@king_of_nile_12: በለጠ ሞላ, አገኘሁ ተሻገር, አብይ አህመድ #ethiopian_tik_tok #ጎንደር❤ጎጃም❤ወሎ❤ሸዋ #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤️🐅ፋኖ❤️🐅የኔ #አማራ💚💛❤️ #ወሎ
የጣናው ንሥር
Region: ET
Thursday 08 October 2026 09:12:28 GMT
Music
Download
Comments
Lemesa Gugsa (kiya) :
ግን የኔ ጥያቄ ጠቅላዩን ማን ይገምግመው ነው
መጠየቅ ደግሞ መብቴ ነው
2026-10-08 13:46:00
8
Helu :
That is Kassahun Gonfe for sure 😅
2026-10-08 14:25:22
1
Henok ግዮን :
ተናግሬያለሁ ሲጨርስ በጀርባህ ነው ሚያርድህ
2026-10-08 12:38:28
10
capricorn :
አንድ ሚኒስትር ራሱ ሌባ ላይሆን ይችላል በከባቢያቸው ያለውን ሌብነት አለመቆጣጠር ሲል ትዝ ያለኝ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ትዝ አሉኝ
2026-10-08 10:50:05
14
@123 :
አገኘሁ 😁😁😁😁
2026-10-08 10:33:06
13
ተፋስ933 :
ብርሀኑ ነጋ ታዝሎ አይደል የሚገባው
2026-10-08 14:22:42
2
MAK :
በጣም ነውር ነው
አብሮህ ሲሰራ የነበረን ሰው በዚህ ልክ ማዋረድ
ይብላኝ ለቀጣዮች ያውም በሀገር እየመሩ እንደዚህ አለመተማመን ያሳዝናል
2026-10-08 13:14:32
3
Washera Media ዋሸራ ሚዲያ :
እግዚኦ ውርደት 😂😂😂😂 ቅንጭሬ መንደሩስ? 😂😂
2026-10-08 10:00:39
4
ETHIO FOCUS REDEMPTION :
ይጠበቃል እኮ
2026-10-08 10:38:48
2
AD :
100% ውሸት
ሆነ ተብሎ የwar አጀንዳ ለማስቀየስ ነው
2026-10-08 12:41:21
1
Bing a human first! :
Muferyat,Belete, Abreham, Agengehu?
2026-10-08 11:21:24
1
Endemic@2025 :
lik newa
2026-10-08 11:01:24
2
The_Rock🌳 :
Biyya Abbaa Warraa fi Haati Warraa Ministeera ta'an keessa jiraacha jirra jechuuf
2026-10-08 14:28:46
0
Userii238675 :
ስለዚህ ሌላ ባታ ቀይረው እዛ ሄደው ደግሞ ይብሉ
2026-10-08 13:57:29
0
temu(WT) :
semachewen lemn aynagerum yetaweku yele lemsal
2026-10-08 12:42:54
0
mytiktalk :
ለአንድ አመታት ምንድነው???😏😏😏
2026-10-08 13:19:10
0
boss :
ታች አሉት ጋ
2026-10-08 11:31:27
0
chigae :
ወይ ሳዳት
2026-10-08 11:02:36
1
Mule Mix🦅🦅 :
ጌታቸው እረዳን ያየ
2026-10-08 09:33:01
1
GECH :
በቃ ሌባ ከሆኑ ወደ እስርቤት ይሂዱሉን
2026-10-08 10:41:42
5
Negadras :
ሌላውን ተወው እንዴት ዛሬ ቦታህ ላይ ተቀመጥክ ማን መቶ ነበር
2026-10-08 15:04:15
1
( Sami 29 :
አማራን ማዋረድ ተያይዝታል
2026-10-08 13:14:08
0
salam new waye :
antam endazwe nehe
2026-10-08 10:55:21
1
Alis Noris :
ካሳሁን ጎንፌ
2026-10-08 10:29:40
3
To see more videos from user @king_of_nile_12, please go to the Tikwm
homepage.