@werkineh.official: ✨ አንዳንድ ጊዜ ትክክለኛውን ነገር ለመረዳት የግድ መጎዳት፣መልፋት ወይም ጊዜ ማባከን ይኖርብን ይሆናል። እኔም "ረፈደ" የምለው ጊዜ አልፎ ሊሆን ይችላል፤ ግን በፍጹም አልመሸም! ✨ ጊዜው ቢረፍድም፣ብዙ ዋጋ ቢያስከፍልም ዛሬ ላይ ቆም ብዬ ሳስበው አንድ ትልቅ እውነት በራልኝ ለማን ምን መሆን እንዳለብኝ አሁን በሚገባ ገብቶኛል። ለሚገባው ሰው ቦታ መስጠት፣ለማይገባው ደግሞ መስመር ማበጀት መቻል ትልቅ የውስጥ ሰላም ነው። ✨ ሰው ሁሉ በህይወታችን ውስጥ እኩል ቦታ ሊኖረው አይችልም። ቦታን ለሚገባው ሰው ብቻ መስጠት መቻል የብስለት መጨረሻ ነውና ከአሁን በኋላ ራሴን ለማያስፈልግ ቦታና ሰው አላባክንም። ስለዚህ............ ✨ ለሚያከብሩኝና ለሚወዱኝ ሙሉ ልቤን፣ታማኝነቴንና ፍቅሬን እሰጣለሁ። ለሚያልፉኝና ዋጋዬን ለማያውቁ ፈገግታዬንና ርቀቴን እሸልማቸዋለሁ። ለራሴ ደግሞ ሙሉ ትኩረቴን፣ሰላሜንና እንክብካቤዬን እሰጣለሁ። ✨ ስለረፈደ አንቆጭም፣ዋናው መባነኑ ነው!" ረፈደ ብዬማ ተስፋ አልቆርጥም! ዛሬ በሚገባ ገብቶኛል የት እንደሆነ ኖሮዬ ለማን ምን መሆን እንዳለብኝ አውቂያለሁ፣ ራሴን ለሰላም መስመሬን አስምሬያለሁ! እናንተም ይሄንን ተከተሉ መልካም ውሎ 🙏
werkineh
Region: ET
Wednesday 07 October 2026 04:16:03 GMT
Music
Download
Comments
farxiyaxashi3 :
አዋ ሁሉም በያለበት ነቅቶ እራሱን እየፈተሸ ማወቅና መረዳት አለበት ላይሆነኚ ነገር ጠላት ያበጀውት በኔ ይብቃ ብያለው እኔን ያየ ይማርበት እኔ በተወለድኩበት ሀገር ያየውን እያየ የሆነውን እያየ ሁሉም ይማርበት
2026-10-08 04:23:53
1
ታሜ Aresnal :
ተኪኬለ
2026-10-07 12:48:45
1
Leyu Ta'em :
ለማን ምን መሆን አንዳለብኝ አስተምሮኛል
2026-11-22 16:19:21
0
ዳንኤል :
በጣም ልክ ነህ
2026-10-07 13:08:21
0
𝙢𝙪𝙗𝙚 𝙨𝙖𝙝𝙞𝙗 💫 :
ከዚ ቦሀለ ለመን ምን መሆሆንእንደለቢኝ አስተምሮኘል 🥰🥰
2026-11-23 16:32:27
0
mengdegnaw :
በትክክል👍👍👍
2026-10-08 01:11:59
1
Z .Z :
እውነት ነው
2026-10-26 12:00:58
0
Měľėş fķāďű :
betkkl🙏🙏🙏
2026-10-11 17:36:10
0
usman _ frash :
በጣም
2026-10-25 17:52:35
0
Amen baemnat :
btame enge
2026-10-08 16:40:18
0
ዳውድ 🫴አረቢያ መጂሊስ :
waw
2026-10-25 16:59:03
0
Muluken muhammed :
🥰🥰🥰🥰
2026-10-07 13:51:54
0
kuku@1011 :
2026-10-20 07:18:06
0
Tekur Sew :
👍👍👍👍👍
2026-10-22 11:49:57
0
weyaysa :
👍👍👍
2026-10-09 13:33:53
0
userAmine Tekle :
🥰🥰🥰
2026-10-09 09:33:02
0
kids wendu :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-08 05:53:00
0
Dawit mahamud :
🙏🙏🙏
2026-10-07 09:40:37
0
@mule coffee :
🥰🥰🥰
2026-11-28 05:42:58
0
To see more videos from user @werkineh.official, please go to the Tikwm
homepage.