@.1224188: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

1224
1224
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 08 October 2026 08:17:31 GMT
131714
2558
117
781

Music

Download

Comments

tseclo
T :
"ሀጥያት የሌለበት ይውገራቸው"
2026-10-08 12:37:03
23
tb48656
ደስታዬ በጌታ ነው። :
እኔምለው ሰው ሁሉ ያልገባው ሰው ሁሉ ሀጥያተኛ መሆኑን ነው። ማነው ሀጥያት የሌለበት እስት እውነት እናውራ?እኛ እራሳችንንንጹህ አድርገን ሌላውን ስንኮንን ሰውን እንደሚናጋልጥ እግዚአብሔር እኛን ብያጋልጠን ማን በማን ፍት ይቆማል? ቤተክርስቲያን የሯሷ የሆነ የሳተን ሰው የሚትመልሰበት ሕግ አለ ለምንድነው አደባባይ ማውጣትም ካለባቸው እራሳቸው እንጅ ግለሰቦች የሰውን ድካም እንድነግዱበት አትፍቀዱ።ችግር የደረሰባችው እህቶች እባካችው ለቤቴክህነቱ መረጃውን አቅርቡ እንጅ መልካም ነገር የደረጋችው መስሏቸው ቤተክርስቲያን አደጋ ላይአትጣሉ።እኔ የሌላ ቤተክርስቲያን አባል ነኝ ነገር ግን እንድህ አይነቶችን ስርአት ባለው በቤተክርስቲያን ህግ ብዳኝና ሰዎች ተመክረው እንድመለሱ ብደረግ መልካም ነው ።
2026-10-08 12:18:52
8
hailelul.gelaye
ናርዶስ :
አሁን የሰው ሐጢአት አውጥታችሁ ምን ትጠቀማላችሁ ሴቷን የከሰሷት እና ኢየሱስ ክርስቶስ ይቅር ያላትን ሴት አስታወሰኝ እነሱ ለማስገደል እሱ ለማዳን ጌታ ሐጢአታችን ደብቆልን ሳለ እኛ የሰውን ኃጢአት አጋልጠን ለማዋረድ እንሮጣለን
2026-10-08 09:43:44
12
atifmuse
Respect :
አሁን በዱ አልበዱም
2026-10-08 12:25:52
7
user8858652936204
አዳም እግረ መንገዴን :
የማዝሽ አለ የበረከት ስራ መሆኑ ነው
2026-10-08 14:02:59
3
user4933230420344
beke :
እኔም ሀፃተኛ ነኝ ምንም አልልም
2026-10-08 13:36:30
10
daniel.muluye
dani ላ( 👠👚👜)ቤት :
የኔ ሀጢያት ከዚህ በላይ ስለሆነ ኘልፈርድም🥰🥰🥰🥰
2026-10-08 11:24:09
8
meske679
"meski :
አዳዴ አጋልጠን ከመስጠታችን በፊት እኛ የምንችለውን ያህል ብንገስፃቸው ባይ ነኝ
2026-10-08 11:04:26
9
yeabnatduni
mazi nail 💅 & eyelashes :
ጌታ ሆይ እኔን ይቅር በለኝ
2026-10-08 15:49:18
4
maranfira
Maranfira Urgessa(Oromticha) :
ሴቶቻችን ትግሉን ወደ ቤተክህነት አርጓል ጥሩ በርቱ ብለነል👏👏👏
2026-10-08 11:54:23
6
admas.tegenu
ልጁ ነኝ የሚካኤል :
ኧረ ተውን ከእኛ ላይ ውረዱ ግን
2026-10-08 17:05:50
1
yeab2821
Yeab 28 :
Milesh
2026-10-08 14:59:22
0
user54735748008131
ግን ለምን :
በዱ አልበዱም ጥያቄአችን
2026-10-08 12:33:46
2
dmitufysa
Menta :
አልፍርድም እኔ 😭😭በማንም ሃጤያት😭😭በማንም በደል😥እንዳልፈረድ ጌታ ሲመጣ😥በሃይል!!
2026-10-08 11:14:03
2
tta1627
Ze_Tewahdo :
ፎቶው የአባ አፈወርቅ ነው ድምጹ ግን አይመስልም
2026-10-08 13:35:39
1
mameyimer12
mame :
እንደ ጅንጀና መች እችላለሁ እኔ
2026-10-08 10:32:31
2
ethioman1gn
AbiNic :
ፍቶ በለጠፈ ነው እንዴ የሌላሰው ፎቶ በሌላሰው ድምጽ ነው ለማለት የፈለኩት ውሸት ነው
2026-10-08 13:02:17
2
mesimela54432
Mesimela54432 :
አባቶች አረ ምን ነካችሁ ጉድ ፈላ
2026-10-08 13:33:28
1
beleteguta
ኤልሻዳይ። :
ምንም አልልም ግን
2026-10-08 11:10:21
1
danielzewditudani
Dani Art 777 :
አሁንም እርሷ ነች ወይስ ሌላኛዋ ሚያካሊፋ ነች ..? በቅንነት 🙏 ስላልገባኝ ነው።😪
2026-10-08 14:34:59
1
biruk1498882
@biruk149888 :
እኔ አንተን በድያለሁ ከሃጢያቴ እንድነፃ አንተ በበጎ መንገድ ምራኝ🙏🙏🙏
2026-10-08 12:00:36
1
meriyemariyamyema
ተመሰገንአምላኬ :
አግዚኦማርንክርሰቶስ😭😭😭
2026-10-08 10:59:26
1
brightbsun
Bright☀️ :
Person doesn't define religion period!! Always ortodox 🙌🙏
2026-10-08 15:32:14
0
user127659djfanu
እንጎቻ ኢቨንት ኦርጋናይዘር(dj fanu) :
ሆሆሆሆሆሆሆሆሆ
2026-10-08 17:58:42
0
andualem.asmare
Arsenal @ Arsenal :
ይቅር ይበለን
2026-10-08 17:54:44
0
To see more videos from user @.1224188, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About