@titisha42: #ፈገግታው🤗 ደስ አይልም እንዴዛሬ ደግሞ ባአዲስ ነገር መጠናል ❤️❤🌸@Riche @jerry @Emi 444 @ĤŁŨ🦋 @zedzed12211 @@yuti 🌠 @just💃💃💃

ttisha
ttisha
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 07 October 2026 11:45:20 GMT
124029
12422
361
191

Music

Download

Comments

tschiakvisky
𝓔𝓹𝓼𝓲𝓵𝓸𝓷 :
yet hager nw gn endez be fota mikehedw wogen?
2026-10-07 18:50:11
0
asche633
Asche :
ድሮም አዳምን ያሳተች ሄዋን ናት
2026-10-07 17:56:05
210
user3521997747368
mes :
እኔ ካንቺ ባላውቅም ተማሪ እየተከዘ ማለት ቁራሽ እየለመነ ማቆም ክልክል ነው የሚመስለኝ ለምን መሰለሽ እመብርሃን ይዞ ነው የሚወጣ እመቤታችን ማቆም ማለት ነው ከተሳሳትሁ እታረማለሁ እንደወንድም ሀሳቤን ለማቅረብ ነው እየተቃወምሁ አይደለም
2026-10-07 13:35:31
204
askalfera
🎀🎀FERA🎀🎀🎀 :
ታናሽ ወንድሜ የቆሎ ተማሪ ነው ከቤተሰብ ከጠፋ 2 አመቱ እናቴ አልቅሳ ልትሞትብኝ ነው እነሱን ባየሁ ቁጥር ወንድሜን ያገኘሁት ነው የሚመስለኝ እናቴም ይመጣል በማለት በርበሩን እያየች አልቅሳ አይኗ ሊጠፋ ነው 😭😭😭😭
2026-10-07 14:35:38
50
abrhamabrham844
Abrham Getahun :
endat defrew enji
2026-10-08 10:12:02
0
historyofamhara0
ⒹⒶⒼⒾⓂ :
ጅንኑ ጎጃሜ🥰
2026-10-07 14:43:11
55
laul759
Laul ልዑል :
እኔም እደዚህ እንዳቺ ምንገድ ላይ እንጨት ፍለጥልኝ ብላኝ እንጨት ፈልጨ ስጨርስ ስልክ እንቀያየር አለችኝ ተቀያይረን እየተደዋወልን የብአል እየጠራችኝ ብዙ ጊዜ አሳለፍን የተማረነው ማግባት እምፈልገው ትለኝ ነበር አንድቀን ብወድህ ምን ትላለህ አለችኝ ወድምሽ አዴለሁ እንዴት አትወጂኝ አልኳት አፈቅርሀለው አለቺኝ በስአቱ ፍቅር አላቅ ግን እንደምንብለ አሳመነቺኝ አፈቀርኳት እሷን እያሰብኩኝ ትምህርቴ አልገባኝ አለ አቋረጥኩት ግን እሚስጠለው አሁን ተጣልተን ድፍን ሁለት አመታችን እስካሁን ብማር የት በደረስኩኝ 🤔
2026-10-08 05:31:38
14
.official.tiktok2
ያዕቆብ ዘማርያም official tiktok :
ሲሽኮረመም ደስ ሲል በይ ምሳ ጋብዢው
2026-10-08 06:57:43
9
user487603627284
𝑑𝑎𝑛𝑖𝑒𝑙 የአርሶ አደሩ ልጅ :
ወጥመድ ሆናችሁብን
2026-10-07 17:28:10
48
user5288206761062
my love :
zimame
2026-10-07 18:07:36
0
fiseha67
ፍስሐ ዘላስታ➨🎤fiseha zelasita :
አሳሳች እንደዚህ በየመንገዱ እየጠበቅሺ ሰላምታ አብዝተሺ ነው የኔ ትምህርት እንዲቋረጥ ያደረግሽኝ እንኳን ደስ አለሺ አንች አሳሳች
2026-10-07 18:53:56
8
gebeyaw96
Mark :
please you
2026-10-07 14:33:28
0
ermias.kenaw
Ermi la :
መርጌታ ይችላል
2026-10-08 14:10:20
1
user2607962373725
ፑሽ አፕ12ወሎ :
ያለፍቃዱ ሰውን መቅረፅ ግን ልክ ነው? አኔ ግን እኔን አያጋጥማችሁ
2026-10-07 17:55:16
11
user81619924862520
አደራህን ቅ/ሚካኤል :
ኧረ በፈጠረሽ እንዳታሳስችው
2026-10-07 18:17:42
6
user30720972865156
sebaraw lbe :
ተልኮ አለሽዴ
2026-10-07 17:29:48
6
user7599294892521
Temsegen@27 :
ጨዋነቱን አትግፈፊዉ ሆ
2026-10-07 17:26:59
9
user3243223763091
ታሪከኛው ዘመን ❤️❤️❤️ :
መፈታቱኑ ጥሩ አደለም
2026-10-07 17:16:54
6
esuye06
ዛጎል/Zagol😘 :
touchism,የመነካካት ስበት ከንደዛ አይነት ስሜት እራሱን መጠበቅ አለበት አታስለምጂው ይማርበት
2026-10-07 14:52:50
6
user8561296159426
09374893 :
2026-10-07 19:02:38
0
bars2779
ኣርሴናላዊ :
ደግመሽ ጠይቅው ና ጫማ ና ልብስ እንግዛለት እህቴ ባክሽ
2026-10-08 12:45:29
2
fasil.eyayu
Fasil Eyayu :
Ebakshi tey ahun min ylutal???
2026-10-07 14:57:09
2
fegegitawa12
ፈገግታዋ :
@ፈገግታዋ:አረብዱን 😳
2026-10-07 21:22:32
0
lpro657
Amani_WithGod :
ምንድነው ተልኮሽ
2026-10-08 08:07:04
4
natanem3021
🧤N𝓪⛑𝓪𝕟𝖊𝖒🤲ዘፍኖተ ኤማሁስ :
ምናለ ለሰዎች ግን እንቅፋት ባንሆን
2026-10-08 09:16:52
3
To see more videos from user @titisha42, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About