@umfaisal56: #في هذا اليوم

ام فيصل
ام فيصل
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 07 October 2026 09:07:03 GMT
9380
230
10
11

Music

Download

Comments

aaaaa4447aasf88x0
ssssssss :
🥰🥰قمه الذوق في اختيار الكلمات
2026-10-08 00:22:26
0
77777734p
🇾🇪 气ملكُـُ اڵـذوڦـُ气🇸🇦 :
كلماتك رائعه ومميزة 🦋 " ✧┊┊⇣✧🦋🎶┊┊⇣✧ يسعدكم
2026-10-07 20:45:44
0
user6687923915617
مصطفى اللامي :
2026-10-07 16:34:06
0
77777734p
🇾🇪 气ملكُـُ اڵـذوڦـُ气🇸🇦 :
دامـــــــــت السعــــــــــــادة لقلبك وحياتك 🌺
2026-10-07 20:45:56
0
smeda716
عوض سميدع :
❤️❤️❤️
2026-10-07 17:45:56
0
user93914386812191
سمير ثامر :
[مؤثر][مؤثر][مؤثر]
2026-10-07 14:57:51
0
uservxhbovlumm
حمودطه :
🥰🥰🥰
2026-10-07 14:31:55
0
user4812694603625
العزي شروح :
❤️❤️❤️
2026-10-07 12:03:52
0
user4926981873146
user4926981873146 :
❤️❤️❤️
2026-10-07 09:11:51
0
user855066725012
ابو عمرالحضرمي الحضرمي :
🥰🥰🥰
2026-10-07 21:11:21
0
To see more videos from user @umfaisal56, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

