@eyuel_hab: እግዚአብሔር ማመን !

dn eyuel hab
dn eyuel hab
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 06 October 2026 18:23:34 GMT
93953
29643
142
1319

Music

Download

Comments

rohelaz8
Rohelaz :
የዛን ያህል እምነት ከየት አምጥቼ🥺🥺🥺🥺
2026-10-06 20:13:50
171
tegstekirose
tigst kiros :
ዛሬምተመስገን
2026-10-07 14:49:32
0
abeniii_z2
Abenezer Zekarias :
ዛሬም ተመስገን🙏
2026-10-06 18:26:29
119
azitizuzu
santa :
ሁሌም ወደሱ ነው ምሮጠው አምነዋለሁ ማይሰለቸኝ እሱ ብቻ ነው 👏👏👏🥰🥰🥰
2026-10-07 14:18:49
6
user93390373761752
edu 16 :
amen ,amen
2026-10-06 19:08:21
25
tedy.tsg
Z Tedy Tsegaye :
ፀጋውን ያብዛልህ
2026-10-06 18:30:16
21
k.a.l.1212
Ayni💞 :
ፈጣሪሆይ ተመሰገን ከነድካሜ ሳትፀየኝ የተሸከምከኝ አንተብቻነህ መቼም አትተወኝም ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ
2026-10-07 15:09:19
2
meski9933
Mėŝķĩ⚡️ :
ተመስገን ሁሌ እሩጫዬ ወደ እሱ ነው ሁሌም ቀና አድርጎ ይመልሰኛል እግዛብሔር ይመስገን🥺🙏
2026-10-06 20:01:36
16
mahifamily12
betisha life21 :
ከዚህ በሁአላ አላስብም ሰጥቼካለው ላንተ አምንካለው እንደማጥለኝ አምናለው አሜንን
2026-10-06 19:33:06
7
chuchu_g
@seni ye mareyame#21# :
ኦርቶዶክስ የሆነዉ መርጠን ሳይሆን ተመርጠን ነዉ ።🙏
2026-10-07 07:08:46
2
ef12_16
𝑒𝑝ĥ𝑖 16 :
በምፈልግበት ሰዓት መጣልኝ 🙏 አምንካለው አባቴ🥺
2026-10-06 21:29:50
5
titiabebina
titina🌸 :
አምንካለው ውበቴ ነክ🤲❤
2026-10-07 12:09:06
1
19gelila
user6947812046828 :
እግዚአብሔር ልቤን ክፈትልኝ 😔🙏
2026-10-07 11:00:51
1
u1234yordi
yordi :
የኔ ጌታ
2026-10-06 19:09:23
2
adddd064
add :
መውደቅስ እግዚአብሔር እጅ ላይ ነው
2026-10-06 18:35:07
2
brhan211521
brhan :
አሜን ያርግልን
2026-10-07 03:43:12
1
selamwitselamwit508
selamawit :
አቤቱ ጌታ ሆይ እምነትን ጨምርልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-06 20:23:57
1
kideyemaryam
@kide 21 :
የታሪኬ መጀመሪያ ነው እሱ የኔን ታሪክ እንዲበላሽ አይፈቅድም የኔ አባት አምነዋለው አለማመኔንም እርዳው የኔ ኢየሱስ[Pray]
2026-10-07 05:49:53
1
yemi_fam
yemi :
ፀጋውን ያብዛልህ🙏
2026-10-06 18:36:31
2
sifuye.sweet
እረኛዬ :
ትክክል ለጌታ የምሰነዉ ነገር የለም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ፅናቱን እሱ ይስጣን
2026-10-06 20:57:20
1
helen.melese42
helen melese :
ትክክል ለጌታ የምሰነዉ ነገር የለም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ፅናቱን እሱ ይስጣን
2026-10-07 06:10:34
1
belay268gmail.com
belay :
2026-10-07 17:25:49
1
beza_sweet_474
Beziti 💞 :
ይቅር ይበለኝ🙏🙏🙏
2026-10-07 17:42:47
0
whatslow
tsehay :
አምን የኔ አባት ምንሀለው🥰🥰🥰
2026-10-07 16:22:38
0
To see more videos from user @eyuel_hab, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About