@peace.455: አድስ የተዋቀረው የካቢኔ አባላት -2019 ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። 1. ተመስገን ጥሩነህ _ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር 2. ጌዲዮን ጢሞቲዮስ(ዶ/ር) _ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር 3. አዲሱ አረጋ_የግብርና ሚኒስትር 4. ፍፁም አሰፋ(ዶ/ር)_የገንዘብ ሚኒስትር 5. መሀመድ እድሪስ_ መከላከያ ሚኒስትር 6. ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ_የትምህርት ሚኒስትር 7. ሀና አርዓያሥላሴ_የፍትህ ሚኒስትር 8. ያስሚን ወሃብረቢ_የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር 9. ካሳሁን ይታገሱ(ዶ/ር)_ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር 10. ሀብታሙ ኢተፋ(ዶ/ር)_የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር 11. ዶ/ር መቅደስ ዳባ_የጤና ሚኒስትር 12. አወሉ አብዲ_የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር 13. ዓይናለም ንጉሴ_የገቢዎች ሚኒስትር 14. በረከት ፍሰሃጽዮን_የብሄራዊ ስትራቴጂ ሚኒስትር 15. ሰላማዊት ካሳ_ የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር 16. አለምፀሐይ ጳውሎስ_የማዕድን ሚኒስትር 17.ሳዳት ነሻ_ሎጂስቲክ ሚኒስትር 18. ሸዊት ሻንካ_የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር 19. ሙሳ አደም_የሰላም ሚኒስትር 20. ፍሬህይወት ታምሩ _ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር 21. መሀመድ አብዱርሃማን(ኢ/ር)_የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር 22.ሱልጣን ወሊ(ዶ/ር ኢ/ር)_የመስኖ እና ቆላማ ሚኒስትር 23. አክሊሉ ታደሰ(ዶ/ር)_የወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስትር

🇪🇹 Ethiopia 🇪🇹
🇪🇹 Ethiopia 🇪🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 08 October 2026 07:39:40 GMT
40255
844
9
249

Music

Download

Comments

erim063
Kuste Kuche :
Wow tank you
2026-10-08 13:15:14
0
user321710718752172
user :
እንደ መከላከያ ሚንስትር የተመቸኝ የለም..........
2026-10-08 09:59:33
2
mohammed.mame60
❤❤❤mohammed ❤❤❤❤mame :
ሀይ መልካም የስራ ዘመን ይሁንላቺሁ!
2026-10-08 11:29:37
1
ayele.matwos
Ayele Matwos :
በቃ እርፍ አልን
2026-10-08 11:03:31
0
mekonnen782
Hermo :
ትችላለህ።።።።።።።።።።። ጰ
2026-10-08 10:14:37
2
user4347313631209
Fikriye :
አሁንም በዘርፉ ለተሾመው ሚኒስትር ትምህርት ነው ካለፈው የማይማር ሰው ለቦታው አይመጥንም ማለት ነው
2026-10-08 13:45:17
0
baayisaa4
Bayisa Olani :
🥰🥰🥰
2026-10-08 09:55:11
1
user6800722209816
bel :
👍👍👍
2026-10-08 12:11:33
0
adam.muhammad5265
Adam Muhammad :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-08 14:45:59
0
To see more videos from user @peace.455, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About