“ሴት ሆይ!” መልካም ሚስት ለመሆን ሁሉም ሴት ሊያነበዉ የሚገባ 30 የህይወት መርህ (ህግ) 1) በምንም ምክንያት ባልሽ ላይ ጮክ ብለሽ አትናገሪ፡፡ ምክንያቱም ባል ላይ መጮህ የመናቅ ምልክት ነዉና ፡፡ (ምሳሌ 15፣1) 2) የባልሽን ድክመት ለቤተሰቦችሽም ሆነ ለጓደኞችሽ ከቶም አትግለጪ፡፡ ምክንያቱም መልሶ ወዳንቺ ነገሩ ይመጣልና ፡፡ አንቺ የእያንዳንዳችሁ ጠባቂ ነሽ፡፡ (ኤፌ 5፣12 3) ከባልሽ ጋር ስትነጋገሪ የተለየ የአካል እንቅስቃሴንና ምልክትን አትጠቀሚ ፡፡ ባልሽ እነዚያን እንቅስቃሴዎችሽን እንዴት እንደሚተረጉም አታዉቂም፡፡ ኃይለኛ እና ቁጡ ሴት ደስተኛ ቤት አይኖራትም፡፡ (ምሳሌ 15፣13) 4) ባልሽን በፍጹም ከሌሎች ወንዶች ጋር አታመሳስይዉ፡፡ የሌሎች ወንዶች ህይወት ምን እንደሆነ ከባልሽ በቀር አታዉቂም፡፡ ባልሽን ከሌሎች ጋር በማነጻጸር በራስ መተማመኑን ከነጠቅሽ ላንቺ ያለዉን ፍቅር ከልቡ ያጠፋዋል፡፡ 5) የባልሽን ጓደኞች ህመም አታስታሚ ምክንያቱም ትጠያቸዋለሽና፡፡ የነሱን ህመም ሊያስታም የሚገባዉ ራሱ ባልሽ ሊሆን ይገባል፡፡ (ምሳሌ 11፣22) 6) ባልሽ ወዶሽ እንዳገባሽ እንዳትረሺ፡፡ አንቺ ሰራተኛዉ ወይም ሌላ አየደለሽምና የሚስትነት ኃላፊነትሽን ተወጪ (ዘፍ 2፣24) 7) ማንንም ባልሽ ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ አትፍቀጂ፡፡ሌሎች ያሻቸዉን ሊያደርጉ ይችላሉ ባልሽ ግን ያንቺዉ ኃላፊነት ነዉ፡፡ (ኤፌ 5፣33) 8) ባልሽ ባዶ እጁን ወደቤት ቢመጣ አትዉቀሺዉ ይልቁንም አረታችዉ፡፡ 9) ከቶም አባካኝ አትሁኚ፡፡ የባልሽ ላብ የማያባክኑት እጅግ ዉድ ነዉና፡፡ 10) ለግብረ ስጋ ግንኙነት በፍጹም ያመመሽ በማስመሰል ባልሽን አትከልክይዉ፡፡ ባልሽ እስከ ፈለገዉ ሁኚለት፡፡ ለባል የግብረ ስጋ ግንኙነት መሰረታዊ ነዉ፡፡ አንቺ ግን በተደጋጋሚ ከለከልሺዉ ከሌላ ሴት ጋር እንዲወሰልት በር ትከፍቺለታለሽ፡፡ ወንድ በፍፁም የስጋ ግንኙነትን ለረጅም ጊዜ ተቋቁሞ መዝለቅ አይችልምና፡፡ (መኃልይ 7፣12) 11) ባልሽን ከዚህ ቀደም ከሌላ ወንድ ጋር (ከቀድሞ ፍቅረኛሽ ጋር) ግንኙነት አድርገሽ ምታዉቂ ከሆነ ግንኙነት ካደረግሺዉ ሰዉ ጋር የሱን የስጋ ግንኙነት በፍጹም አታነጻጽሪ፡፡ የሄ ትዳርሽ በቀድሞ ግንኙነትሽ ከቶ አይካካስምና፡፡ (መኃልይ 5፣9) 12) ለባልሽ በአደባባይ መልስ አትስጪዉ፡፡ እሱ በአደባባይ ተናግሮሽ ቢሆንም እንኳን ነገሩን በልብሽ ያዥዉ፡፡ (ምሳ 31፣23) 13) ባልሽ ላይ በልጆቻችሁ ፊት አትቆጪ ወይም አትቋቋሚዉ፡፡ ብልህ ሴት ይህን አታደርግምና፡፡ (ኤፌ 4፣31) 14) ባልሽ በሚሰነዳዳበት ጊዜ ታሰማምሪዉ እና ሚያስፈልገዉን ታሟይለት ዘንድ አትዘንጊ፡፡ (ምሳ 12፣4) 15) ጓደኞችሽ ለባልሽ እጅግ እንዲቀርቡት አታድርጊ፡፡ 16) በመዋቢያ እና በመጣጠቢያ ክፍልሽ ከቶ አትቻኮይ፡፡ ዉበትሽን ጠብቂ፡፡ ባልሽ በሌሎች ቆነጃጅት ተከቦ ሊዉል ስለሚችል እንዳይሰናከል ሁሌም ዉብ ሁኚ፡፡ (1ሳሙ 25፣3) 17) ወላጆችሽ ወይም ቤተሰቦችሽ ወይም ጓደኞችሽ የህይወትሽ ወሳኝ እንዲሆኑ አትፍቀጂላቸዉ፡፡ እነሱ ስላንቺ ትዳር ዉሳኔ እንዲሰጡ አትጠብቂያቸዉ፡፡ ማድረግ ካለብሽ ካለማንም ጣልቃ ገብነት በራስሽ አድርጊዉ፡፡ (ሉቃ 21፣16) 18) ገንዘብን የፍቅርሽ መሰረት አታድርጊዉ፡፡  19) ባሎች ትኩረት የምትሰጥንና በትኩረት የምታደምጥን ሚስት እንደሚፈልጉ በፍጹም እንዳትዘነጊ፡፡ ለሱ የሚሆን ጊዜ በፍጹም እንዳታጪ፡፡ መልካም ንግግር የደስተኛ በቶች መሰረት ነዉ፡፡ (ገላት 6፣9) 20) ያንቺ ስራ ከባልሽ በብዙ ነገር የተሸለ ቢሆንም እንኳን ከቶ ከባልሽ ጋር አታነጻጽሪ፡፡ ትዳር የህበረት ስራ ነዉ፡፡ (ገላት 6፣10) 21) ባልሽ ላይ ጨቅጫቃ አትሁኚበት፡፡ ባሎች ጨቅጫቃ ሚስትን አይፈልጉምና፡፡ (ኤፌ 4፣29) 22) ሰነፍ ሚስት ለምንም ነገር ግድ የላትም፡፡ ሌላዉ ቢቀር ለሰዉነቷ መታጠቢያ እንደሚያስፈልጋት እንኳን አታዉቅም፡፡ ሰነፍ ሚስት አትሁኚ፡፡ (ምሳ 20፣13) 23) ባልሽ በጥሩ ሞያ የተሰራ ምግብ የሚወድ ስለሆነ በጥሩ ሞያ ግብ ስሪለት፡፡ ባል በምግብ ቀልድ አያዉቅም፡፡ (ምሳ31፣14) 24) ባልሽን በጣም አትቆጣጠሪዉ፡፡ ይልቁንም እያንዳንዷን ቅጽበት ተዝናኑበት፡፡ ገቢያችሁን ተጠቀሙበት፡፡ (ሉቃ 11፣3) 25) ባልሽ ከድካም ሲመጣ ሁሌም ቀዝቃዛ ዉሃ ስጪዉ፡፡ መልካም ባህሪሽ እና ትህትናሽ ዉበትሽ ነዉና፡፡ (ምሳ 31፣ 11) 26) ስለትዳር መልካም አመለካከት ከሌላት ሴት ጋር በፍጹም ህብረት አትፍጠሪ (ምሳ 22.14) 27) አንቺ ዋጋ የሰጠሸዉን ያክል ትዳርሽ ላንቺ ዋጋ አለዉና ግዴለሽነትን አስወግጂ፡፡ (እብ 13፣14) 28) የማህጸንሽ ፍሬዎች የፈጣሪሽ ስጦታዎችሽ ናችዉና ዉደጂያቸዉ፣ ተንከባበኪያቸዉ አስተምሪያቸዉም፡፡ (ምሳ 22፣6) 29) ቤትሽን ለማስተዳደር ሁሌም አታረጂምና መቼም ቢሆን ቢሆን ለቤተሰቦችሽ ያለሽ እንክብካቤ አይቀንስ፡፡ (ምሳ 31፣28) 30) የምትጾም የምትጸልይ ሚስት ሁሌም ጠንካራ ሚስት ናትና ሁሌም ስለ ባልሽና እና ስለ ቤተሰቦችሽ ጸልይ፡፡ (1ተሰ 5፣17)  ይህን ጹሁፍ ካነበባችሁት በኋላ ለሌላውም እንዲደርስ #ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ!! #ethiopian_tik_tok #habshatiktok #viralvideo #100kviews

About