@codethecity: Claude · ክፍል 1፦ የ AI ችሎታችንን እናሳድግ፤ Claude-ን አብረን እንጫነው፣ በደህንነት እናዘጋጀው 🔐 ነፃ version አለው፤ ሙሉ አቅሙ ግን በክፍያ ነው። ✅ በ Android ላይ መጫን፦ ከስሩ Anthropic PBC የሚል መሆኑን ያረጋግጡ 🔒 የሚላክልዎትን code ለማንም አይስጡ ⚙️ Settings › Privacy › «Help improve our AI models»፦ ሰማያዊ = በርቷል (ለ training ይውላል፣ ለ5 ዓመት ይቀመጣል)፤ ግራጫ = ጠፍቷል (ለ30 ቀን ብቻ) 👻 Incognito chat፦ ታሪክ ውስጥ አይቀመጥም፤ ለ training አይውልም 🚫 ፈጽሞ አያስገቡ፦ password፣ የባንክ/ካርድ ቁጥር፣ የመታወቂያ ቁጥር፣ የሌሎች የግል መረጃ 👍👎 የግል ውይይትን በ like/dislike አይገምግሙ፤ ሙሉው ውይይት ለ5 ዓመት ሊቀመጥ ይችላል ⚠️ «ርካሽ Claude Pro» የሚሉ ሻጮችን ይጠንቀቁ፤ ክፍያ በ app-ው ውስጥ ብቻ 🧠 Models፦ Free → Sonnet እና Haiku · Pro ($20/ወር) → Opus፣ Fable እና ብዙ usage · Max → 5 ወይም 20 እጥፍ usage 🎚️ Effort፦ Low · Medium (የሚመከረው) · High · Extra · Max ✍️ የዛሬው መለማመጃ prompt (ይቅዱትና ከ ChatGPT መልስ ጋር ያወዳድሩ)፦ ሰላም! ስለ ራስህ በሶስት አጭር ዓረፍተ ነገር በአማርኛ ንገረኝ። ⏭️ ክፍል 2፦ አንድ ሙሉ ትምህርት ወደ ማጠቃለያና ፈተና። follow ያድርጉ እንዳያመልጥዎ። 💬 Claude ወይስ ChatGPT፣ የትኛው መልስ ተሻለዎት? comment ላይ ይጻፉልን 👇 ▶ ሙሉውን ነፃ ኮርስ YouTube ላይ ይመልከቱ (@TheAIThreatLab)፤ link-ኡ bio ላይ አለ። 🔎 Claude በአማርኛ · Claude AI መጫን · AI ደህንነት #ኢትዮጵያ #አማርኛ #habeshatiktok #ClaudeAI #AISafety #TheAIThreatLab#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
The AI Threat Lab (AI በአማርኛ)
Region: AU
Thursday 08 October 2026 02:54:40 GMT
Music
Download
Comments
ሱሱ የሰብሪን :
ሁለቱም ጥሩ ናቸው
2026-10-08 04:58:47
0
Tido :
claude ai free lakelegn
2026-10-08 05:56:19
0
Aron :
🥰🥰🥰
2026-10-08 04:08:12
0
neba :
🥰
2026-10-08 05:33:16
0
To see more videos from user @codethecity, please go to the Tikwm
homepage.