@ethio.matrix: የኛ ትውልድ በጣም ደፋር ,ቀለል ያለ ደስ የሚል ከሁሉም ደግሞ የተሻለ እድለኛ የሆነ ትውልድ ነው ነገር ግን ሁሉን ነገር ላይ ቀልድ እናበዛለን .ቁምነገር ለሚባለው ነገር ቦታ አንሰጥም እና አሁን ላይ ደግሞ በቴክኖሎጂዎቻችን የትኛውም ትውልድ ያላገኘውን እድል አግኝተናል ግን እየተጠቀምንበት ያለነብት መንገድ እራሳችንን እና ማንነታችንን እንዲሁም ሰዎችን disrespect ለማድረግ ሆኖ እየታየኝ ነው ስለዚህ ያቺን እንቀይራት ለማለት ያህል ነው✌️
Ethio Matrix
Region: ET
Wednesday 07 October 2026 17:22:41 GMT
Music
Download
Comments
ናሆሜት🦅 :
እቴጌን አጭሯ 💔😖
2026-10-07 18:17:14
7012
Cr 7 :
አብይንና ዘመነ ካሴን collab ላስደርጋቸው ያሰብኩት እኔ
2026-10-07 18:18:05
742
мαнι⓰ :
አጭሯ ላይ አልቻልኩም😂
2026-10-07 17:56:22
3952
ಯಬ್ರಶ್ :
yhes
2026-10-07 17:52:29
2044
Nitsuh Kidan :
እውነት ነው እንዲህ መዳፈር ባይኖር
2026-10-07 17:27:16
876
ako habesha :
አለም ያከበራቸውን እኛ ባንንቅ
2026-10-07 17:58:54
349
annlynn :
Lucifer 🤑 is the angle of music
2026-10-07 19:14:28
2
Weroye :
Thank you!
Caption 100%
2026-10-09 10:22:16
2
Sɪᴅʀᴏғ 🍂 :
yemoten sew collab masderg it's not fair 😂
2026-10-07 17:28:27
353
@Mamila :
ይሄ ትውልድ ለማንም አይመለስም🤣
2026-10-07 21:11:00
158
🀄️ዳማዊ 🇪🇹 :
weyne 😭😭
2026-10-07 17:28:32
116
feruz :
ወላሂ በጣምም nw yetmchgn🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2026-10-07 17:36:49
629
abentefra :
Ai will kill art
2026-10-07 20:18:06
9
playboi_carti36 :
this guy is genius
2026-10-07 18:29:13
67
buze bull🤟🤟 :
mechewacha mehonachew lk nw enesum be gzeyachew be hizb eyetechawetu neber
2026-10-07 19:09:49
3
Zebatelo :
Thank u bro I feel the same way…
2026-10-08 02:24:00
4
y4bu 🦎 :
Yhe temctonal normal nw
2026-10-07 19:24:38
1
thug :
እሳቸውም በጊዜው እሱም በጊዜው
2026-10-07 18:04:42
137
NoirVeil :
😂😂
2026-10-07 18:01:10
23
ም.ዕ.ራ.ፍ 🦅 :
expect something soon 🤝
2026-10-07 17:29:54
49
west :
አምላክ አደረካቸዉ እንዴ
2026-10-07 20:32:30
70
never give up💎 :
አላህ ብቻነው ክብሩም ስልጣኑም የማይወርደው የተቀረው ይወርዳል ይዋረዳል😳😳😳
2026-10-08 02:37:43
38
ROMANCI :
tarik adega lay new
2026-10-07 17:29:05
52
MoM👸 :
እኔ አባቴን ማስረዳት ሰላቸኝ 😩Ai ግን ውዴት እየሄድ ነው
2026-10-08 14:42:46
18
🔥Kãşéşĥ Art ✍️ :
ስጠብቅህ ነበር🥺
2026-10-07 17:57:47
12
To see more videos from user @ethio.matrix, please go to the Tikwm
homepage.