@epaphraschristchurch: ለዚህ ዓለም የሚመች ሰው—-/ ለአንድ መብል ታላቅነቱን የሚሰጥ// ከመሆን ተጠንቀቁ‼️🫡 በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት#epaphraschristchurch #pastorchere #epaphrasyouth #creatorsearchinsights #LanguageLearning

Epaphras Christ Church
Epaphras Christ Church
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 07 October 2026 17:49:26 GMT
124070
20964
385
3965

Music

Download

Comments

user8845292006659
user8845292006659 :
[Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed]
2026-10-08 05:20:33
0
semuyesemu
semunet :
Ewnt new 😭
2026-10-08 06:54:22
0
hanayemariyamlij48
frita :
አሜን እንደው ምን ላርግህ ዘመንህ ይባረክ[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-10-08 05:04:32
0
shemanatibeb
Shema na Tibeb / ሸማ ና ጥበብ :
ፓስተር ቼሬ እንዳው በዚህ ርእስ በደንብ ድከምበት ታተርፍበታለህ
2026-10-07 19:28:45
94
muniniiiiiiii
ሙኒኒ :
እንደ ፍቅረኛ በላሽ ጠጣሽ የምንባባለው ወተን አብረን የምናሳለፈው እኔና እናቴ🥰 እድሜ ጤና ይስጥልሽ በሉልኝ ለናቴ🥰😌
2026-10-08 03:09:52
58
nardiyemululej
Nardi ye mulu Lej 👩‍👧 :
ነበረች በቀን 10 ምደውልኝ ህፃን አረግሽኝ እንዴ ለምን ዝብለሽ ትደውያለሸ እመጣለሁ የምላት 🥺 እንደቀልድ አመለጠችኝ ዛሬ ከት ላምጣት መቃጠል ህመም ብቻ 😭
2026-10-07 20:30:30
55
hana57459
Hana :
Enamsgnale pastr veritable👍🙏👍👍👍
2026-10-08 05:59:46
0
tgtg335
tgtg335 :
Nora endzi baslchehcigne😭😭😭😭😭😭
2026-10-08 06:39:22
0
user7624308748409
numb :
እኔ አለች ግን ሂጄ እዳላያት ባዶ ነኚ በጣም ለፈቸ ነበር መርቃኚ ነበር ግን እርግማን ሁኖብኚ ነው መሠል አልሣካ አለኚ
2026-10-07 19:21:52
12
user1842301471100
555ps :
አዎ በየቀኑ አለቅሳለሁ ትናፍቀኛለች 😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-08 07:32:10
2
ye.meba.enat8
Roza wegayehu :
አንተ ሰትነገር ብዙ ነገረ እማራለሁ
2026-10-08 05:58:47
3
t905707
Rita :
ለምንም አልታደልኩ 2ቱም የለኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-08 07:14:00
2
user7707447499290
ሚራ ደን :
ለምን እያለቀስኩኝ አዳመጥኩህ እናቴ ብቻ አደለችም ጓደኛ እህት ሚስጥረኛዬ ነች ያጣኀት ቀን ጉዴ ላራሴ ነው ምፈራው አለም ያበቃል ❤️❤️❤️
2026-10-08 04:44:26
8
bettyg07
Betty :
እናመሠግናለን ተባረክ🙏🙏🙏
2026-10-07 20:19:45
15
uiyfe
konjit :
yelegem
2026-10-07 20:02:41
3
sumanii17
e421h :
እኔ እንጃ በምን ቃል እንደምገልጽህ የዘመናችን ምርጥ ሰው
2026-10-07 18:26:42
9
asratrom
romi :
🥰🥰🥰enatea abatea egziabher yanurelgi
2026-10-07 17:55:33
0
minia.tesfaye
Mignot.T :
ስከፋ አርፍ ዘንድ እናትም ነበረኝ የእናት ቤትም ነበረኝ አሁን ሁሉም የሉም ሁሉም ለዘላለም ዝግ ነው😭😭
2026-10-08 05:34:35
0
elu_habesha
elu_habesha :
እኔ ግን እናቴን አናቴላይ ባኖርኳት ብቻ እረጅም እድሜ ይስጥልኘ ብዙዬ እናቴ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-07 18:48:18
6
fantugetachw
fantu fafi :
አቤት እኔ ነኝ ያቺ ያልካት ሴት ነኝ ሚጣዬ ገባሽ ምሳ በላሽ ወጣሽ ከስራ እስክመጣ ያለማጋነን ከአንድ ሰአት በላይ አስፋልት ንፋስ ላይ የምትቀመጥ እኔ ካልገባው በሩ የማይዘጋ አይ እናቴ አሁን ከየት ላምጣሽ ....
2026-10-08 01:11:45
7
amanuel21yedngllij
የድንግል ልጅ አማኑኤል :
እውነት ለቅሶም ብቻ ምንም ማይመልሰው ህመም ብቻ ይሁና
2026-10-07 20:34:00
8
beziyana1
beziyana :
እኔ ከሷ ልቅደም አለሜ🥹
2026-10-07 22:12:41
2
firehiwet82
firehiwet :
ፓስተር ቸሬ ልክ ነው እናትም አባትም ያላቹ ታድላቹ እኔ ግን ሁለቱም የለኝም😭😭😭😭😭
2026-10-08 07:59:41
1
dech.legese
Dech Legese :
ልክ ነህ ወላጆች ክብር ይገባቸዋል
2026-10-07 20:06:38
3
hussen.ybre
Hussen Ybre :
እኔ አለሁ እናቴን ያጣሁ አይይይይይ እናትዋዋዋየ
2026-10-07 19:31:27
3
To see more videos from user @epaphraschristchurch, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About