@ayuzehabesha: ህወሃት ከተለያዩ ሀገራት ገዝቶ በአንድ የጦር ማከማቻ ዲፖ ውስጥ አስቀምጧቸው የነበሩ ፈንጂዎች፣ የኬሚካል ጦር መሳሪያዎች፣አነስተኛ ድሮን እንዲሁም ከባድ መሣሪያዎች በመከላከያ ሠራዊት መያዛቸው ተገለፀ። አዩዘሀበሻ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Ayu Zehabesha- አዩዘሀበሻ
Region: ET
Wednesday 07 October 2026 13:38:22 GMT
Music
Download
Comments
Lock :
ከየት ነው ግን ይሄ ሁሉ ገዝተው ከሆነ ለምን በብሩ ፈታ ብለው አይኖሩም ነበር
2026-10-07 16:53:47
3
be light in the dark!!! :
ye Ethiopia hizb semak??ye kemikal tor mesariya? They don't have any kind of mercy
2026-10-07 19:23:48
0
sidama buna💥 :
yemir inem ahun midea lay ayiche germogn no yetokut😳
2026-10-07 14:25:10
0
Sufadin :
2026-10-07 13:47:11
0
henok ያራዳ ልጅ :
ያራዳ ልጅ:ያራዳ ልጅ መቼ ነው መከላከያ ሀይላችንን መጉዳታችን የሚሰማን ሰድበን ለተሳዲቢ እነደሰጠነው እምናውቀው ጀርባውን ለባንዳ ፊቱን ለጠላት አርጎ ይዋጋ አረ እንንቃ በሀገር አይቀለደም
2026-10-07 17:30:36
3
Magen-El (מָגֵן־אֵל) Grace :
ይችህ ሩስያ ባለ 2 ስለት ቢላ ነች እንዴ ግን 🙆?
2026-10-07 17:38:58
1
dravir~ tedi🐢 :
የላቸውም ነበር እኮ😂
2026-10-07 15:22:29
0
mudryk palmer :
🥰🥰🥰
2026-10-07 18:45:49
0
kidus (ቅዱስ ) ❤ :
😂😂😂
2026-10-07 13:45:45
0
To see more videos from user @ayuzehabesha, please go to the Tikwm
homepage.