን ፖለቲከኞችና እናውቃለን የሚሉት ናቸው ከህዝብ ጋር የሚያጣሉት !!!
2026-10-06 20:48:43
12
addisalmeyakob
Addis Alme Yakob :
ወንድሜ ሁሉምጋ መጥፎና ጥሩ ሰው አለ የአባትህን መንገድ ተከተል ሆሮሞሁሉ ጥሩ አይደለም አማራ ሁ ሉ መጥፎ አይደለም የዘረኝነት ጦስ ነው ሁሉ በስራው በእግዚአብሔር ይጠየቃል እግዚአብሄር በብሄር ሳይሆን በግል ነው የሚጠይቀን
2026-10-07 06:54:27
15
jember826
jember826 :
መቸም አንለያይም አሁን እኮ ለባለስጣን እድሜ እና ስልጣን ማራዘሚያ ሆን እድሜ ይስጥህ ወንድሜ ።
2026-10-07 05:32:50
11
user6135681628349
Nugusa T :
ሁሉም ቦታ ያለ ሀቅ ነዉ
2026-10-06 19:56:22
8
senoseni0
seni :
እዉነት ነዉ
2026-10-07 02:46:33
8
united9293
@UNITED :
woooooow jabaa keenya🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-07 08:22:30
7
user6977305938729
ተስፉ :
ተባረክ ኦሮሞ ይህ ነዉ
2026-10-07 06:27:10
5
siyoum1
siyoum/ሰዩም/ :
የነሱ ወዳጅነት በአሁኑ ሰዓት በሩቅ ይበጃል።
2026-10-06 19:59:33
15
user84184776125194
764463 :
እውነት
2026-10-06 19:12:57
6
user8124185213207
moge8124 :
ድርሰት ነው?
2026-10-07 11:18:47
5
daroolove6
𝗗𝗮𝗿𝗼𝗼 :
𝗛𝗮𝗮𝘁𝗶𝗶 𝘀𝗶 𝗱𝗲𝗲𝘀𝗲𝗲 𝗨𝗺𝘂𝘂𝗿𝗶 𝗔𝘆𝘆𝗮𝗻𝘁𝘂𝗱𝗵𝗮 𝗱𝗵𝘂𝗴𝗮𝗱𝗵𝗮 𝗮𝘁𝗶𝘀 𝗯𝗮𝗴𝗮 𝗱𝗵𝗮𝗹𝗮𝘁𝗲𝗲 𝗯𝗲𝗲𝗸𝘂𝗺𝘀𝗮𝗔𝗺𝘀 𝗴𝗮,𝘂𝘂 𝘀𝗶 𝗶𝗿𝗿𝗮 𝗯𝗮𝗿𝗮𝗰𝗵𝗮 𝗷𝗶𝗿𝗮 💯💯💯💯💯💯
2026-10-06 18:42:00
13
mengstu.adane0
silent :
ትክክል ነህ
2026-10-07 09:40:02
2
user7157527365541
Ade :
ወንድሜ ሁሉም ስው አንድ አደለም ልጂ ያሬድ ጥሩ አድርጎ መልስ ስጥቱዋል
2026-10-07 06:41:48
2
To see more videos from user @manuelbayisa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About