@asefaw.sheferaw: የግል ባለሃብቶችን በስፖርቱ ዘርፍ ማሳተፍ የስፖርት ቱሪዝምን ለማነቃቃት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው ተገለጸ መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ/ም ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የግል ባለሃብቶችን በስፖርቱ ዘርፍ በስፋት ማሳተፍ አገራዊ የስፖርት ቱሪዝምን ለማነቃቃት እና ዘርፉን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው ተገለጸ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦክስ ፌዴሬሽን አብዲሳ ሚደቅሳን የፌዴሬሽኑ ፕሬዘዳንት እንዲሆኑ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል በንግዱ ዓለም የካበተ ልምድ ያላቸው አብዲሳ ወደ አመራርነት መምጣታቸው የቦክስ ስፖርትን ይበልጥ ለማስፋፋት እንደሚያግዝ የገለጹት የፌዴሩሽኑ ጽ/ቤት ኃላፊ የውብዳር ጌትነት ባለሃብቶች በስፖርት መሰረተ ልማቶች፣ በውድድር እና በስፖርተኞች ላይ የሚያደርጉት ኢንቨስትመንት ዘርፉን ይበልጥ ውጤታማ እንደሚያደርግ ገልጸዋል የቦክስ ስፖርት በኢትዮጵያ ከፍተኛ መነቃቃት እና ተወዳጅነት አለው ያሉት የውዳር ፕሮፌሽናል ውድድሮችን ማዘጋጀት እና ስፖርቱን ይበልጥ ለማስፋፋት እንደሚሰራ ገልጽዋል ። ጠቅላላ ጉባኤው የፌድሬሽኑን የ2017 ዓ.ም ጠቅላላ ጉባኤ ቃለ ጉባኤ፣ የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እና የ2019 ዓ.ም ዕቅድ ላይ ሰፊ ውይይት በማድረግ በሙሉ ድምፅ አጽድቋል። ብቃት ያላቸው ወጣት ቡጢኞች ላይ መዋዕለ ንዋይ ማፍሰስ ሀገራዊ ፋይዳው ከፍተኛ መሆኑ በመድረኩ የተመላከተ ሲሆን ሌሎች የግል ባለሃብቶችም የቦክስ ስፖርትን ጨምሮ በሌሎች የስፖርት ዘርፎች ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል https://linktr.ee/YouthandSport1

@asefaw sheferaw
@asefaw sheferaw
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 07 October 2026 10:28:18 GMT
29343
999
119
153

Music

Download

Comments

hayilunuguse
Hailu :
Congratulation Abdisa! We wish all the best brother!!!!!
2026-10-07 18:19:21
1
jebe816
jebe :
mashell
2026-10-07 14:32:05
2
abbaashumbee
abbaashumbee :
Baga Gammade[Like]
2026-10-07 15:36:41
1
user99870146175304
ማራናታ 🦋✨ :
ነጌሌ አርሲ በሁሉም ይሳካላችሁ👏👏👏👏👏👏👏👏
2026-10-07 15:18:38
5
user63419318
user2681233835724.muluken. :
Adeya👌👌👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-07 12:26:31
1
genetmideksa
Genet Mideksa :
waqayo gudadhaa. amasi jiraa. mudamni kanbiraa Ebifam. misha. kiya
2026-10-07 11:27:40
1
user5824225231605
Abiya Nagelle Arsi City :
አብዲሳ ምዳክሳ የገራት ልጅ😢😢😢🥰🥰🥰
2026-10-07 18:54:24
1
mule.man1807
Mule Man :
አብዲሳ ይመጥናል ይችላል
2026-10-07 17:44:04
2
amaan.hinsene
Amaan hinsene :
baye namat tola👌👌👌👌👌👌
2026-10-07 20:04:40
1
n..folle
N..Folle :
sanyii mootii nuf jiradhu
2026-10-07 16:18:13
1
user9884721339965
ስንታየው :
እንኳን ደስ አለክ አብዲ በርታ
2026-10-07 16:41:22
1
kaseye2000
የወለዬዋ ልጅ :
አብዲሳ ለቦክስ ስፖርት ፍቅር ስላለው በሚያፈቅረው ስፖርት ፕሬዝዳንት መሆኑ ደስ ይላል
2026-10-08 18:14:31
1
sina.9happy
Happy :
bravo👏👏👏💪
2026-10-07 18:00:58
1
mom012380
Zed :
ደስ ይላል
2026-10-07 15:12:27
1
yohannes.anjelo
Yohannes Anjelo :
ወንድሜ የጌታ ሙሉ ፊቃድ በሕይወትህ ይፈጸም ቡሩክ ነህ 🥰🥰🥰
2026-10-07 15:07:00
3
user5824225231605
Abiya Nagelle Arsi City :
Abdii kenna bagaa waqaayoon sii gargaare🥰🥰
2026-10-07 18:52:57
1
user5824225231605
Abiya Nagelle Arsi City :
የሰፋሬ ልጅ አብዲ ኢጆሌ ነጌሌ🥰🥰
2026-10-07 18:51:47
1
user5824225231605
Abiya Nagelle Arsi City :
Ijjoolle Nageellee Arsii🥰🥰🥰
2026-10-07 18:53:22
1
edeneden7102
mycom :
2026-10-07 18:02:24
1
edaso317
Edaso :
ውድ ና ጀግና ይገበሀል ወንድሜ እግ/ይመስጌን
2026-10-07 18:13:16
2
habtamumamo50
@Duresaa :
ወድ የነጌሌ እንቁ ይገበሃል መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ
2026-10-07 15:04:24
3
yutikemise
Yuti Kemise :
Yegebawole❤️ade sew mayet yemgebaw neber. Esume bexam yemenodew wedemachin gosaya. Midekesa hulam bewsxachin alek
2026-10-07 17:17:34
2
tariku.diba77
TARIKU DIBA77 :
❤️💜💜💜💚💚💚 እንከን ደስ አለህ! ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን !💜💜💚💚💚😁😁❤️
2026-10-07 17:15:11
1
user6008294525502
Lucee Wandimu :
Woo bayaa namatii tolaa🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-07 19:12:14
1
johnmehari19
Jojo 1919 :
he deserves well ✌️✌️✌️
2026-10-07 16:28:06
1
To see more videos from user @asefaw.sheferaw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About