@ethiopian_funny: ሲስተማቲካሊ እያስወጉት ነው ወይስ ስህተቶች ተፈጥረዋል ? ሚሊተሪው በብርጋዴር ጀነራል ወዲ አንጥሩ ፣ የፖለቲካ ክንፉ ደግሞ ከጀርባ በነጌታቸው ረዳ የሚመራው Tigray Peace Force (TPF) ወይም ሓራ መሬት የሚባለው ሀይል ከመከላከያ ጎን ተሰልፎ የትግራይ ከተሞች መግባቱ ይታወቃል። ታጣቂዎቹ የደብረፂዮን ሀይል ያለበት ቦታ እንምራችሁ ፤ ወታደራዊ ጠቀሜታ ያለበት የትግራይ መሬት ላይ እናስፍራችሁ በማለት መከላከያን ለመከላከል አዳጋች የሆኑ ዞኖች ውስጥ እንዲገባ እያደረጉት ነው። መከላከያም ከእዙ እየተቆራረጠ በተደጋጋሚ ዋጋ እየከፈለ ይገኛል። አንዳንዶች በውጊያ መሀል ስህተቶች ሊፈጠሩ እንደሚችሉ ይጠቁማሉ። ሌሎች ደግሞ ከTPF አመራሮች ባህሪይ በመነሳት ሆነ ብለው መከላከያን ወጥመድ ውስጥ ለመክተት እየሞከሩ ሊሆን ይችላል ሲሉ ይደመጣሉ። በተለይም የመንግስት ደጋፊ እንደሆኑ የሚናገሩት አቶ ጌታቸው ረዳና ሌ/ጀ ፃድቃን ገብረትንሣኤ ፤ ከፍተኛ አቅም ቢኖራቸውም ህወሀትን ለመበታተን ሲጠቀሙበት እንዳልታየ የሚያነሱት አስተያየት ሰጪዎች ፤ ሰላዮች chicken feed የሚሉት አይነት ከመንግሥት ጥርጣሬ ለመውጣት ብቻ value የሌላቸው ጉዳዮች ላይ ያተኩሩ እንደነበረ ይገልፃሉ። በተለይም ጌታቸው ረዳ ፤ የትግራይ ተወላጆች መቀሌ ያለው ቡድን ላይ ብቻ ተስፋ እንዲያደርጉ ስምረት ብሎ የመሠረተውን ፓርቲ አቅም የለሽ በማድረግ ፤ ኦፊሴላዊ በሆነ መንገድም ፓርቲውን ለሁለት በመክፈል ፤ ለመንግሥት ጥቂት ለህወሓት ግን ብዙ የሚጠቅሙ ኢንተርቪዎችንም ይሰጥ ነበረ። በመንግሥት ከፍተኛ የሚዲያ አቅም ትብብሩን ሊያፈርስ በነበረው በወልቃይት ጉዳይ ላይም በየመሀሉ ትብብሩን የሚያጠናክሩ አስታራቂ መረጃዎችን መንግስትን ወክሎ ይለቅ ነበረ። በተመሳሳይ ትግራይ የገባው ታጣቂ ሀይላቸውም ተመሳሳይ የmanipulation ታክቲክን ተጠቅሞ ከመከላከያ ብዙ ከህወሀት ግን ጥቂት ብቻ እየወሰደ ይገኛል። Tigray Peace Force(TPF) ህወሃትን ያ-ጠፋል ወይስ ሲስተማቲካሊ መከላከያን የጥቃት ቀጠና ውስጥ ይከታል የሚለው ጥያቄ በግላጭ መልስ ማግኘቱ አይቀርም። ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር የፈፀሙት የፓርትነርነት ዘላቂነት ጉዳይም እንደዛው።

Ethiopian Funny🦅
Ethiopian Funny🦅
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 06 October 2026 20:55:29 GMT
43588
789
40
54

