@ethiopian.electri: የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለተሻለ የደንበኛ ተሞክሮ! የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የአሰራር ሥርዓቱን በማዘመን፣ የደንበኞችን ፍላጎት በማዕከል በማድረግ እና የደንበኛ መስተንግዶን በማሻሻል የተሻለ፣ ፈጣንና ተደራሽ አገልግሎት ለመስጠት እየሰራ ይገኛል። የዲጂታል ቴክኖሎጂንና ዘመናዊ የአሰራር ሥርዓቶችን በመጠቀም የደንበኞችን ጊዜ ለመቆጠብ፣ የአገልግሎት አሰጣጡን ለማቀላጠፍ እና የደንበኞችን ተሞክሮ ለማሻሻል ትኩረት ተሰጥቷል። ይህም ደንበኞች አገልግሎት ሲፈልጉ ቀላል፣ ፈጣን፣ ግልጽና የተሻለ መስተንግዶ እንዲያገኙ የሚያስችል አሠራርን ለመገንባት የሚደረግ ጥረት ነው። #ethiopian_tik_tok #ethiopianelectricutility

Ethiopian Electric Utility
Ethiopian Electric Utility
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 07 October 2026 11:17:15 GMT
113916
11862
369
1294

Music

Download

Comments

user921977167
Mami Lak :
እኔ ደሞ ፖል ጥለህ የመጣህ መስሎኝ
2026-10-07 12:27:57
1548
sedomartialart3
Sedomartialart3 :
King is here 👑👑
2026-10-07 15:12:54
303
dt01010101
voiceofculture :
We are also witness of their reforms.🥰
2026-10-07 17:53:05
0
.zeus157
🎭 Zeus 🥏 :
sedo model honhe nw 😂
2026-10-07 21:00:58
0
yomi830
Yo! :
ለምን ፖል ትደበድባለህ ታዲያ
2026-10-07 12:18:30
418
saidliera2
ሳየ :
በል ብለውኝ ነው 😁😂
2026-10-07 12:28:46
174
red_fox2112
Red Fox ፳፩✪ :
ፓሉ ከሶህ መሆን አለበት
2026-10-07 13:03:41
189
abnasir64
AB Gunners12🇪🇹🇪🇹 :
በኢትዮጵያ ከቴሌ ቀጥሎ ህዝብን እርቀኑን የስቀረ የሌባ ጥርቅም ድርጅት 100%
2026-10-07 15:11:08
34
user3733442218998
Jafar A/Jelil :
እና አሪፍናቸው ልትል ባልሆነ
2026-10-07 14:53:41
19
civilengineer472
Best :
yedabadabko pole eaga agagne malat
2026-10-07 16:58:21
0
teke101112
TEHM :
Thank u sdeo🙏🙏🙏
2026-10-07 17:33:59
0
romedinsultan
RomeO :
መመሰገን ያለበት መመስገን ይገባዋል
2026-10-07 13:04:15
37
muhe_tools
MUሄ ቱልስ :
ቀጣይ ደሞ ለገቢዎች ስራልን
2026-10-07 16:30:24
7
zenicho4
zenicho :
he is probably the king of promotion 🥰🥰🥰🥰
2026-10-07 12:39:54
22
kassahun.tamiru
kassahun tamiru :
ሁኡኡኡኡሁሁሁሁሁሁ
2026-10-07 13:54:03
6
osiriis.ouka
Osiriis Ouka :
መብራት ሀይል ጤነኛ አይደለም እንዴ የቲክቶክር ወሬ ሰምቼ መብራት ሀይል አልሔድም,እኔ በቅርቡ መብራት ለማስገባት ከ2 ወር አይደል የፈጀብኝ ውሸት ነው
2026-10-07 12:41:21
15
musabade036811
blue moon💙💙💙💙 :
ተገዶ ማስታወቂያ ሲሰራ
2026-10-07 15:31:39
6
user4146927420051
salem :
King is here
2026-10-07 16:09:58
1
user.sulkina
Sultan birhan :
የኤለክትሪክ ክፍያ ዋጋ እስካልተስተካከለ ድረስ መቼም መብራት ሀይልን አላደንቅም!
2026-10-07 14:09:04
5
broofibro1
AYMEN'S | STEPS :
Yalgebabet yelem
2026-10-07 16:21:01
4
www.tiktok.com19779
B&N@1977 :
አደል አልደረሰብክም ሻሸመኔ አለ አደል ብር ከተከፈላቸው በጣራላይ ገመድ ይሰቅላሉ የደረሰብኝ ነው መፍቴ አጥቼ በስጋት አለን እስቲ ዜድዬ እችን በዚህ አደበትሽ አድርሽልን🙏🙏🙏🙏
2026-10-07 19:00:26
1
itsm3yab
Yakube :
this is sad i swear endete nw koy endezi miyasebute beloket miseber lij nw promotor this is sad
2026-10-07 13:57:37
1
hamdu.kebede
Hamdu Kebede :
ለቀጠቀጥቃቸው ፖሎች ለምን ካሳ አይጠይቁህም
2026-10-07 15:57:42
3
ethiopiayeye
Ethiopia :
እረ አታሰመሰሉ መከራ ያጉላላሉ
2026-10-07 16:17:23
0
fanuael.dinberu
Fanuael Dinberu :
እኔ እኮ ከMMA በፊት የት ነው የማውቀው ብዬ ነበረ አንዳንድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች 😳
2026-10-07 17:25:26
1
To see more videos from user @ethiopian.electri, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About