@tsinat.deneke.keb:

Tsinat Deneke
Tsinat Deneke
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 07 October 2026 18:55:57 GMT
131387
17979
1172
1628

Music

Download

Comments

user55469671447082
Abel Moges :
ያው ትንሽ ቆየት ካለ እየሱስ ያንተ ነው ብሎኛል ስለሚል ነው
2026-10-07 20:12:57
370
temesgen.a8
temu ሰው ለሰው :
ሁለቱም መረበሽ ነው ምን ልዩነት አለው እንዳውም ከሰከረ ይተኛል እንጂ አይረብሽም
2026-10-08 03:52:31
122
henon4451
Henon :
ከሃገር ማባረር ነበር ቢቻል
2026-10-08 07:44:34
124
keol485
keol :
yemir anakariyim😳
2026-10-07 19:56:01
31
beletedamtaw
Belete :
ቤጤ ምድነው ጎበዝ ንገሩኝ?
2026-10-08 02:29:46
20
user2978613066750
user81840924163 :
የ3 ወር ጌታ ከፍሎልኛል ብሎኚ ያቃል የእውነት አዱ
2026-10-08 03:27:56
58
ake4262
piropt Akililu joba 0982426222 :
jagena neshe tebareke[Twin hearts][Twin hearts][Twin hearts][Twin hearts][Twin hearts][Twin hearts][Twin hearts]
2026-10-08 15:07:05
1
kalkidan.solomon0
Kalkidan Solomon :
enat eko chigarachu betaaaam tichohalachu
2026-10-08 07:25:00
2
yemaryam.lij9617
ሀ/ሀልዎቱ ለአብ እምቅድመ ይትፈጠር አለም :
አዉነት ነዉ እኔ ከጴንጤ ቤት ተከራይቸ እንቅልፍ አላሥተኛኝ ብሎኝ አዳሩን እየጮኸብኝ ዝማሬ አይባል ዘፈን አይባል ትቸዉ ወጣሁ
2026-10-07 19:56:18
30
ni.dandaama5
ni danda'ama :
God bless you it is correct
2026-10-08 16:11:36
1
mymomisalwyas1
ነችኺኒስ 981 :
Protestant sew nw endi
2026-10-08 18:02:28
1
mekdes1899
mekdes :
ማከራየቱ ችግር የለዉ ከሳምት በኋላ ጌታ ተቀበል የሚባል አማረኛ ይጀመራል
2026-10-08 14:21:02
10
user4928466938020
user4928466938020 :
እኛም አንከራዪም
2026-10-07 19:10:25
13
aliko7650
aliko :
ane karyme
2026-10-08 06:10:40
2
dagmtesfa28
Dagm tesfa27 12 16 :
የሚል ሰው አለ እውነትሽ ነው ልመንሽ እስቲ ማርያምን በይኝ
2026-10-08 03:51:32
11
eliyasss05
eliyas :
እኔም እፀልያለሁ ግን ስፀልኝ አይደለም ጎረቤት አጠገቤ ያለው ሰው እንኳን እንዲረበሽብኝ አልፈልግ ስራ ውሎ ያረፈ ሰውን ምበጠብጥ ከሆነማ ፀሎቴ ጩህት ብቻ ነው ሚሆነው
2026-10-08 05:22:31
14
user31577478350692
Take❤ :
እየሱስ ያድናል
2026-10-07 19:46:57
5
hlove.hlove49
የደብረ ታቦሩ :
በሌሊት ተነስቶ ጌታ ተቀበል እያሉ ነዉ
2026-10-07 20:47:44
25
aaaahc03
☑️ጠይቁት አባቴን☑️ :
:ያው ትንሽ ቆየት ካለ እየሱስ ያንተ ነው ብሎኛል ስለሚል ነው
2026-10-08 10:19:59
6
user2656102515786
Amarech :
እውነት ነው መንገድ ላይ ለማለፍ የተቸገርን ጭራሽ ግቢ ውስጥ አግኝተውን ጆሯችን መስማት ያቆማል የጩኸቱ ነገርስ ቀስ ብሎ የፀለየውን አልሰማም ብሏቸው ይሆን?
2026-10-08 09:19:16
6
dani.21646
dani 21@ :
ፖለቲካ አትስሪ?እኛ ግቢ ጋደም ስንል ጩኸት ይጀምራሉ መኝታ የለም ።ሠዉ ደክሞትማረፍ አይችልም።
2026-10-08 02:52:24
9
user9563186800072
ayye yegeta sewu :
እየሱስ ያድናል ❤️❤️❤️❤️
2026-10-08 06:23:39
6
21yedengel
እንደ ፈቃድህ አኑረኝ :
በሌሊት ተነስቶ ጌታ ተቀበል እያሉ ነዉ
2026-10-07 20:23:23
6
apostletamirat
Apo Tamirat :
እሱኮ ነው የሚገርመው 🙏
2026-10-08 20:04:37
2
alemayohu19
𝑎𝑙𝑒𝑥𝑜 የገብርኤል ልጅ 19@ :
ሁሁይ
2026-10-08 18:57:28
2
To see more videos from user @tsinat.deneke.keb, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About