Music

Download

Comments

samsomberihu3
ሳሚ ዕባይ ሰበያ ሰሜን ዓጋመ💊 :
ገና ምን ኣየህ😁
2026-10-07 03:31:07
19
user4880378632813
user04567796569 :
awo metaser alebachew
2026-10-07 06:32:16
0
mane15061
mane :
እኔም ጠርጥሬ ነበር
2026-10-07 00:07:41
12
tedy.sky.light
tedy sky light :
ማቀሳሰሩ ይቅርብክ ወንድም ለምንም ነገር በፈጣሪ መቀባት ኣለብክ
2026-10-07 06:38:55
4
habeshamidia
ሀበሻ :
ወሬ ወሬ ሲጀመር አንድም ጥይት ሳይተኩስ ነው መቀሌ የገባው ይህ ሲስተም ደግሞ የነ ደብረፂወን ነው ምክንያቱም መቐለ ከገባ በሓላ መከላከያን እና የነጌታቸው ረዳ ቡድንን እዛው ለስቀረት የተደረገ ሲስተም ነውየነጌታቸው የነጌታቸው
2026-10-07 10:05:49
3
bussinesmaker
@pro Putin :
false
2026-10-07 04:21:30
1
mele161616
Mella21 :
Shinfetu simeta endih letelu endemetelu kedmo yitawekal ....ene melas kursu
2026-10-07 05:41:02
1
anu.moha
Anwar :
የሰላም ሀይላችን ከተሞቻችንን ይቆጣጠራል እህት ወንድሞቹን ከሞትና ከመደፈር ይከላከላል ካለፈው ምን እንማር ።
2026-10-07 06:59:49
1
2026133a
ange :
tpf ኢሄ ካደረገ ይችላል
2026-10-07 16:33:19
0
zachariah533
ዘካርያስ በላይ ⚓ 🇪🇹 :
መከላከያን ኢትዮጵያ ውስጥ ማፈን የሚችል ሃይል የለም ህወሃት ከሐገረሰላም ተሸንፎ ሲወጣ ተስፋ ቆርጠሃል ከመቀሌ መውጣቱ ብዙም አያስደንቅም ነበር ግን አንድም መቆሚያ ቦታ አጥቷል
2026-10-07 14:22:55
0
boyykkkk2017
Hello World :
ግዜው የአፄዎቹ አይደለም ሁሉም ይታወቃል
2026-10-07 11:01:46
0
tigerrr498
Dareeee Ekub :
ግራ ገብቶኝ ዝምታን መረጥኩኝ
2026-10-07 13:17:57
0
mathias47gmail.com
Mathias Andarge❤(HDC)❤ :
ይህ በነደብረፅን የተቀነባበረ እኔ ጌታቸው የማሳጣት ፕሮፖጋንዳ ነው።
2026-10-07 12:33:02
0
24510h
A🏇 :
እውነት አሳስቦህ ነው? ለማደናገር ነው እንጂ
2026-10-07 08:56:24
0
queenseble_gezam
queenseble_gezam :
ቻለው
2026-10-07 08:43:49
0
tekli79
tekli :
ሊመሰገኑ ይገባቸዋል
2026-10-07 01:41:36
0
tf95232
dolphin🐋🐋🐋 :
ይመቻቸው🤣🤣
2026-10-07 07:24:46
0
yemelene
🔱fila🦀🔐 :
ገና ገና🤣🤣
2026-10-07 09:28:38
0
user7279080252312
ዘ ማ ቹ 💪💪💪💪 :
እሰይ
2026-10-07 06:19:33
0
user6975766584762
sebah :
አውሩ
2026-10-07 02:53:42
0
anteneh647
anteneh abiy :
ወሬ
2026-10-07 08:49:19
0
horn_bu
Horn Ecom. :
በቤተሰብ ፀብ የለንበትም
2026-10-07 09:14:16
0
user6293477331476
abdukadir :
false
2026-10-06 23:55:34
0
yabi.yab
yabiyab :
በተቃራኒው ነው የተረዳሁት ዝገርመኩም ናይ መጨረሻ ፊልም ከምዚ እዩ
2026-10-07 18:05:27
1
nesrudinmekoy
ነስረዲን :
ፖሮፖጋንዳ ነው
2026-10-07 09:47:59
0
To see more videos from user @ethiopian_funny, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About