@seidmuhe360: #ቤቱ ሰነድ አልባ ነው ብሎ ብቻ ነዋሪውን መታወቂያ ማሳጣት እና የነዋሪነት ማስረጃ አለመቀበል ተመሳሳይ ጉዳይ አይደለም። የቤቱ የይዞታ ሕጋዊነት በተለየ የመሬት/ቤት ሕግ ይመረመራል፤ የሰውዬው ነዋሪነት ደግሞ በነዋሪነት መስፈርት ይመረመራል። ነገር ግን ከተማው የነዋሪነት መታወቂያ ለመስጠት “ሕጋዊ/መደበኛ የመኖሪያ አድራሻ” እንደ ግዴታ ካስቀመጠ፣ ያ መስፈርት ሊፈተሽ ይችላል። በአዲስ አበባ ይህ በተግባር የሚጠየቅ መስፈርት መሆኑ ምንጮች ያመለክታሉ። “ሰነድ አልባ ቤት ውስጥ ነዋሪ ለሆነ ሰው መታወቂያ ቀበሌው ካረጋገጠ አያስከለክልም #አዲስአበባ #ሰነድአልባ#ይዞታዎች #LandManagement
➥𝗘𝗻𝗴𝗶𝗻𝗲𝗲𝗿➥♻️360🇸➥Ⓜ️✨
Region: ET
Wednesday 07 October 2026 19:27:10 GMT
Music
Download
Comments
Aster Baye767 :
ayi ere endezih aynet yelem wondme asgebu yilalu sighed gin just lela new
2026-10-08 10:38:50
5
tigist.A :
በብልፅግና ሰነድ አልባ ይቀራል ብለን ነበር ያሳዝናል
2026-10-08 06:20:36
15
ፀሀይ ☀️ :
ተመስገን ብለናል🙏🙏🙏🙏
2026-10-08 06:43:16
12
Delta :
እራሳቹ ትወራላቹ እራሳቹ አፅድቃቹ ህጋዊ ታረጋላቹ የምትገርም ሀገር።
2026-10-08 09:07:25
12
lightword17 :
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በ2019 ዓ/ም የ203 ዓ/ም ሰነድ አልባ ቤታችንን ችግሩን ሊፈቱልን ይገባል እጅግ በብዙ ነገር ተቸግረናል ወረዳ ሄደን አገልግሎት አናገኝም ቤታችን በበልጆቻችነ ላይ ፈርሶ ማደስ አልቻልንም እባከወትን መፋቴ ይስጡን ከንቲባችን
2026-10-08 06:28:09
12
user2716866193888 :
አበቴ፣ዋሰትና፣'በእግ'ር'እጅና'መልካም'ሥር
2026-10-08 07:12:54
12
belete syum :
አንተ እኮሌባነህቆሻሻ
2026-10-08 07:25:06
9
ብቻውን የሚግር ሳይደናገር✈️☝️😍😍😍😍 :
አንተ ለራሱ ሌባ ነህ ሰነድ አልባ ነህ ዛሬ ወንበር አገኘህ ድሀን ለማባረር ተነሳህ
2026-10-07 21:37:24
11
ayele :
Abesbeseba ymeyawurut wushet nwu
2026-10-08 08:33:36
7
abduseidali82 :
ሰነድና አልባ ተብሎ ለምን ይገለፃል ካረታ እያለዉ
2026-10-08 06:20:23
13
helu amazing :
ውሸት ነው
2026-10-08 04:26:00
12
m @ t :
ውሸት ነው እንግልት አለው ሚዲያ ላይ ሚያወሩት ሌላ መስራቤት ሌላ
2026-10-08 05:54:57
10
raheljesus7 :
በዚህ ቀመታወቂያ አሰጣጥ ዙሪ ያ እናንተ መመሪያውን ብታወርዱትም ወረዳ ላይ ለሙስና በጣም እየተጠቀሙበት ነው።እኔ ራሴ ምስክር ነኝ።በትግል ዜጋ ነኝ እስከላይ ድረስ እሔዳለሁ አገልግሎት አልሰጥም ካላችሁ ብዬ ጮኬ ነው በግጥ አመራሮቹ እንዲሰራልኝ የተደረገው።ኮ/ቀራንዮ ወ3ላይ ችግር አለ ወርዳችሁ እዩ።
