@hamere_berhan: ለብዙዎቻችሁ ጥያቄ እነሆ መልሳችን፤ የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ ለ3 ተከታታይ ሳምንታት እንዲጎበኝ ተራዝሟል። 🗓 የመጎብኛ ቀናት ፦ • ቅዳሜ መስከረም 30    እሑድ ጥቅምት 1 • ቅዳሜ ጥቅምት 7    እሑድ ጥቅምት 8 • ቅዳሜ ጥቅምት 14    እሑድ ጥቅምት 15 🎫 የመግቢያ ትኬትዎን ሆላንድ ፓርክ መግቢያ በር ላይ ያገኛሉ! 📍 ቦታ፦ ከጦር ኃይሎች ወደ የሺ ደበሌ/ቀራንዮ በሚወስደው መንገድ፣ ከሆላንድ ኢምባሲ ጀርባ  ሆላንድ ፓርክ #ሐመረብርሃን #hamereberhan #የምድር_ጌጥ_ኢትዮጽያ #ዐውደ_ርዕይ #exhibition

ሐመረ ብርሃን | Hamere Berhan
ሐመረ ብርሃን | Hamere Berhan
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 08 October 2026 07:07:50 GMT
55149
10559
104
2286

Music

Download

Comments

user4338524531769sirak
sirak :
እኔ ክልል ከተማ ነው ያለሁት ባልገባም ትኬቱን ቆርጮ መደገፍ እፈልጋለሁ ።ትኬቱን እንዴት ነው ማግኘት የምችለው?
2026-10-08 09:57:35
17
jhon122114
ዘዩሐንስ🏴‍☠️ :
ከስንት ሰዓት ጀምሮ መምጣት እንችላለን?
2026-10-08 08:53:59
2
user7627395279325
kiki :
ሆላንድ ፓርክ የት ነው?
2026-10-08 10:22:02
1
sami_biree
sami sami :
holand park yet sefer new?
2026-10-09 04:31:08
0
tg57065
tg :
ሆላንድ ፖርክ የት ነዉ
2026-10-08 10:49:47
1
meseret6570
meseret6570 :
የትነው አድራሻው
2026-10-08 13:54:09
1
me.ethiopia26
ጧ_Ethiopia :
ጷግሜ ላይ ከነቤተሰቦቼ 9 ሆነን ሄደን ጎብኝተነዋል በጣም ደስ ይላል! መሀል ከተማ ላይ ገጠርን የምናይበት! ይዘቱ ብቻ ሳይሆን ቻሌንጁም የሚማርክ ነበር! እንደውም ክረምቱ ማለቁ ያን ስሜት የሚቀንሰው ይመስለኛል!!
2026-10-09 04:22:56
4
user952795461
መልካም ሰው ሁን። :
የአለም ብርሐን ውይይይ
2026-10-08 11:34:44
2
zeamanuel38
ዘአማኑኤል :
ኑ አብረን እንጓዝ
2026-10-09 12:39:35
1
nibret2112
Nibret2112 :
እኔም እደግፋለሁ የዘንድሮው የምድር ጌጥ ግን እጅግ የረካሁበት ድንቅ መርሀ ግብር ነበር
2026-10-08 18:59:32
1
mewdeddegu
Mewded Degu :
አድራሻውን በGPS Coordinate link ብታስቀምጡ!
2026-10-08 18:19:44
0
kalkidan077
kal_art 🐬 :
የትኬት ዋጋ ስንት ነው
2026-10-08 08:34:48
0
tsehaybezabeh
tsehay :
ምስራቅዬ ስላየሁሽ ደስብሎኛል
2026-10-08 09:42:59
2
yemryamliji21
debo :
waga ena seatu
2026-10-08 09:17:13
0
bettyg07
Betty :
እናመሠግናለን የኔ ቁም ነገረኛ🙏🙏🙏🙏
2026-10-08 09:17:29
3
.655836
ሰማዕቷ እናቴ 6 :
እኛ እንደግፋለን
2026-10-08 07:55:04
2
dazmejtjg2q
ዲ/ደሳለኝ የብራና ጸሐፊ :
እውነት ነው
2026-10-08 10:35:57
1
tg57065
tg :
@tg:ሆላንድ ፖርክ የት ነዉ???????🙏
2026-10-08 10:50:16
1
meselu673
Meselu :
እኔም እደግፋለሁ።
2026-10-08 10:47:39
1
godolias7seven
SEVEN 🔔🔔🔔 :
አንድ ጊዜ ተገኝቻለሁ ከነልጆቼ በጣም ደስ ይላል ግን አዘጋጆቹ ዝግጅቱ የሚዘጋጅበት መሀል አከባቢ ቢሆን ጥሩ ነው
2026-10-08 15:51:23
1
maheletkagnew
Mahelet kagnew :
የምድር ጌጥ ኢትዮጲያ
2026-10-08 09:50:00
1
arm_mom
Misruqy :
....ጥሩ ነበር ግን ከቤተሰባችን ጋ እንዴት እንግባ 500/ሰው ውድ ነው።
2026-10-08 08:50:46
1
elsi1826
elsi :
swedeshe
2026-10-11 18:39:51
0
chinamanaye
ye mariyam :
🥰🥰🥰🥰
2026-10-16 18:19:28
0
birukefb5nz
Brukty Z :
እኛም እንዳንቺው
2026-10-08 11:02:24
0
To see more videos from user @hamere_berhan, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About