@nigusemekonen10: #mogdisho_city🇸🇴

ኡሙ ሪሃነ  ቁርአን  ናዉ ህኪም❤☝
ኡሙ ሪሃነ ቁርአን ናዉ ህኪም❤☝
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 08 October 2026 04:31:54 GMT
201982
14142
805
3941

Music

Download

Comments

afnan.afnan09
titi ነኝ. ሾካካዋ🇪🇹🫂🇾🇪❤️‍🩹 :
በቃ ባሌ ማስላማ 🥺
2026-10-08 05:27:12
96
fedilajemal756
FeFi Qlb :
የበደል ፍዳ ተመሳሳይ በደል ነው፤ ይቅር ያለና ያስተካከለም ምንዳው በአላህ ዘንድ ነው..." (ሱረቱ አሽ-ሹራ 42:40) ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)፡ "የተበደለ ሰውንዱዓ ፍሩ፤ በእርሱና በአላህ መካከል ምንም ጋረጃየለምና" ብለዋል። ነገር ግን የተበደለ ሰው አላህዘንድ አቅጣጫውንና በደሉን አአመልክቶ ፍትህንመጠየቅ እንጂ፣ የቁርአን አንቀጾችን እንደ ድምትድግምት በማድረግ አደጋ ወይም ሞትእንዲደርስበት ማድረግ የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) መንገድ አይደለም
2026-10-08 08:13:35
46
nejat2756559881907
حبشية 🇪🇹👑💝 :
እደዚ አይነት ነገር ሰምቼ አላውቅም ማስርጃ አምጭ
2026-10-08 08:44:34
81
joiiid2
ከዲር :
ወላሂ ፍቅረኛ ከርታኛለች አለቀላት
2026-10-08 08:49:46
17
susu62610
ላትረዱኝ አጠይቁኝ :
እኔስ እኳን ሞት ህመም እድነካው አልፈልግም ኢሻአላህ ተለውጨ የተሻለች ሤት ሁኜ የሚያየኝ ያድርገው
2026-10-08 06:22:59
51
susu.queen255
Susu Queen🧕🍫 :
ወላሂ አብሬያት የመሰራዋ ጓደኛየ በድላኛለች በመዳም ቤት አላህ ይይላት ኢሻ አላህ
2026-10-08 10:03:55
25
eku8181
EKRAM🦋🧕 :
በቃደናሁን ፍቅሬ😂😂😂😂
2026-10-08 08:51:21
18
user29susu
سوسو سوسو :
ግን መረጃ አለሺ??
2026-10-08 10:25:40
8
mona.temame
muna. محمد :
በልጄ አባት ያረቢ ከዚህም በፊት አሳያተህኝል አሁንም አሳይኝ ያረብ
2026-10-08 06:28:43
17
user4046580609058
ያጣ ዘመድ የለው🥺🥺🤷👌 :
ማስርጃ ከሀድስ ወይም ከቁርአን ጋ አቅርቢ እኔ ስው ማመንና መከተል አቁሚያለሁ [Pray]
2026-10-08 10:30:00
9
seadi721
seadi👸👑 :
ይቅርብኝ ሰው አልጎዳም
2026-10-09 03:28:33
5
unknownimouskistra
እሙ ፈጅር :
እኔ ወላሂ እሟክረዉአለሁ ሃጀየከዉጣ መጥቼእናገርአለሁ 😭😭😭😭 እስኪዱአርጉልኛ
2026-10-08 06:41:12
8
user6196526329845
I am Musilm@@ :
አላህ ነው ፈራጁ
2026-10-08 06:21:21
15
umuumuhaamednur
ofiin bontuu saalalee :
Waallahi anii nabaarbadaa🥹🥹 natii hiimi
2026-10-08 06:24:41
5
akuna7375
AKU :
በአላህ ስም ምን አይነት ምክር ነው😱 አላህ እኮ ጉዳያቹ ወደኔ አስጠጉት ነው ያለው🥺
2026-10-08 06:45:52
14
ethop46
My wello :
ሰው መጥፎ ሲያረጋችሁ ክፉ ሳታስቡ ለ አላህ ስጡ
2026-10-08 15:49:37
7
salimasaeedmam
H🦋E 😘L🦋E❤n🇪🇹 :
ያረብ እዳፊሽ ያረጊልን❤️
2026-10-08 05:59:26
9
abduse060
Abduse :
ከየት አገኘሽው ምንላይተጠቀሰ ማስረጃሽ ምንድነው ?
2026-10-08 17:54:33
5
jima47214651458201
Muslima 🇪🇹🕌 :
ለድህነት ልቅራበት😁
2026-10-09 08:38:37
5
najata927
najata :
ውዴ ቅርታ አድርግልኝ እንደዚህ አይነት የፈለገ ቢበድልን እሱን እስከ ሞት የሚያደርስ ዱአ ማድረግ የለብንም ወደ ራሱ ይመለሳው ምክንያቱም መጨረሻ ወደ ጸጸት ሚወስድ ነው 🥺🥺🥺 የበደለን ሰው አልሃ ወደ ቀልቡ እንዲመልሰው ዱአ ማድረግ ነው እንጂ ምድር መላሽ አላህ ብቻ ነው የማይሳሳት የለም የማይመለስ የለም👌👌 የፈለገ የሚበድለኝ የልጄ አባት ግን የኑሪልኝ ባይሆነኝ ለልጄ ይሆናል ለቤተሰቦቼ ያስፈልጋል ሴቶቹ መሆናቸው ወንዶችም ለእርግማን አትቸወክሉ 🥰🥰🥰
2026-10-08 08:33:17
7
z4242ll
የለሚዋ :
ወላሂ ለፍቅረኛየ ነው የማረግበት እሱነው ህይወቴን ያጨለመብኝ
2026-10-12 21:42:17
1
ss249299
S ነኝ የሪያዷ ❤️❤️❤️👌 :
ወላሂ እባሌላይልቀራበትነዉአልፈታምብሎኛል😭😭😭
2026-10-08 16:02:38
2
user5844595481586
✌𝕙𝕒𝕤𝕦💫 𝕔𝕙𝕒𝕘𝕟𝕚✌ :
ሚስቴ በቃ ማአሰላማ🥺
2026-10-08 07:12:45
4
user126240098181
user126240098181 :
እነ የምገላቸው 3ሠዎች አሉ
2026-10-08 07:35:48
1
taslim.madii
Taslim Madii :
bayyeen barbada wolahii nan gubadhe an uuuuuuuuufay😢😢😭😭😭😭
2026-10-08 07:46:12
4
To see more videos from user @nigusemekonen10, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About