@ashagrezewdu: #tiktoklive #livehighlights

Dr. Ashagrie Zewdu Insights
Dr. Ashagrie Zewdu Insights
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 07 October 2026 17:47:49 GMT
85730
2428
188
1153

Music

Download

Comments

mmmm060044
mmmm0 :
You didn't answer, either you accept or reject, why should you stand on the cross road?
2026-10-08 05:16:23
1
user8491860840206
user8491860840206 :
How yo become shure weather they add formalin in the milk or not ?
2026-10-08 13:21:18
0
mengistumoges545
Mengistu Moges :
እኔ ወተት ማቀነባበሪያ ውስጥ ነው የምሠራው የታሸገ ወተትን አልጠቀምም
2026-10-08 03:52:54
12
elife7131
elife :
ተባረክልን ዶክተር ይች ሐገር ፈጣሪ ይታደጋት
2026-10-08 05:47:47
9
zizu.lewi
Mathi Lewi :
በአስሩም ክፍለ ከተማ በተደረገ ጥናት በአስሩም ክፍለ ከተማ ተገኝቷል ተባለኮ። መንግስት ራሱ መልስ ይስጥበት።
2026-10-07 23:20:12
13
user2700020158007
user2700020158007 :
ችግር ያለበት ወተቱን ሳይሆን ለማብዛት የሚጠቀሙበት ኬሚካል ነው።ትክክለኛ ቪዲዮ አላየህም
2026-10-08 04:49:13
12
nuba2896
Nuba የናቱ :
ዶክተር እኔ እራሱ ሁለተኛቀንሆነኝ ከለከልኳት ደግጨ
2026-10-08 09:42:50
2
abayineshe5
Jesus is Lord :
ውሃ መጨመራቸውን ቢያንስ እያበረታታህ ይመስላል ብዙ ጊዜ ውሃ እንዲሚጨምሩ ግልልፅ ነው
2026-10-08 02:17:20
10
chachagoje1
ቻቻ😍ጎጄ😍 :
ሚገርምህ ዶክተር ይሄንን አሳብ ላይቨሸ ስትገባ ጠይቃለው ብዬ ነበር በዚህ አጋጣሚ ሰዎች አንዳንድ ዜናዎችን እንደወረደ ባይቀበሉ ባይ ነኝ ሚመለከተውን አካል መጠየቅና የመንግስት ሚዲያዎች ሳያጣሩ መዘገብም የለባቸውም አንተን ግን አኔ በጣም አመሠግንሀለው እርጎውም ከፈላ ወተት ሰርቶልኛል ብቻ በብዙ መልኩ ምትደነቅና ምትመሠገን ሰው ነህ
2026-10-08 10:40:43
2
user513202137
user4324815934902 :
Asauen eko sechemru
2026-10-07 19:52:13
0
amanuelniguse319
amanuelniguse319 :
ከዚህ በፊት እንቁላል ላይ እንዲህ ተወርቶ እንቁላል በርካሽ በሌተናል
2026-10-08 09:50:28
1
metibrukti
meti :
Dr pls 🙏🙏 rasshin tebek 🙏Ur such a sweet heart ❤️🥰🙏🙏
2026-10-07 20:44:50
2
kidistst
Kidsam :
monopoly is dangerous
2026-10-07 20:28:26
1
user9769655168380
user9769655168380 :
ተባረክ😍😍😍😍
2026-10-08 12:10:49
1
banchi325
banchi :
አቤቱ አሰበን የጭቅ አማላጇ ድግል ማርያም ልጆቻችን ጠብቂልን።
2026-10-08 00:42:22
6
merga.dechasa03
Merga Dechasa :
በትክክል ከመንግስት መሆኑ ያሳዝነናል ግልፅኝነት የጎደለ ነው እኔ እርባታን ላይ ነው የሚሠራ በአንዴ በሥራችን ላይ ችግር ፈጥሮብናል ያውም ከከተማ ግብርናው መሆኑ ልክ አይደለም
2026-10-08 10:26:29
2
itz_fiker16
fiker :
እናመሰግናለን ኑርልን።
2026-10-08 09:22:42
2
user123abhsjk
ab :
አረ እንኳን ገላገልከኝ ካንሰርና በሽታ አምጪው መብዛቱ ለራሴ አልጨነቅም ምንም ያላዩ ልጆቼን ጉድ አደረኳቸው ብዬ ጨንቆኝ ነበር አመሰግናለው
2026-10-07 19:24:20
5
fantaye.zenebe2
የማርያም ልጅ :
እኔ እራሱ ልጄን አጠጣዋለሁ ግን ጭንቀት በጭንቀት ሆንኩ
2026-10-08 07:41:19
5
aklilu1219
aklilu :
ሚኒስትር መስራበቱ የተናገረውን ማስተባበል አላፊነት ስላለበት አስጠነቀቁ ።ያንተ ሀሳብ እለቁ ነው ።የሚከታተልህ የመንግሥት አካል አለ ሕዝብ ላይ መቀለድ አግባብ አይደለም ።
2026-10-08 09:13:56
2
user701366841182
የኪዳነ ምህረት ልጅ ሳባ :
እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልኝ 🙏🙏🙏🙏
2026-10-08 08:55:30
2
keriyadebelakeriya
keriya Debela :
አወዛገባችዉን
2026-10-08 04:59:46
1
sadiqebul4
sadiqebul4 :
አንተን እንመን ወይስ መንግስትን?
2026-10-08 03:40:22
3
abdulzizkemal525
Hadi.Km525 :
በጠቀለይ ቢቀርስ ምንም ጥቅም የለውም በቀአትግዙ የተሸገም የልተሸገም ሌለአመረጭ ተጠቀሙ ለልጆቸችሁ
2026-10-07 22:15:37
2
firewmele
Firehiwot Melese :
እንዳያስሩክ ዶክ
2026-10-08 06:07:40
4
To see more videos from user @ashagrezewdu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About