@nahommelaku10: እንባ ምስኪኖች ከፈጣሪ ጋር የሚያወሩበት ቋንቋ ነው ስታስለቅሳቸው ከፈጣሪያቸው ጋር እያገናኘሀቸው ነው

NAHOM
NAHOM
Open In TikTok:
Region: FR
Wednesday 07 October 2026 16:19:28 GMT
102799
17317
471
1509

Music

Download

Comments

eluhoneyyahoo.com
Queen Elleni 👸 :
በትክክል እንባ ሲፈስ ዉሃ ነው ሲመለስ ግንን እሳት ነው
2026-10-07 16:23:40
77
demekechd
demu :
😭😭😭😭😭tikkill.yasahali.ande.qani
2026-10-08 03:52:37
1
user4266548626224
ሱሱ የኔ በለኝ 😜 :
መቼም ይቅር የማልልው ሰው አለ 💔💔🥺🥺
2026-10-07 19:44:46
20
susua23456784566
Sነኛ ♥️My super power is Allah☝ :
አላህዬ ከሰው እንባ ጠብቀኝ ተበዳይ እንጂ በዳይ አታርገኝ😥
2026-10-07 16:49:06
32
.time32
......... :
መቼ ነው የሚመለሰው ....እድሜዬን ሙሉ በማልቀስ አይኔ ሊጠፋ ነው
2026-10-08 04:27:28
5
usernqhc0fgf2u
እናቴ :
🥰በትክክል፣ እንባ የአምላክን በር ያንኳኳል🥰🥰 ሁል ጊዜ አምላኬን የምለምነው ለሰዎች ማልቀስ ምክንያት አታድርገኝ እያልኩ ነው🙏
2026-10-07 18:40:27
11
user6308030496195
ጓል አስመራ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 :
የልጆቼ አባት እግዚአብሔር ያሳየኛል😭😭😭😭😭
2026-10-07 20:39:51
9
s..a.w.m
susu :
እባ ሲፈስ 1% ውሀ ሲሆን 99% ስሜትነው 😢😢ያች ይቅርታ ከሞት ይመልሳልና ይቅርበይ ብባል የማልለው ሠው አለኝ 💔በሠገድኩ ሠአት ዱአየማረግበት 🤕💔
2026-10-07 20:10:24
7
erin_0.4
T.T :
ewnt new😢
2026-10-07 21:07:09
2
user1932070246922
natan :
አይገርምም ያነባሁት እንባ በዚ አለም ላይ ያለዉን ቤት ይሰራል ብየ ብናገር ማጋነን አይሁንብኝ እግዚአብሔር ምስክሬ ነዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ይፍረድ
2026-10-07 20:20:29
6
d755646
እሚያኖረኝ እግዚአብሔር ነው :
ያሣየን [Hands open][Hands open]
2026-10-07 22:37:43
1
binit.umi
@ Leyla :
በደላቸዉ ሰብሮ አላስቀረኝም ማንን ማመን እንዳለብኝ አስተምሮኛል
2026-10-07 16:32:32
5
ali4493708
𝓐𝓵𝓲𝔂𝓾 𝓐𝓵𝓮𝓶𝓪𝔂𝓮𝓱𝓾 :
ደጋግመሽ ነይ እንወድሻለን አንቺ ምርጥ ሰው
2026-10-07 16:39:48
8
meryem.bint.seid
መርዬም((argobawa))✨🍫 :
ትክክል ቢዘገይም ይደርሳል 🥺
2026-10-07 19:02:55
6
user5843818753740
Abrish hulem Ewodihalehugn :
awo ewnet new degimom be E/r aynocho ፍት ፊደር ሆኖ ይነብባል 🙏🙏🙏
2026-10-08 03:05:53
2
user7407757526272
mimi :
mecha yemselchwal wendma
2026-10-07 20:35:04
3
emako653
ምህረት ነኝ ቅብርር ያልኩት😂Ønē Dãy🇹🇷 :
Be tikikil tesfa adergalawu demo yasayegnal🥹🥲
2026-10-07 16:29:08
5
kidistkitaw
Kidist Kitaw :
correct
2026-10-07 17:54:26
1
4bdul4z3z7
𝐀ᵃ𝐳𝖎𝐳𝖚🕸️ :
ትክክል ነው
2026-10-07 17:28:12
6
saba.bereket4
Saba bereket :
እዉነት።ይፍረዳፈጣሪ።የእናትእባካላባትያሳደገች
2026-10-07 23:19:17
1
hayat_raya2
Tik Toker :
ሳህ ወላህ💔
2026-10-07 23:09:11
1
sead531
SUSU🦋1🦅💧🇹🇷💫 :
ኢሻአላህ🥺☝️
2026-10-07 22:39:08
1
bezualemyeedomena
mona ye edu enat :
ትክክል
2026-10-07 23:01:26
1
user5558168467463
የሸጋው እናት 🌹🇪🇹💝 :
አላህ ያሳየን ያረብ😢
2026-10-07 23:19:08
1
yonasfikadu4
yonas :
እዉነት ነዉ🙏🙏🙏
2026-10-07 23:38:01
1
To see more videos from user @nahommelaku10, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About