@abel_abuna7: የቀለላችሁ እቃላዮች

Abel Abuna
Abel Abuna
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 07 October 2026 03:37:34 GMT
91826
11187
578
3396

Music

Download

Comments

yonibuna
yoni :
ክርስቶስን አምላኳን ከመውለድ በላይ ጀብድ አለ?
2026-10-07 04:17:31
393
kenafgx
Kena🧚🏼‍♀️ :
ጌታን መዉለድ ጀብድ ካልሆነ መን ጀብድ ነገረ ኣሌ ?
2026-10-07 05:28:11
195
makdes90
መቅዲ✝️❤️ :
ተናገር እወነቱን ማለት አተን ነዉ🥰🥰🥰
2026-10-07 03:47:17
228
onelordonefaith
AD :
እኛ ኦርቶዶክሳውያን ግን ማርያምን እንወዳታለን ከፍከፍም እናደርጋታለን እውነተኛ የጽድቅ መብልንና እውነተኛ የሕይወት መጠጥ ክርስቶስን ወልዳልናለችና!!
2026-10-07 09:31:47
59
lignetie
ልጅነቴ :
No comment🙏🙏🙏
2026-10-07 16:36:06
0
leho687
Leul :
እናቴ ማርያም የጌታዬ እናት 🥰🥰🥰
2026-10-07 03:48:40
163
kal.negese
Kal Negese :
mech new endante migebachew
2026-10-07 17:56:14
0
teyobista5
teyobista5 :
እመቤቴ ማርያም 🥰🥰🥰
2026-10-07 06:50:45
46
demeke727
Demeke :
God bless you bro.
2026-10-07 17:41:43
0
titililiya4
titi liliya4 :
ወይ ድፍርት እግዚኦ🥺🥺🥺
2026-10-07 10:07:35
19
.hilkiah
HILKIAH :
አቤላ ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-10-07 03:43:36
62
user707488992
☕️🦋Mekdi🦋☕️ :
ተባረክ ወንድሜ ጥሩ አርገህ ገልፀሀታል እናታችን እመ አምላክን🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2026-10-07 04:27:32
35
belayneshbelta
Belaynesh Belta :
:እውነት ቆመህ እንድትመስክር የረዳህ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመሰገን አቡ ወንድማችን እንወድሃለን በፍቅሩም ወደ ቀደመችው እናት ቤት ቅድስት ቤተክርስቲያን ይመልስህ
2026-10-07 10:12:47
14
habesha1111man
josasa :
thanks in advance 🙏🙏
2026-10-07 03:59:30
1
david.alessandro33
David Alessandro🇮🇹 :
ሰው ልጁን ይወልዳል እንጂ አምላኩን አይወልድም ስለዚህ እግዚአብሔር በማርያም ላይ ያደረገው ተዓምር ለዘለዓለም አይደገምም። ምክንያቱም እግዚአብሔር ዓለምን ሁሉ የማዳን ታላቅ ሥራ ለመስራት ብሎ ሰው ሆኖ በሥጋ ሰውነት ሲገለጥ የመጣው በእሷ በኩል ነው።
2026-10-07 06:29:41
14
tilegash
z mind :
Thank you
2026-10-07 19:29:56
0
bisrat.nigusa1
Bisrat Nigusa :
tebarek
2026-10-07 07:23:28
0
user8149611459560
Binu11 :
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን🙏
2026-10-07 10:30:30
5
abe11396846
#ዩቶፒያ (Utopia) :
“የጌታዬ እናት ወደ እኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል?” — ሉቃስ 1፥43
2026-10-07 04:02:47
23
tsi575757
tsi :
የኔ ጀግና
2026-10-07 03:56:45
9
tzta311
T ....✝️ :
ጌታን በሆድ ከመሸከም ከመውለድ በክንዶች ከማቀፍ በላይ ምን አለ🥺
2026-10-07 09:05:09
6
neba.9992
NEBA 9/9/9 :
ትለያለህ አቡና ቁልጭ ባለ ቃል🙏🙏🙏
2026-10-07 03:56:29
10
fitsumayele755
Fitsum :
ሳያስበዉ ከመፀሃፍ ቅድስ ቃል ጋር እየተቃረነ ነዉ አቤቱ ማስተዋልን አድለዉ አድለን 🥰
2026-10-07 03:45:06
18
user687327686
Mintu_Alem :
እመብርሃን የአምላኬና የመድኃኒቴም እናት። ከትውልድ ሁሉ ጋር በልቤ አምኜ ብፅዕት ቅድስት ብሩክ አማላጅም እልሻለሁ።[Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-10-07 09:29:33
11
user971375869
ካስዬ ዘ ልደታ :
እውነት ቆመህ እንድትመስክር የረዳህ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመሰገን አቡ ወንድማችን እንወድሃለን በፍቅሩም ወደ ቀደመችው እናት ቤት ቅድስት ቤተክርስቲያን ይመልስህ
2026-10-07 04:01:20
25
To see more videos from user @abel_abuna7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About