@fevenaguero2: #tiktok #fypシ #viralvideo

𝐍𝐎𝐕𝐀🤎✝️
𝐍𝐎𝐕𝐀🤎✝️
Open In TikTok:
Region: KW
Thursday 08 October 2026 07:29:51 GMT
18895
239
21
117

Music

Download

Comments

user2066178450765
ቲጂ የኪዳንምርሕት ልጅ 💚💛❤️⛪🦁 :
አዎእውነት ነው ሀቅ ነው
2026-10-08 13:09:11
1
seifu.shifon
ሰይፉ ሺፎን :
በስልጣን ለመቆየት ህዝብ ለህዝብ ችግር ስትፈጥሩ ኖራቹህ በዛን ጊዜ ያልነበርን ትውልድ ነን አሁን ምን እናድርግ? አሁን በዚህ 8 አመት አንተ የሰራህ ስተት ይበልጣል
2026-10-09 00:41:45
1
cmcd014
ሴንተራል ጦቢያ 🇪🇹 :
ሽሜ ትክክል ነው የደቡብ ልጅ ነኝ 🥰
2026-10-08 13:59:52
2
zelea972
beti🧸{ጢነኞቹ❤💪} :
ነዉዴ😧😂
2026-10-08 07:34:38
3
joo_seph1
joo_seph :
ሽሜ ጀግናችን የአባ ገዳ ልጅ💪💪💪
2026-10-08 17:15:44
1
senenaw
sene :
የሆዴን
2026-10-09 09:34:07
0
simoney.kay
ማሜ❤ :
መራር እውነት👉👉👉 አማራ ትግራይ ኤልትራ ወገኖቼ ለዘላለም ከልብ መዋደድ መከባበር መተሣሠብ ነው ያለብን አለበለዚያ ሠሜኑን ማንም እየመጣ ነው እሚደፍረን
2026-10-08 10:29:46
7
africapric
Tezita♑♒ :
እንዴት ነው ግፍ የተፈፀመው?የሸዋን ባላባት ርስት መሬት ለአራሹ በሚል ሰበብ ተቀሙ ከዛ የሸዋን ሙሁራን ደርግ ረሸነ ገደለ ከዛ የማይረባ ትርክት ይዘው ለዘመናት የአአ ነዋሪ ተፈናቀለ ዛሬም በኮሪደር ሰበብ ከመላ ሀገሪቷ ከተማ የቆረቆሩትን የሰሜን ሰዎች አፈናቀሉ
2026-10-08 15:19:05
3
milu.5555
milu5555 :
እንግዲህ እንደዚህ በጥላቻ ያበደ ሰው በፍህታዊነት ሀገር ያስተዳድራ ማለት የዋህነት ነው😳
2026-10-09 07:20:31
0
499money.sports.499
499 Wealth and sport 499 :
እረኡኡኡኡ በነዚ ሰው ይመራል
2026-10-08 18:06:32
1
user1567893244
Shenkor :
በረራ
2026-10-08 20:37:54
0
chuch999
chuch999 :
ena ewnetun eko new I'm gurage ena university eyalew ye adis lijoch oromgna sew siyawera zeregna amrgna siyawera aychlm eyalu sisku aychalew. bergt be kifat aydelem gn beka ye mahberesebu astesaseb yewerede new leza new bcha zare lay balegize sibalu endet des endemilegn
2026-10-08 20:12:10
0
user533839776680
@Ahmed :
ግን እኮ አትናገሩ እሚል የለም ያዉ ስለመሰላችሁ እንጂ እንኳን አድስ አበባ አማራ ክልል ያወራሉ አማረኛ ሳይችሉ መግባባት እያቃተን
2026-10-08 16:09:40
0
st.george77_viva
ፈረሰኞቹ :
1000ኪሜ እንዲርቅ????መቀሌ ገቡ ማለት እኮ ነው
2026-10-08 17:36:18
0
antwonantonyo
ጥልቁ አለም 🌏🌠🌘🌗🌕 :
ያዉ ተጀምሯል እኮ ያሸነፈ ያጠፋል በምላስ በወሬ የሚሆን የለም
2026-10-08 19:10:17
0
tujar1234
/black life/ :
አማራ ክልል ከሜሴ በኦሮሞኛ እየዘመረ አድስ አበባ ኦሮሞኛ ተከለከለ ትላለህ ይሄ በጥላቻ የታወረ ሰው ነው እንግድህ ክልል ምራ ተብል ተሰጥቶት ህዝብ የሚያልቀው😭😭
2026-10-09 10:07:41
0
To see more videos from user @fevenaguero2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About