2026-10-08 04:15:21
10
medimahmmed :
ሰነድ አልባ የሚባል የለም
2026-10-08 07:57:20
9
deas :
በሰነድ አልባ መታወቂያ ናሽናል ID ወስጃለሁ የቀበሌ መታወቂያ ለማደስ ሄጄ አናድስም ሰነድ አልባ እንዳታድሱ ተብለናል ብለው ከለከሉን ለማንኛውም አሁን ሰነድ አልባ ያሉት ቤት ውስት እየኖርን ነው
2026-10-07 20:14:58
6
🔥Hanita💯〽️ :
መጠለያ
2026-10-08 08:39:26
9
Kuste Kuche :
ምላሹ አለ ከመምሪያ ውጭ ለግል ጥቅም ይሠራሉ
ግን የማይሠሩ የተደራጁ ሌቦች ይዞታችንን ለማህበራት ሰም ለመሸጥ እያፈናቀሉ ይገኛሉ
2026-10-08 11:12:46
6
tigist.A :
ውሸት አለተደረገም
2026-10-08 06:18:13
8
CHELSEA THE GREAT :
ለምን ስማችን ክ
2026-10-08 06:55:50
9
yesuf keyo :
ብዙዎች አምልጦኝ ነበር ከዚህ ቤት
2026-10-08 11:28:32
5
JIMEY :
በንጉሱ ዘመን የተያዘን ይዞታ ሠነድ አልባ የሚል ስም ለጥፋቹሁ መብት ይፈጠርላቹሀል ብላቹሁ ለአመታት ታንከራትቱናላቹሁ ለፈጣሪ ይታየው ምን ይባላል
2026-10-08 05:22:51
9
Sami :
145/2015 መመሪያ ማለት እኮ የሲቪል ምዝገባ መመሪያ ነው እኮ የሠነድ አልባን አይመለከትም።
2026-10-07 21:22:11
13
MYKT :
እኛ ነዋረነታችን በኮልፌ ቃ/ክ/ከተማ በወረደ 03 ልዩ ሰሙ ወታደር ሰፈር ነዋረ ሰንሆን። ኢአድግ አ አ ስገባ ከተለያዩ ክ/ሀገር የተፈነቀልን ወታደር እና ሰቨል ተፈነቀዮዎች ነን።
በዚህ ግዜ መንግሰት ቦታ ሰጥቶን እንደየአቅማችን ቤት ሠረተን እየኖረን ነው። ይሁን እንጅ ከ 1985 እሰካ አሁን ድረሰ ካረታ እድሰጠን ለክ/ከተማ አቀረበን።በGIS ለይ አትታዩም በማለት መፍት ፈጣረ መግኘት አልቻለነም ።ይባሰ ብሎ በመንገድ ፣በGreen አከባቢ ተብሎ ወዘተ በማለት ለ27 ዓመት ጥያቄ አቅረበን ምለሽ አለገኝንም አ አ መሬት መነጀመንት ድረሰ ተክዶ ምለሽ የለም እባከችው በመሆኑም
ኘለን ታቃረኖ ነው በማለት መፍተሔ መግኘት አልታቻለም ።የአድሰ አበባ ኘለን ኮሚሸን እና የሚመለከተው አአ ባለሰልጠነት አንዱ ወደ አንዱ እየወረወረ መፈተሔ መግኘት አልቻልነም ሁሉም የአ አ ከብኔ ዉሰኔ እያለ መፍተሔ መግኘት አልታቸለም ኧሬ ሰለ እዉነት ሰለእ/ቤር መፍተሔ ሰጡን።
2026-10-08 03:45:14
10
Aseፋ መkuርyው🚦 :
-ህገ ወጥ ሰነድ አልባ እየተባልኩ 50ዓመት ሊሆነኝ ነው የአሰራር ለውጥ ሳላይ መሞቴ ብቻ በቁሜ አዝናለሁ
-ወያኔ ሰነድ አልባ አለ ብልጽግናም ሰነድ አልባ በሚለው ቀጠለ ሰውም በጭንቀት ፀደቀ አልፀደቀ ልጆች ይፈርሳል አይፈርስም ቤተሰብ ይበተን ይሆን አይሆንም በሚል ህይወት ቀጠለ
2026-10-08 00:33:04
17
Tsige Yehualashet :
ከወሬ አላለፈም በርካታ አመታቶች አልፏል መፍቴ የለም።
2026-10-07 20:55:33
12
To see more videos from user @seidmuhe360, please go to the Tikwm
homepage.