@alazarasgedom: የታላቅ ሰው ሽኝት!! FootballCafe #messi #football #worldcup #argentina

Alazar Asgedom
Alazar Asgedom
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 07 October 2026 18:10:45 GMT
16680
5020
60
420

Music

Download

Comments

kuzi.667
KUZi ⁶⁶⁷ 💵⚔️ :
ጠዋት ስራ ገቢ ሆኜ ነበር ጨዋታውን እኩለ ሌሊት ላይ ቁጥ ብዬ ያየሁት 🇦🇷🐐🔟
2026-10-07 18:20:17
53
yoniman5130
¥øni 16🇱🇷 :
PS(G) Barcel(O)na InterMi(A)mi Argen(T)ina = GOAT 🐐
2026-10-07 18:33:59
37
dave.aalem
Dave Alem :
አንተ ደሞ የኛ ሜሲ ነህ🥺🙏🫡
2026-10-07 18:18:22
47
safileogunner
Safi Leo Arsenal :
From magic to miracle! 🔟🔥👑 When he stepped onto the pitch wearing his national team shirt for the very last time, he still looked like that same La Masia-bred magician who once shook the entire world. On his historic farewell night, he proved the ultimate peak of football and his own eternal supremacy once again by scoring 1 goal and providing 2 assists! Messi is football; football is Messi! Oh Messi, the entire football-loving world is forever indebted to you for making the impossible look so simple on the pitch, and for filling our lives with joy and unforgettable memories. We feel an everlasting pride in our hearts just for being blessed enough to witness your greatness with our own eyes. As we say goodbye, we do so with deep respect, love, and immense nostalgia! The ultimate destination of all history THE GREATEST OF ALL TIME! 🐐🇦🇷🌟 #LionelMessi #TheAbsoluteGOAT
2026-10-07 19:44:50
0
binyam1221
B BINI YNWA :
alazar my foveriet human
2026-10-07 18:34:34
3
miki.mayko.27
miki mayko :
king👑 messi
2026-10-07 18:58:30
9
yared_football
yared_football :
"እግር ኳስን ማየት የጀመርነው ነጥብና ዋንጫ ለመቁጠር ነበር፤ እሱ ግን እግር ኳስን መውደድ ማለት ምን ማለት እንደሆነ አስተማረን። ሊዮኔል ሜሲ ማለት ለብዙዎቻችን የልጅነት ትዝታችን፣ የደስታችን ምንጭ እና የየሳምንቱ ተስፋችን ነበር። በሰጠን እያንዳንዱ አስ his አስማታዊ ቅጽበት፣ ባሳየን ሰማያዊ ጥበብ እና በፈገግታችን ሁሉ ውስጥ እስከ ዘላለም ይኖራል። ዓለም ለእግር ኳስ ያላትን ፍቅር ሁሉ በአንድ ሰው ውስጥ ሰብስባ ብትገልፀው ስሙ ሜሲ ይሆን ነበር። ሜዳውን ለቆ ሲወጣ ከእግሩ ስር ኳስ ብቻ ሳይሆን የብዙዎቻችን ልብ አብሮ ይወጣል። ስላስደሰትከን፣ ስለተጋራኸን ተአምር፣ እና እግር ኳስን ጥበብ አድርገህ ስለሳልከው ሁሉ እናመሰግናለን GOAT! 👑🐐⚽️❤️
2026-10-07 20:12:11
6
deva.le.united
Deva Leö :
Goodbye Messi😰
2026-10-07 18:16:35
3
tik.tok_529
Al'azar :
ለሊት ቁጭ ብዬ ያለቀስኩት እኔ
2026-10-07 20:03:21
3
sabasabisha
sabasabisha :
messi forever good by Leo 🥰🥰🥰💑💑💑👑👑👑👑👑💔💔💔💔💑💑💑💑💑💑💔👑👑
2026-10-07 20:17:50
0
kentibawe1
ᴍᴏʀᴀᴛᴀɴ ᴊʀ . :
አንረሳውም
2026-10-07 18:16:46
5
melkebande
🫵dinku🙏 :
like ende lio messi 🐐antem lene yegazetegnoch hulu goat nh tnafkenaleh alz
2026-10-07 18:22:05
2
clark26731
Clark2 :
ጠዋት ሰምቸወለሁ አሁንም እንደ አዲስ እየሰማሁት ነዉ🥰
2026-10-07 18:34:01
2
chechee99
Bnatu A :
መሲሕ!
2026-10-07 18:43:58
4
anwarabdela86
Anwar Abdela :
ለመሸኘት ብንዘጋጂም ልባቺን ግን አልተዘጋጀም 😢
2026-10-07 18:20:44
3
anteneh130
Antsh :
በዚህ መልኩ የልጅነታችን አንድ ትልቅ ክፍል አበቃ። የሚያስደስተው ነገር ግን ሊዮኔል ሜሲ በ39 ዓመቱ አሁንም ከዓለም ምርጡ ተጫዋቾች ሆኖ ነው አርጀንቲናን የተሰናበተው። አሁንም በከፍተኛው ደረጃ እየተጫወተ፣ ለቡድኑ ልዩነት እየፈጠረ ነው የሄደው። በራሱ ጊዜ፣ በራሱ ውሳኔ፣ በክብር ተሰናበተ። ምን አይነት ዉብ አጨራረስ ነዉ ሊዮ እናመሰግናለን🙏
2026-10-07 19:33:12
2
gelaaab24
gela :
ማን እንዳሸነፈ? ማን ጎል እንዳገባ? ማን አሲስት እንዳረገ ጋዜጠኛ ኮሜታተር ደጋፊ ፕሬዘዳንት ስለሜሲ ብቻ ነው!! ኳስ ሲያቆም እንዴት ልንሆን ይሁን?
2026-10-07 18:51:28
2
israel_izy
Israel Beyene85 Liv :
ትዝ ይለኛል ድሮ ሁለተኛ ክፍል ስማር ከአንድ ጓደኛዪ ጋር ስለ ሜሲ ብቻ ነበር ምናወራው ከ 17 ዓመት በፊት።
2026-10-07 19:19:42
1
rebuni448
🅡🅔🅑🅤🅝🅘 🍫🍫 :
በምን ቃላት ልግለፀው🥺🥺
2026-10-07 19:27:33
0
duryenewfitu3
luking 😊 :
አዎ ወላሂ ሁሉም ነገር አነሰብኝ ግን እኮ ከየትኛዉም ስንብት በጣም ይበልጣል ለ ሜሲ ግን አነሰኝ 😭😭
2026-10-07 21:13:24
0
abukii241
abukii :
አሊዝ ያኘ ሜሲ🥰🥰🥰🥰
2026-10-07 20:40:18
0
eyasuh816
JOSHUA :
2026-10-07 19:56:41
0
kiya3229
KIYAWAWI📹🫵 :
የኔ ዘመን መርጡ ኳስ ተጫዋች ዛሬ የመጨረሻውን የመፃፍ ገፅ አንብበን ጨርሰናል ቅር እያለንም ቢሆን 😢👑
2026-10-07 19:59:44
0
tofikarebiyanmejliss
Tofik.arebiyan Mejliss🦅 :
2026-10-07 18:13:45
0
To see more videos from user @alazarasgedom, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About