@addismereje2019: ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የካቢኔያቸውን እጩ አባላት ለምክር ቤቱ አቅርበዋል፡፡ በዚሁ መሠረት፡- 1. ተመስገን ጥሩነህ - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር 2. ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር 3. አዲሱ አረጋ (ዶ/ር) - የግብርና ሚኒስትር 4. ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) - የገንዘብ ሚኒስትር 5. አቶ መሃመድ እድሪስ - የመከላከያ ሚኒስትር 6. ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) - የትምህርት ሚኒስትር 7. ወ/ሮ ሃና አርአያሥላሴ - የፍትሕ ሚኒስትር 8. ወ/ሮ ያስሚን ወሃብረቢ - የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር 9. ፍስሃ ይታገሱ (ዶ/ር) - የኢንዱስትሪ ሚኒስትር 10. ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) - የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር 11. መቅደስ ዳባ (ዶ/ር) - የጤና ሚኒስትር 12. አቶ አወሉ አብዲ- የሥራና ክህሎት ሚኒስትር 13. ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ - የገቢዎች ሚኒስትር 14. አቶ በረከት ፍስሃጽዮን - የብሔራዊ ስትራቴጂ ሚኒስትር 15. ሰላማዊት ካሳ- የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር 16. ወ/ሮ ዓለምጸሃይ ጳውሎስ - የማዕድን ሚኒስትር 17. አቶ ሳዳት ነሻ - የሎጂስቲክስ ሚኒስትር 18. ወ/ሮ ሻዊት ሻንካ - የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር 19. አቶ ሙሳ አደም - የሰላም ሚኒስትር 20. ወ/ሮ ፍሬሕይወት ታምሩ - የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር 21. መሃመድ አብዱራሃማን (ኢ/ር) - የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር 22. ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር) - የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር 23. አክሊሉ ታደሰ (ዶ/ር) - የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር ሆነው በእጩነት ቀርበዋል፡፡ #የመደመርመንግሥት በመላኩ ገድፍ
Addis Mereja🌍📡
Region: ET
Thursday 08 October 2026 07:36:59 GMT
Music
Download
Comments
Worku Osman :
ethiopian flag
2026-10-08 11:20:55
0
Yetsedaw@21 :
Great Dr Abichu
2026-10-08 09:23:40
0
Awol Ahmed :
wonder full
2026-10-08 10:43:15
0
ለአንድ ሕይዎት ሽ ፈተና :
የፌደራል ፖሊስን ኮሚሽነር ለምን አይቀየርም
2026-10-08 09:05:37
4
yirga33 :
ትክክለኛ የሚኒስትሮች ሹመት ነው።
2026-10-08 09:48:23
3
عبد الر زاق سعيد :
magacyo ba ana
2026-10-08 13:47:19
0
jimma :
🥰🥰
2026-10-08 12:29:53
0
Tashe :
hoooo adisu arega minim altemarem malet nw
2026-10-08 12:42:47
0
Zewudu :
betikikil
2026-10-08 09:43:31
0
RuGGAS :
የስ
2026-10-08 09:53:49
0
dear hussen :
መሪያችን በርታ
2026-10-08 10:01:53
0
user5102058344115 :
ለመቼ
2026-10-08 09:44:34
0
every days :
በድሜ ቆየት ያሉዉ ይቅሩብን[Tears of joy]
2026-10-08 09:22:59
0
bayaan.saanii8.warra.qalluu :
2026-10-08 09:35:40
0
jimma :
🥰🥰🥰
2026-10-08 12:29:47
0
Shumet Birliew /M@k Unique/ :
እኔ ሰዎች የምስጋና ደቦ ገቡ እንዴ አቶ ተመስገን አብይን ፈጣሪ የላከልን ብሎ ያመሰግነዋል ፤ አብይ ደግሞ ተመስገንን እንደምሰሙት ያመሰግናል ።
2026-10-08 09:35:51
1
Getahun Regasa :
ክቡር ጠ/ሚኒሰተር ያቀረባቸው ሚኒሰተሮች ሹመት መልካም ነው ለሀገራችን እድገት ሰላም ለማምጣት ፈጣሪ ይርዳቸው መልካም የሰራ ዘመን ይሁንላቸው
2026-10-08 11:42:07
0
user5859085979812 :
kigi 💓💓💓💓💓💓👍👍
2026-10-08 09:37:56
0
አሊ መንገሽ Ali Mengesh :
2026-10-08 09:15:46
0
ዳግማዊ የአዳም :
ወይዘሮ ሆነችንዴ ፍሬሕይወት?
2026-10-08 09:59:00
0
enlight :
Software engineering እሳቸው ሲማሩ ዲፓርትመንቱ ራሱ ነበረ ???🤣🤣🤣🤣
2026-10-08 12:39:59
0
Cherinet :
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ምሁራን ይገባቸዋል
2026-10-08 09:43:00
0
ማራናታ እየሱስ ናዐ :
🥰🥰🥰
2026-10-08 11:47:07
1
Moomin Siraaj Qali :
🥰🥰🥰
2026-10-08 11:35:53
1
🚘👚🤩 :
🥰🥰🥰
2026-10-08 07:48:27
3
To see more videos from user @addismereje2019, please go to the Tikwm
homepage.