@tiktok.comsenubuna: ምክር ቤቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የቀረቡለትን የሚኒስትሮች ሹመት አጸደቀ አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2019 7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቀረቡለትን የሚኒስትሮች ሹመት አጽድቋል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 7ኛ የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ማካሄድ ጀምሯል፡፡ በመደበኛ ስብሰባው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የካቢኔያቸውን እጩ አባላት ለምክር ቤቱ አቅርበዋል፡፡ በዚሁ መሠረት፡- 1. ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር 2. አቶ አዲሱ አረጋ - የግብርና ሚኒስትር 3. ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) - የገንዘብ ሚኒስትር 4. አቶ መሃመድ እድሪስ - የመከላከያ ሚኒስትር 5. ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) - የትምህርት ሚኒስትር 6. ወ/ሮ ሃና አርአያሥላሴ - የፍትሕ ሚኒስትር 7. ወ/ሮ ያስሚን ወሃብረቢ - የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር 8. ፍስሃ ይታገሱ (ዶ/ር) - የኢንዱስትሪ ሚኒስትር 9. ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) - የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር 10. መቅደስ ዳባ (ዶ/ር) - የጤና ሚኒስትር 11. አቶ አወሉ አብዲ- የሥራና ክህሎት ሚኒስትር 12. ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ - የገቢዎች ሚኒስትር 13. አቶ በረከት ፍስሃጽዮን - የብሔራዊ ስትራቴጂ ሚኒስትር 14. ሰላማዊት ካሳ- የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር 15. ወ/ሮ ዓለምጸሃይ ጳውሎስ - የማዕድን ሚኒስትር 16. አቶ ሳዳት ነሻ - የሎጂስቲክስ ሚኒስትር 17. ወ/ሮ ሻዊት ሻንካ - የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር 18. አቶ ሙሳ አደም - የሰላም ሚኒስትር 19. ፍሬሕይወት ታምሩ - የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር 20. መሃመድ አብዱራሃማን (ኢ/ር) - የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር 21. ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር) - የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር 22. አክሊሉ ታደሰ (ዶ/ር) - የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር ሆነው በእጩነት ቀርበዋል፡፡ ምክር ቤቱም በጠቅላይ ሚኒስትሩ የቀረቡለትን የሚኒስትሮች ሹመት አጽድቋል፡፡ የአዲሱ የመደመር መንግሥት ተሿሚ ሚኒስትሮችም በምክር ቤቱ ፊት ቃለ መሃላ ፈጽመዋል፡፡ #የመደመርመንግሥት

ጺዮን ethiopia
ጺዮን ethiopia
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 08 October 2026 07:49:06 GMT
84665
1301
6
164

Music

Download

Comments

girmaterfaabbamaatii
0921183388 :
good
2026-10-08 12:31:12
0
user60058139148853
user60058139148853 :
የሠላም ሚኒሥትሩ ትክክለኛ ሹመት ነው ለዛ ያለው ንግግሩ ሁሉ ከሠላም ጋር የተያያዘ ሠው ነው
2026-10-08 14:17:54
0
user3031800914881
ትኩየ ሀርቡ :
መልካም የስራ ዘመንይሁንላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-08 14:50:20
0
user4476260972780
user4476260972780 :
መልካም የስራ ዘመን !!!!
2026-10-08 14:45:01
0
workneh4461
workneh4461 :
😳😳😳
2026-10-08 11:16:23
0
user8275181814358
Roberto :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-08 09:16:11
0
To see more videos from user @tiktok.comsenubuna, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About