@sendy6868: Máy Sấy Tóc Ion 2 Chiều Nóng Lạnh Công Suất 2200W 3 Chế ạ độ

Tổng Kho 3 Miền
Tổng Kho 3 Miền
Open In TikTok:
Region: VN
Thursday 08 October 2026 09:40:00 GMT
237
0
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @sendy6868, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የሽኝት መርሐ ግብሩ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ከቀኑ 5:00 ሰዓት ይካሄዳል * ከቀኑ 5:00 ሰዓት አስከሬኑ ወደ ቡታጅራ በክብር ይሸኛል  በጥበብ ዘርፍ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከተውና የወጣትነት ዕድሜውን በሙሉ ለጥበብ በመስጠት በትጋትና በታላቅ ራዕይ ሲሠራ የቆየው አርቲስት ሔኖክ መኩሪያ፣ በወዳጅ ዘመዶቹ፣ በሙያ አጋሮቹና በአድናቂዎቹ ተሰብስቦ የመጨረሻ ሽኝት ይደረግለታል። የመጨረሻ ሽኝት መርሐ ግብሩ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ እንደሚካሄድ ተገልጿል። ከልጅነት ጀምሮ ሕይወቱን ለጥበብ የሰጠ ባለራዕይ አርቲስት ሔኖክ መኩሪያ በልጅነትና በወጣትነት ዕድሜው የጥበብን መንገድ በመምረጥ፣ በቴአትር፣ በቴሌቪዥን ድራማና በፊልም ዘርፎች የራሱን አሻራ ያሳረፈ ትጉህና ባለብዙ ሕልም የጥበብ ሰው ነበር። በብሔራዊ ቴአትር መድረክ ላይ ባቀረባቸው የቴአትር ሥራዎች፣ በተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማዎችና በፊልሞች ላይ ባሳየው የትወናና የዝግጅት ብቃት በርካታ አድናቂዎችን ማፍራት ችሏል። በብሔራዊ ቴአትር መድረክ ያሳረፋቸው አሻራዎች አርቲስት ሔኖክ መኩሪያ በትወና ከተሳተፈባቸው የብሔራዊ ቴአትር ሥራዎች መካከል፦ የቴዎድሮስ ራዕይ የቃቄ ወርዶወት ካሊጉላ ሲራኖ ባዶ እግር የተሰኙት ይገኙበታል። በዝግጅት አስተባባሪነትም በ«ባቡሩ» ቴአትር ሥራ ላይ ተሳትፏል። በቴሌቪዥን ድራማና በፊልም ዘርፍ የነበረው ተሳትፎ ሔኖክ መኩሪያ በተለያዩ የቴሌቪዥን ድራማዎችና የፊልም ፕሮዳክሽኖች ላይም በረዳት አዘጋጅነት በመሳተፍ ሙያዊ አስተዋጽኦውን አበርክቷል። በዚህ ዘርፍ ከተሳተፈባቸው ሥራዎች መካከል፦ «እረኛዬ» የቴሌቪዥን ድራማ «ዶቃ» ፊልም «የእግር እሳት» «ልጄስ» የቴሌቪዥን ድራማ በቅርቡ በሚወጣ አዲስ ሥራ በረዳት አዘጋጅነት ተሳትፎ አድርጓል። በትወና ዘርፍም «የነገን አልወልድም» በተሰኘው ፊልም እንዲሁም በተለያዩ የዩቲዩብ ፊልሞችና ፕሮዳክሽኖች ላይ ተሳትፏል። የሚታወሰው በሠራቸው ሥራዎች ነው! አርቲስት ሔኖክ መኩሪያ በሕይወቱ ዘመን ለጥበብ ያደረገው የማይታክት ጥረት፣ በተለያዩ የጥበብ ሥራዎች ላይ ያበረከተው አስተዋጽኦና ያሳረፈው አሻራ በጥበብ ታሪክ ውስጥ የሚታወስ ነው። ምንም እንኳን የሕይወት ጉዞው ቢያበቃም፣ ለጥበብ ያበረከታቸው ሥራዎች ግን በተመልካቾችና በጥበብ ወዳዶች ልብ ውስጥ ሲኖሩ ይቀጥላሉ። ለቤተሰቡ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ፣ ለሙያ አጋሮቹና ለጥበብ ወዳዶች መጽናናትን እንመኛለን። ነፍስ ይማር! #ሔኖክመኩሪያ #EthiopianArt #EthiopianTheatre #EthiopianFilm

About